እናቶችን ከሞት መታደግ  የዘወትር ተግባር ሊሆን ይገባል!

መረጃዎች እንደሚያመለክቱት በዓለም አቀፍ ደረጃ እናቶች በእርግዝናና በወሊድ ወቅት ከማህፀን ደም መፍሰስ፣ኢንፌክሽን፣ከፍተኛ የደም ግፊትና የጠና ምጥ ጋር በተያያዘ ለሞት ይዳረጋሉ፡፡በኢትዮጵያ 70 በመቶ የሚሆኑት እናቶች የሚሞቱት ከወሊድ በኋላ በሚያጋጥም መድማት መሆኑም ይጠቆማል፡፡ እናቶች... Read more »

«መስጠት የፈለገ የሚሰጠው አያጣም»

ጫካ ውስጥ ባለችው አነስተኛ ጎጆ የሚኖር አንድ ድሃ ነበር። ጎጆዋ እጅግ አነስተኛ ከመሆኗ የተነሳ ከእርሱና ከሚስቱ በስተቀረ ሌላ ሰው ለማስተኛት አትበቃም። በአንድ ሌሊት ዶፍ ዝናብ እየጣለ አንድ ሰው የጎጆዋን በር አንኳኳ።  ባል... Read more »

ተማሪዎችን ከሱሰኝነት እንታደግ !

ትምህርት ቤቶች የዕውቀት መፍለቂያ ቦታዎች ናቸው። ተማሪዎች በእውቀትና በስነምግባር ታንፀው የሚወጡባቸው ስፍራዎችም ናቸው። ለተማሪዎችም ከወላጆች ቀጥሎ ትልቁን ሀላፊነት የሚረከቡ እነዚሁ ትምህርት ቤቶች ናቸው። በመሆኑም የትምህርት ቤቶች ውጫዊና ውስጣዊ ከባቢዊ ሁኔታዎች ለተማሪዎች የተመቹ... Read more »

የማይገነባ የመሰረት ድንጋይ ማስቀመጥ ህዝብን ማታለል ነው

መንግሥት የህዝብን ጥያቄዎች ለመመለስ  ቃል መግባት ቢችልም እሠራለሁ በሚል የመሰረት ድንጋይ አስቀምጦ እንዳላየ ማለፍ ግን የለበትም፡፡ ምክንያቱም ህዝብን ማታለል ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል፡፡ አመኔታን ይሸረሽራል፡፡ የህዝብ ተቀባይነትን ያሳጣል፡፡ ይህ እየታወቀ መንግሥት የ2007ዓ.ም ምርጫ... Read more »

የህግ ማሻሻያዎቹ የፖለቲካ ምህዳሩን ያሰፋሉ

መንግሥት ትኩረት ሰጥቶ ከሚሰራባቸው ጉዳዮች አንዱና ዋነኛው የዜጎች ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ሳይሸራረፉ እንዲከበሩ ማድረግ ነው፡፡ እነዚህ መብቶች ህገመንግሥታዊ ነፃነቶች ሆነው የታወጁ ቢሆንም፤ባለፉት ጊዜያት ሲጣሱ መቆየታቸው ይታወቃል፡፡ ጥሰቱ በህግ ማዕቀፍ ሳይቀር ተደግፎ መቆየቱም... Read more »

የሀገሪቱን ሀብት ለመታደግ !

ኢትዮጵያ ከፍተኛ መጠን ያለው ሀብት ወደ ውጭ እንዲሸሽ ከሚደረግባቸው ሀገሮች አንዷ ሆናለች ፡፡በቅርቡ ይፋ የተደረገ አንድ መረጃ እንዳመለከተውም ሀገሪቱ ባለፉት 27 ዓመታት 36 ቢሊዮን ዶላር ወይም  አንድ ትሪሊዮን 80 ቢሊዮን ብር ገደማ... Read more »

ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ሁላችንም እንትጋ

አገራት እንደየእድገት ደረጃቸውና ሥልጣኔያቸው መጠን የተለያየ የፖለቲካ አቅጣጫዎችን ሲከተሉ ኖረዋል፡፡ አንዳንድ አገራት በዴሞክራሲያዊ  የፖለቲካ አመራር ሲመሩ ሌሎቹ ደግሞ ፍፁም አምባገነናዊ ሥርዓት ስር ለዘመናት ኖረዋል፡፡ አሁን አሁን ግን አብዛኞቹ አምባገነን መንግሥታት በህዝቦች ትግል... Read more »

«ለጠቢብ ጥበብ እንዲጨምር ምክንያት ጨምርለት!»

ኢትዮጵያዊነት ከደም ውስጥ የሚዋሀድ ማንነት በመሆኑ በቀላሉ ሊጠፋ አይችልም። መገለጫውም ቢሆን ለአመነበት መሞት ነው። ለዚህም ነው «ኢትዮጵያ በአህያ ቆዳ አልተሰራችምና ማንም በጩኸት ሊያፈርሳት አይችልም» የሚባለው። ምክንያቱም ከ3ሺ ምናምን ዓመታት በላይ ኢትዮጵያን ለማፈራረስ... Read more »

ተጠያቂነት ይስፈን !

ኢትዮጵያ በ2018 ዓ.ም ዝቅተኛ መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገሮች ተርታ ለመሰለፍ የወጠነችውን ግብ ለማሳካት የአምስት ዓመት ግብ በመንደፍ እየተጋች ትገኛለች። የተያዘውን ግብ በተጠበቀው ልክ  እውን ለማድረግም  ገቢን ማሳደግ  ወሳኝነት አለው። ገቢ የሌለው መንግስት ... Read more »

ሜዳውም ፈረሱም ኃላፊነት የሚሰማው ህዝብና ፓርቲ ይጠብቃሉ

የዴሞክራሲዊና ሰብዓዊ መብቶች መጓደልና የፍትህ እጦት የአገራችንን ህዝቦችን አስቆጥቶ ያለፉት ሁለት ሶስት ዓመታት ህዝባዊ እምቢተኝነትና አመጽ አገሪቱን ክፉኛ ሲንጧት እንደነበር የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው። ኢህአዴግ አገሪቱን በመራባቸው 27 ዓመታት በኢኮኖሚው መስክ አስገራሚ... Read more »