ስለ ሰላም የሚደረግ የትኛውም ንግግር ሀገርን ለማሻገር የሚያስችል መነቃቃት ነው !!

እንደ ሀገር ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የሚያስችል የትኛውም አይነት የሰላም ንግግርና ውይይት እውቅና ሊሰጠው የሚገባ እና የሚበረታታ ነው። ለረጅም ዘመናት ብዙ ያልተገባ ዋጋ እየከፈልን ከመጣንበት የግጭት አዙሪት ለመውጣትም አማራጭ የሌለው መፍትሄ ነው ።... Read more »

 በፕሮጀክቱ አፈጻጸም የሚታየው ሁለንተናዊ መነቃቃት የመበልጸግ ተስፋችን ማሳያ ነው !

አዲስ አበባን ለነዋሪዎቹዋ የተመቸች ፣ ለዘመናዊ አኗኗር የተሻለች ፣ ለኢትዮጵያ ከዚያም ባለፈ ለአፍሪካ የኩራት ምንጭ የምትሆንበትን እድል ለመፍጠር የተጀመረው ከተማዋን የማደስ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ ሌት ተቀን እየተሠራ ይገኛል። በእያንዳንዷ... Read more »

የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገራዊ ምክክሩ በመሳተፍ ሀገራዊ ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል!

የፖለቲካ ፓርቲዎች መመስረት አልፋና ኦሜጋ የሀገር ህልውና ነው። የፖለቲካ ፓርቲዎች ከምስረታቸው ጀምሮ እስከ ስልጣን ድረስ ያሰቡትን አላማ ማሳካት የሚችሉት ሰላም ሲረጋገጥ እና የሀገር ህልውና ሲቀጥል ነው። ሰላም በሌለበት ፓርቲም ሆነ የፓርቲ ፖለቲካ... Read more »

ከችግሮቻችን የምንወጣበት ተጨባጭ አማራጭ!

እኛ ኢትዮጵያውያን የረጅም ዘመናት የሀገረ መንግሥት ታሪክ ባለቤቶች ነን። በነዚህ ዘመናትም እንደ አንድ ትልቅ ሕዝብ ብዙ አሉታዊ እና አወንታዊ ክስተቶችን አሳልፈናል። ከፍ ካለ ሥልጣኔ ጀምሮ ልብን የሚሰብሩ የግጭት እና የጦርነት ፤ የረሀብ... Read more »

በግብርናው ዘርፍ የታየው መነቃቃት ድህነትን ታሪክ ለማድረግ ለጀመርነው ትግል ስኬት ዋነኛ አቅም ነው!

እንደ ሀገር ከፍተኛ የሚታረስ መሬት ፣ ተስማሚ አየርና ሰፊ የሰው ኃይል ቢኖረንም ለግብርናው ዘርፉ ተገቢው ትኩረት መስጠት ባለመቻላችን ፣ በምግብ እህል እጥረት ምክንያት በየወቅቱ የተለያዩ ፈተናዎችን አስተናግደናል ። ብሔራዊ ክብራችንን በሚነኩ የረሀብ... Read more »

ለዘላቂ ሰላም ከብሔራዊ ምክክሩ የተሻለ አማራጭ የለም!

የሰላም እጦት ሊያስከፍል ስለሚችለው ያልተገባ ዋጋ ከኛ ከኢትዮጵያውያን በላይ ሊመሰክር የሚችል አለ ለማለት የሚያስደፍር አይደለም። ከሰላም እጦት ጋር በተያያዘ በዘመናት ውስጥ ዋጋ ያልከፈለ ትውልድ የለም ብሎ ለመናገር በሚያስደፍር የታሪክ ትርክት ውስጥ ያለን... Read more »

 ኢትዮጵያ በሰላማዊና ሕጋዊ አማራጮች በቀይ ባሕር የመጠቀም መብቷን ለማረጋገጥ አበክራ ትሠራለች!

ኢትዮጵያን ያለ ቀይባህር ፤ ቀይባህርንም ያለኢትዮጵያ ማሰብ ከባድ ነው። ኢትዮጵያ በታሪኳ ያሳለፈቻቸው መነሳቶችም ሆነ መውደቅ በቀጥታ ከቀይ ባህር ጋር ይያያዛል። ኢትዮጵያ በቀይ ባህር ላይ የበላይነት ይዛ በቆየችባቸው ዘመናት ገናና እና ተጽዕኖ ፈጣሪ... Read more »

ፍላጎቶችን ማጣጣም የሚያስችል አዲስ የፖለቲካ አስተሳሰብ ለመፍጠር

በአንድ ሀገር ዘላቂ ሰላም ለማስፈን ልዩነቶችንም ሆነ እነሱን ተከትሎ የሚፈጠሩ አለመግባባቶችን በሰላማዊ መንገድ ተነጋግሮ መፍታት የሚችል ሀገራዊ ማህበራዊ የአስተሳሰብ መሠረት መፍጠር ያስፈልጋል። ለዚህም ደግሞ እንደ ሀገር ያሉ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እሴቶችን... Read more »

 ኢትዮጵያ እየመከረች ነው !

አለመግባባቶች፣ ግጭቶችና ጦርነቶች ኢትዮጵያን ብዙ አሳጥተዋል፤ ከሕዝቦቿም ብዙ አጉድለዋል፡፡ እነዚህ ሀገሪቱንና ሕዝቧን ለከፋ ጉዳት ሲዳርጉ የቆዩ ችግሮች ያለመነሻ የተፈጠሩ አይደሉም፡፡ እነዚህን መነሻዎች በመለየት ተገቢው ርምጃ ባለመወሰዱ ሳቢያ ዜጎችና ቡድኖች አጣን ያሉትን ሁሉ... Read more »

 አጀንዳ የማሰባሰብ ተግባሩ ውጤታማ እንዲሆን ሁሉም የድርሻውን ይወጣ!

በ2017 ዓ.ም በሀገራችን እጅግ መሠረታዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ሀገራዊ መግባባት ተፈጥሮ ማየትን ራዕዩ አድርጎ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን በታሪክ ሂደት የተፈጠሩ አለመግባባቶችን በማያዳግም መልኩ እልባት ለመስጠት ዘርፈ ብዙ ጥረቶችን በማድረግ ላይ... Read more »