ስሌት ከስሜት ይላቅ!

ሁሉም በሽተኛ ሁሉም ራሴን ባይ በቤታችን ደህና መጥፋቱ ነው ወይ ይላል ዘለሰኛው፤ ከግጭት ወሬ ራሳችንን ራቅ ብናደርግም ጎትቶ የሚያስገባን አይጠፋም፡፡ በየመንገዱም ሆነ በየእምነት ቦታው ብቻ የትም ቢኬድ ዜጎች ወቅታዊ ሁኔታው አሳስቧቸዋል፡፡ ዜጎች... Read more »

የስነ ምግባር ዝቅጠትን ለማረም ሁሉም ይሥራ!

የስነ ምግባር ቋንቋዊ ትርጉሙ ባህሪ ማለት ነው። ስነ-ምግባር ከነፍስ ጋር ጥልቅ ቁርኝትና የፀና መሰረት ያለው ሲሆን ፍላጎታችንና ምርጫችን፤ በጎና መጥፎ እንዲሁም ፀያፍም ሆነ ውብ ሥራዎቻችን የሚመነጩበት የህይወታችን ክፍል ነው። ነፍስ በባህሪዋ ለሁሉም... Read more »

መንግሥት ይታገስ እንጂ አይልፈስፈስ!

የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት በአማራ ክልል የኦሮሚያ ልዩ ዞንና በሰሜን ሸዋ የተከሰተውን የሠላም መደፍረስ ለማረጋጋት አስፈላጊው ህጋዊና ተመጣጣኝ ርምጃ እንዲወሰድ ትዕዛዝ አስተላልፏል። የትዕዛዙ ዓይነተኛ ማጠንጠኛ ደግሞ የዜጎችን ሠላም ማረጋገጥና የሕግ የበላይነትን ማስከበር... Read more »

የመንግስትና የግሉ ዘርፍ አጋርነት ለእውቀትና ቴክኖሎጂ ሽግግር ቅድሚያ ይስጥ!

የኢፌዴሪ መንግስት በመንግስት ይዞታ የሚገኙ አንዳንድ ኩባንያዎች ወደ ግል ባለሀብት በሙሉ ወይም በከፊል ለማዞር ወስኖ እየሠራ ነው፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድን የመሳሰሉ ድርጅቶችንና የኃይል ማመንጨት፣ የመንገድ ግንባታ እና ሌሎች ኩባንያዎችን ወደ... Read more »

ክረምቱ ሳይገፋ ተፈናቃዮችን እናቋቁም!

ጠቆርቆር ብሎ የደመነውን ሰማይ ቀና ብሎ ለማየት አያስደፍርም። ነጎድጓዳማው ድምጽ በሰማይ አድማስ እየተደመጠ ማስፈራራቱን ቀጥሏል። በመብረቅ ብልጭታ የታጀበው የነጎድጓድ ድምጽ ከፊቴ ዞር በሉ፤ መጠለያችሁን በፍጥነት ፈልጉ… መልዕክት አንግቧል። ሁሉም ሰው ይህንን መልዕክት... Read more »

አንድ ዓመት ነገ ነው!

አዎን አንድ ዓመት ነገ ነው። የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) መጋቢት 24 ቀን 2011 ዓ.ም በሚሌኒየም አዳራሽ በተካሄደው የአንድ ዓመት የለውጥ ጉዞ መርሀ ግብር ላይ ባደረጉት ንግግር፤ በቀጣይ አንድ ዓመት ውስጥ... Read more »

የማሕበራዊ ድረ ገፅ የጥፋት መልዕክተኞችን በጋራ መታገል ያስፈልጋል!

እንደ ‹‹ኢንተርኔት ወርልድ ስታተስ› መረጃ በአሁኑ ወቅት በአለም ሦስት ነጥብ ስድስት ቢሊዮን በላይ ህዝብ የኢንተርኔት ተጠቃሚ ነው፡፡ ከዚህ ውስጥ ከሁለት ነጥብ አምስት ቢሊዮን በላይ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚ ነው፡፡ ከእነዚህ ማህበራዊ ሚድያ መካከል... Read more »

ኢትዮጵያዊ አንድነትን ማጠናከር የሁሉም የቤት ሥራ ነው!

ኢትዮጵያዊነት በጀግኖች ኢትዮጵያውያን መስዋዕትነት ከትውልድ ወደ ትውልድ የተሸጋገረ የህብረ ብሔራዊነት መገለጫ ነው፡፡ የኢትዮጵያን ሕዝብ ከዳር እስከ ዳር በጥብቅ ያቆራኙት የጋራ እሴቶቹ የሚደምቁት በኢትዮጵያዊ አንድነቱ ነው፡፡ የጋራ እሴቶቹ በኢትዮጵያዊ አንድነት ጠንካራ ገመድ የተያያዙ... Read more »

ለትክክለኛና ተአማኒ መረጃ ተናብቦ መሥራት ያስፈልጋል

ሀገራዊ መረጃ ለአንድ አገር ዕድገት ብዙ ጥቅም አለው። በተለይ በዕቅድ ላይ ተመስርቶ የእድገት አማራጮችን ለመተለም፤ ገበያ ለማፈላለግ፣ የተሻሉ አማራጮችን ለማየት የመረጃ ዋጋ በቀላሉ የሚተመን አይደለም። በኢትዮጵያ በተለያዩ መስኮች መረጃዎች ይፋ ቢሆንም በመረጃዎቹ... Read more »

365 ቀናትን በለውጥ ባቡር ላይ!

ቂምና ጥላቻን ለመስበክና ለማስፋፋት አይሁን እንጂ ያለፈን ታሪክ ማስታወስና ማውሳቱ ክፋት አይኖረውም። ስለሆነም ካሌንደራችንን ወደ ኋላ አንድ ዓመት ያህል እንመልሰውና አገራችን የነበረችበትን ሁኔታ መለስ ብለን እናስታውስ። የመጣበትን የረሳ መዳረሻውን አያውቅም አይደል ብሂሉ?... Read more »