ፕሬሱ ለዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ጉልበት ይሁን

በኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሀን አጀማመር ከህትመት ሚዲያው ጋር የሚገናኝ እንደሆነ በርካታ ፀሀፍት ይስማማሉ። በአፄ ምኒልክና በአፄ ኃይለስላሴ ዘመናት የህትመት ውጤቶች አጀንዳ በይዘት የየነገስታቱ ፍፁምነት የሚሰብኩ እንደነበሩ ይታወቃል። በደርግ ዘመነ መንግስትም በአንፃሩ ቀደም ብለው... Read more »

ሰራተኛው ለመብቱም ለአገራዊ ሰላምም ዘብ ይቁም

ዓለም አቀፉ የሰራተኞች ቀን ዛሬ ይከበራል። ይህ በዓል የሚከበረው በዓለም ለ130ኛ፤ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ44ኛ ጊዜ ነው። በዓሉ በአገራችን ሰራተኞች ዘንድ “ሰላም ለአገር ዕድገት፤ ለሰራተኛው መደራጀትና ሁለንተናዊ እድገት መሰረት ነው” በሚል መሪ ቃል... Read more »

የፕሬስ ነጻነት ሌጣ ፈረስ አይደለም፤ የራሱን ልጓም ይፈልጋል!

 የፖለቲከኞች ዋነኛ አጀንዳ ነው። ብዙሃን ለእነዚህ መብቶች መከበር የህይወትና የአካል መስዋዕትነት ከፍለዋል። የሰው ልጆች መሰረታዊ ፍላጎቶችም ናቸውና ሊያፍኗቸው የተንቀሳቀሱ መንግሥታት መጨረሻም አላማረም። ለብዙዎች ከስልጣን መውረድም ዋነኛ ምክንያቶች ናቸው። የሰብዓዊና ዴሞክራሲ መብቶች! በአገራችንም... Read more »

ታላቅ ድልና የለውጡ ትሩፋት ነው!

የአመለካከትና ሃሳብን በነፃ የመያዝና የመግለጽ መብት የዜጎች ዴሞክራሲዊ መብት አንዱ መገለጫ ነው።በኢፌዴሪ ህገመግሥት አንቀፅ 29 እንደተደነገገውም ማንኛውም ሰው ያለማንም ጣልቃገብነት ሃሳቡን የመግለጽ ነፃነት አለው። ይህ ነፃነት በሃገር ውስጥም ሆነ ከሃገር ውጪ ወሰን... Read more »

ትንሳዔን በይቅርታና በፍቅር በመላ ክርስቲያን ወገኖቻችን በከፍተኛ ሃይማኖታዊ ሥርዓትና ሞቅ ደመቅ ባለ የበዓል ድባብ የሚከበረው የትንሳዔ በዓል የፊታችን ዕሁድ ይከበራል። ክርስቲያን ወገኖቻችን በዓሉን በተድላና በደስታ ለማክበርም ሽር ጉድ ማለቱን ተያይዘውታል። ሾላ፣ መገናኛ፣... Read more »

የዶላር ጥቁር ገበያው ቁጥጥር ከአንጀት ይሁን!

በተያዘው ዓመት ህዳር ወር ላይ እንዲህ የሚል ዜና ከገቢዎች ሚኒስቴር ተደመጠ፤ “በኢትዮጵያ ህገ ወጥ የገንዘብ አዘዋዋሪን በቁጥጥር ስር ለማዋል ለ3 ሰዓታት የበረረ አውሮፕላን ተመልሶ እንዲያርፍ ከተደረገ በኋላ ግለሰቧ በቁጥጥር ስር ዋለች፤…የአየር መንገዱ... Read more »

ለሰላም በፅኑ መቆም ከኢትዮጵያውያን ይጠበቃል!

 ባለፉት ዓመታት ለውጥ እንዲመጣ በመላ አገሪቱ ሕዝባዊ ንቅናቄ መፈጠሩን ተከትሎ በጎም መጥፎም ተግባራት መከሰታቸው በታሪክነት ተመዝግቦ የሚታወስ ነው።ለውጥ የሕዝብ የማያቋርጥ ፍላጎት ነውና ለበጎ ተግባር መከናወን ሲባል አንዳንድ ያልተጠበቁ አሳዛኝ ሁኔታዎች ቢከሰቱም እንኳ... Read more »

ጠንካራው የኢትዮ-ቻይና ግንኙነት ማሳያ

ኢትዮ-ቻይና የዲፕሎማሲ ግንኙነታቸው የተጀመረው እ.ኤ.አ በ1970 መሆኑን መረጃዎች ያመለክታሉ።ግንኙነቱ በጋራ የስልጣኔ እሴቶች ላይ የተመሰረተ እና ታሪካዊም ነው። ሁለቱም ሀገራት ግንኙነታቸውን ሲያስቡ ጥንታዊ ስልጣኔያቸውንና ረጅም የታሪክ ባለቤትነታቸውን ከግምት ውስጥ ይገባል። በመሆኑም ባለፉት አመታት... Read more »

የአስተሳሰብ አንድነቱ በተግባር ይገለጽ!

አንዴ ለመቁረጥ አስር ጊዜ ለካ የሚል ብሂል አለ። በዚህ ብሂል ሊተላለፍ የሞከረው ትልቅ መልዕክት ከተግባር በፊት ማሰብ ይቅደም የሚል ነው። እውነት ነው በትክክለኛ ሃሳብ ያልተመራ ተግባር መጨረሻው ውድቀት እንደሆነ የሚያሳዩ እልፍ መረጃዎችን... Read more »

የሰላሙ ጉዞ ለሁሉም ይዳረስ

በአንድ ወቅት አንዲት በአሜሪካ ትኖር የነበረች እስራኤላዊት «አገሬ በጠላቶቿ እየተጠቃች ነው፤ ይህንን ጥቃት ለመከላከል ወደዚያው እሄዳለሁ »በማለት ተናግራ ነበር፡፡ ይህንን ስናደምጥ ምን ሊታሰበን እንደሚችል መገመት አያዳግትም፡፡ ይህቺ እስራኤላዊ አገርዋን ከጥቃት ለመታደግ መነሳቷ... Read more »