አስተማሪ መልዕክት!

ይቅርታ መጠየቅ ከሰብአዊ ማንነት የሚመነጭ የትህትና መገለጫ ነው። በተለይም ከፍ ባሉ ማኅበራዊ ፣ ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ እሴቶች በተገነባ ማህበረሰብ ውስጥ በእለት ተእለት ህይወት ያለ ትልቅ ሰብአዊ እሴት ነው። እንደ ሰው ፍጹም አለመሆንን... Read more »

 መልካም የኢድ አል አድሃ (አረፋ ) በዓል!

የኢድ አል አድሃ (አረፋ ) በዓል በእስልምና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ በዓላት አንዱ ነው። በዓሉ በእምነቱ አስተምህሮ መሠረት ነብዩ ኢብራሂም የአላህ ትዕዛዝን ለመፈጸም በፍጹም ትህትና እና ታዛዥነት ልጃቸው እስማኤልን ለመስዋዕትነት ያቀረቡበት... Read more »

ለለውጥ ጉዟችን ስኬት ማኅበረሰባዊ ስክነት ወሳኝ ነው!

ለውጥ ሰብዓዊ መሻት ነው። በለት ተለት ህይወታችን የሚያጋጥመን / የሚሰማን ከየትኛውም አሮጌ ነገር ጋር አብሮ ያለመቆየት መነቃቃት ነው። ማኅበረሰባዊ ለውጥም ከዚህ ተጨባጭ እውነት የሚቀዳ፤ የማኅበረሰብ መሻት ነው። አግባብ ባለው መንገድ በጠንካራ ዲሲፕሊን... Read more »

የውጭ ኢንቨስትመንት ፍሰቱን የማሳደጉ ሥራ የመላው ሕዝባችንን የተቀናጀ ጥረት ይፈልጋል!

ለአንድ ሀገር የእድገት ጉዞ ስኬት ከሆኑት መካከል የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ትልቅ አቅም እንደሆነ ይታመናል። የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት የማይፈልግ ሀገር የለም፡፡ አድገዋል የሚባሉት እንደ ቻይና ያሉት ሀገሮችም ጭምር ይህን የልማት አቅም በእጅጉ ይፈልጋሉ፡፡... Read more »

ኢትዮጵያ ውጤታማ ባለብዙ ወገን ግንኙነትን ለማስፈን ቁርጠኛ ናት

ኢትዮጵያ ሁሉንም ባማከለ መልኩ ከሀገራት ጋር ግንኙነት ታደርጋለች፡፡ ለሕዝብና ለሀገር እስከጠቀመ ድረስ በገለልተኝነት መርህ ከአራቱም ማዕዘናት ጋር አብራ ትሠራለች፤ ወዳጅነት ትመሰርታለች፡፡ በዚህም ከምሥራቁም ሆነ ከምዕራቡ ሀገራት ጋር ጠንካራ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በመመስረት በሰላምና... Read more »

 ዕውቀቶቻችን ዛሬን የሚዋጁ እና ነገዎቻችንን ብሩህ የሚያደርጉ መሆን ይገባቸዋል!

የትኛውም ትውልድ የራሱንም ሆነ የመጪውን ትውልድ ዕጣ ፈንታ ሊቀይር የሚችለው ትናንት ከፈጠራቸው ባርነቶች መውጣት የሚያስችል ሁለንተናዊ መነቃቃት መፍጠር ሲችል ነው። በተለይም ትናንቶች ላይ ለዘመናት ቆሞቀር ለሆነ ትውልድ የትኞቹም ከትናንት የመውጣት አማራጮች መሰረት... Read more »

ወቅቱ ለቆዳው ዘርፍ ችግሮች ተጨባጭ መፍትሄ አስቀምጦ ወደ ተግባር የሚገባበት ነው

ሀገራችን ካላት ከፍተኛ የቀንድ እንስሳት ሀብት አንጻር በቆዳና ሌጦ ዘርፍ ከፍ ባለ ደረጃ ተጠቃሚ እንደምትሆን ይታመናል። ይህንን ሀገራዊ ተጠቃሚነት እውን ለማድረግ በየወቅቱ የተለያዩ ጥረቶች ቢደረጉም፣ ተጨባጭ ለውጥ ማምጣት ግን አልተቻለም። በአንድ ወቅት... Read more »

 በአረንጓዴ ዐሻራ ያስመዘገብነውን ስኬት ወደ ላቀ ደረጃ እናሸጋግር!

ሀገራችን በዓለም አቀፍ ደረጃ ሞገስ እና ተደማጭነት ካገኘችባቸው አጀንዳዎች አንዱ የአረንጓዴ አሻራ ነው። ይህ ሀገርን አረንጓዴ እናልብስ በሚል በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አነሳሽነት በተፈጠረ ሀገራዊ መነቃቃት በ2011 ዓ.ም የተጀመረው የችግኝ ተከላ ዘመቻ... Read more »

የትምህርት ሥርዓቱን ስብራት ለማከም!

ትምህርት ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገት ዋነኛ አቅም ነው። ከዚህ የተነሳም ሀገራት ለትምህርት ዘርፍ ከፍተኛ ሀብት በመመደብ ዘመኑን በእውቀት የሚዋጅ ትውልድ ለመፍጠር ትኩረት ሰጥተው ይሠራሉ። እንደ ሥራቸው ስኬትም ዛሬ ላይ እንደ ሀገር ያሉበትን... Read more »

 በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉብኝት የተገኙ ውጤቶች የውጪ ዲፕሎማሲ ስኬታችን ማሳያዎች ናቸው!

ባለፉት አምስት ዓመታት እንደሀገር ውጤታማ ከሆንባቸው ዘርፎች መካከል አንዱ የዲፕሎማሲ ዘርፍ ነው። በዘርፉ ያስመዘገብናቸው ስኬቶች ሀገርን ከፍ ካለ ስጋት መታደግ የሚያስችል አቅም የፈጠሩ፤ ለጀመርነው ልማት ውጤታማነት ስትራቴጂክ ጉልበት የሆኑ ናቸው። በገለልተኝነት የሀገር... Read more »