ስለ ሰላም ለምን እንበል!

 አዎን ስለአገራዊ ሰላማችን ሲባል ሁላችንም “ለምን?” እንበል። ብዙዎቻችን “ከእጅ ያለ ወርቅ…” ሆኖብን ነጋ ጠባ አገራዊ ሰላማችንን ሊያሳጣን የሚችል የክፋት ጠጠር በየፊናችን እንወረውራለን። አውቀንም ይሁን ሳናውቅ። ሳናውቅ ላደረግነውና ለምናደርገው የማወቅ ቀናችንን ዛሬ አድርገን... Read more »

የአገራችንን የትምህርት ዘርፍ ለማሳደግ ሁላችንም እንረባረብ

 ኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት አስርት አመታት ካስመዘገበቻቸው ዘርፈብዙ ስኬቶች ውስጥ አንዱ በትምህርት ዘርፉ የተገኘው እድገት ነው፡፡ በተለይ የትምህርት ተደራሽነትን ለማሳደግ በተከናወኑ ስራዎች በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች በርካታ ትምህርት ቤቶች ተገንብተዋል፡፡ የተማሪዎች ቁጥርም በከፍተኛ ሁኔታ... Read more »

የብዝሃነት ከተማ

 የኢፌዴሪ ህገ መንግስት የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች የቃል ኪዳን ሰነድ መሆኑን በመግቢያው አስፍሯል። ይህ የሚያመለክተው ኢትዮጵያ የብዝህነት ሃገር መሆኗን ነው። የበርካታ ቋንቋ፣ ባህል፣ እምነት ሀገር መሆኗንም በማስረገጥ ለሁሉም እኩል እውቅና ይሠጣል። ስለሆነም... Read more »

ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ሰላማዊ የመማርማስተማር መድረክ ይሁኑ

 ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በአንድ ሀገር ውስጥ የተማረን ዜጋ ከማፍራት ባሻገር የሚፈጠሩ ልዩ ልዩ ችግሮችንና ማነቆዎችን መፍቻ የዕውቀት በሮች ቁልፍ ናቸው። የአንድ ሀገር ጥንካሬም ሆነ ድክመት የሚመሰረተው በእነዚሁ ተቋማት ድክመትና ጥንካሬ ላይ ነው።... Read more »

ዜጎች ከሕገወጡ ይልቅ ሕጋዊውን አካሄድ ሊከተሉ ይገባል!

 ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር በአገር ደረጃ ችግር መሆኑ ግንዛቤ ተይዞበት መፍትሄ ለማበጀትና ሰለባዎችን ለመታደግ በመንግሥት ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራበት ይገኛል። መንግሥት ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታትና በሕግ ማዕቀፍ ለማስደገፍ ሲል እስከ ቅርብ ዓመታት ድረስ በተለይ... Read more »

የአብሮነት እሴቶቻችንን በጋራ ማጎልበት ይገባል

 የሀገራችን የሃይማኖት ብዝሀነት በርካታ እሴቶችን ገምዶ የያዘ ለመሆኑ ዜጎቿ እየኖሩበት ያለውን የአብሮነት ባህል ማስተዋል ብቻውን በቂና ጠንካራ ምስክር ነው። ሃይማኖታዊ በዓላት ለኢትዮጵያውያን በፍቅር የሚጠበቅና ያለህን እያካፈልክበት ዘመን የምትሻገርበት እውነተኛ እሴት ነው። በእነዚህና... Read more »

ለዘመናት የዘለቀው ትስስር በወቅታዊ የዲፕሎማሲ መድረክ በውጤት ታጅቧል!

 ‹‹ወደ ኮርያ በአምስት ዙር ከዘመቱት 6,037 ኢትዮጵያውያን መካከል 122ቱ በጦርነቱ ሲሰዉ አንድም የተማረከ ኢትዮጵያዊ ወታደር የለም። ግዳጃቸውን ፈጽመው ከተመለሱት ውስጥ የሽምቅና የደፈጣ ውጊያዎችን ተካፍሎ አኩሪ ገድል ፈፅሟል። የሁለቱ አገራት ወዳጅነት በደም የተሳሰረ... Read more »

የኢንዱስትሪ ፓርኮቻችን የሥራ ዕድል ፈጠራ የዕቅዳቸውን ያህል ይሁን

 አገሪቱ ኢኮኖሚዋን ከግብርና ወደ ኢንዱስትሪ ለማሸጋገር እያከናወነች ባለችው ተግባር በተለይ ለማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ሰፊ ትኩረት ሰጥታለች። በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በመንግሥትና በግሉ ዘርፍ የተገነቡት የኢንዱስትሪ ፓርኮችም ለዚህ አንድ ማሳያ ተደርገው ይወሰዳሉ። አሁን ደግሞ የኢንዱስትሪ... Read more »

ሚዛናዊ አስተሳሰብን በማዳበር ነገን የተሻለ እናድርግ

 ሰዎች የጥላቻና የሌሎች መጥፎ ምግባሮችን እውነተኛ ውጤት ቢያውቁ፣ የሚያስከትሉትን የመንፈስ ድቀትና ዝቅጠት ቢረዱ ያለምንም ጥርጥር ከእኩይ ድርጊታቸው ይቆጠቡ ነበር” ሲል እውቁ የግሪክ ፈላስፋ ሶቅራጥስ ተናግሮ ነበር። የዘመናችን የስነልቦና ባለሙያዎችም ይህንን እውነታ ይጋራሉ።... Read more »

ባህሎቻችንን በመጠበቅ ተጠቃሚ መሆን ይገባናል!

ኢትዮጵያውያን የበርካታ ባህል ባለቤቶች ነን፡፡ ከእነዚህ ባህሎች መካከል በተለይ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍሎች በስፋት የሚታወቀው ከዕርገት ጋር ተያይዞ የሚከበረው የልጃገረዶች ሀይማኖታዊና ባህላዊ በዓል መካከል የአሸንዳ፣ማሪያ፣ ዓይኒ ዋሪ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል አንዱ ነው፡፡... Read more »