ለምርጫው ስኬታማነት ባለድርሻዎች የሚጠበቅባቸውን ይስሩ!

 ኢትዮጵያ በለውጥ ሂደት ላይ ትገኛለች። በዚህ የለውጥ ሂደት ደግሞ ፈተናዎች መብዛታቸው አይቀሬ ነው። ከዚህ በተጨማሪ የያዝነው ዓመት ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ የሚካሄድበት በመሆኑ ሁኔታውን የተለየና ከባድ ያደርገዋል። በዚህ አገራዊ ምርጫ ደግሞ የባለድርሻ አካላት... Read more »

የአደባባይ በዓላቶቻችን ብሔራዊ ሀብትም

ኩራትም ናቸው  “አገሬ ኢትዮጵያ – ተራራሽ አየሩ፤ ፏፏቴሽ ይወርዳል በየሸንተረሩ፤ ልምላሜሽ ማማሩ” … ከሚል የአገርን ውበት ከሚያደንቁ የግጥም ስንኞችና ውብ ዜማ አንስቶ ፡- ‹‹ አገር ማለት ልጄ፣ አገር ማለት፤ እንዳይመስልሽ የተወለድሽበት ቦታ፣... Read more »

የሰላሙ ዕቅድ ይበል የሚሰኝ ነው!

 በበረከት የተትረፈረፍንበት የክረምቱ የዝናብ ወቅት አልፎ በለምለሙ መስከረም ወር መጨረሻ በዕለተ ሰኞ መስከረም 26/2012 ዓ.ም የኢትዮጵያ ህዝብ እንደራሴዎች መሰብሰቢያ የሆኑት የህዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባቸውን አካሂደዋል። በመክፈቻ ስብሰባው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት... Read more »

ከክብረበዓላቱ ያተረፍናቸውን ሰላም፣ ፍቅርና አንድነት እናስቀጥል

 መስከረም በርካታ የአደባባይ በዓላት የተከበሩበት ወር ነው። በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ በአደባባይ በመውጣት ያከበረው የደመራ፣ የወላይታ የዘመን መለወጫ /ጊፋታ/፣ የሃዲያ የዘመን መለወጫል /ያሆዴ/ እንዲሁም ትናንትናና ከትናንት በስቲያ በብዙ ሚሊዮን ህዝብ የታደመባቸው የፊንፊኔና የሆራ... Read more »

ኢሬቻ የአንድነትና የፍቅር በዓል መሆኑ ተመስክሯል!

ኢሬቻ በአደባባይ ከሚከበሩና ህዝብ አሳታፊ ከሆኑ ታላላቅ በዓላት አንዱና ዋነኛው ነው። ኢሬቻ በዓመት አንድ ጊዜ የመስቀል በዓል ካለፈ በኋላ ሁሉም የኦሮሞ ህዝብ በአንድነት፣ በሰላም፣ በፍቅር እና በይቅርታ የሚያከብረው በዓል ነው። በዚህ በዓል... Read more »

ኢሬቻ የሰላም፤ የአንድነት፤ የፍቅርና የምስጋና በዓል!

 የገዳ ስርዓት የኦሮሞ ህዝብ በረጅም ዘመን ታሪኩ የመሰረተው ተቋም ነው። እሬቻ ደግሞ በገዳ ስርዓት ውስጥ አንድ የምስጋና ተቋም ነው።እሬቻ ማለት ምስጋና ማለት ሲሆን ለተደረገልን መልካም ነገሮች ሁሉ ፈጣሪን ማመስገን ነው። ዝናቡን ላዘነበ... Read more »

ሕዝቡም ደህንነቱን የመጠበቅ ኃላፊነት አለበት!

 ወርሀ መስከረም ትልልቅ ብሔራዊና ህዝባዊ በዓላት የሚከበሩበት ወር ነው። በወሩ መባቻ ከሚከበረው የኢትዮጵያ ዘመን መለወጫ የአዲስ ዓመት በዓል ባለፈ፤ በሀድያ ብሔር ሆዴ መስቀላ፤ በወላይታ ጊፋታ፤ የአዲስ ዓመተ ማብሰሪያ፤ እንዲሁም የመስማማት፤ የአንድነት የእርቅና... Read more »

የደም ከበርቴዎችን በጋራ እንታገል !

 ሰላም የሁሉ ነገር ዋስትና ነው። ሰርቶ የመለወጥ፣ ወልዶ የማሳደግ፣ ወጥቶ የመግባት፣ ዘርቶ የማፍራት በአጠቃላይ በሰው ልጆች የዕለት ተዕለት ተግባር ውስጥ ከምንተነፍሰው አየር ያልተናነሰ ዋጋ አለው። ሰላም ከሌለ ነገ የለም። ስለነገ ማሰብም ማቀድም... Read more »

አዲስ አበባን አዲስ የማድረጊያው ወቅት አሁን ነው

 የአዲስ አበባ መንገዶችና ከተማዋን አቋርጠው የሚፈሱ ወንዞች ቀን ሊወጣላቸው የመጨረሻው ደረጃ ላይ የደረሱ ይመስላሉ። በከተማዋ ጎዳናዎች የሚመላለስ ወጪና ወራጅ፤ በወንዞቹ አቅራቢያ የሚዘዋወር ሁሉ ፊቱን ሳያቀጭም፣ አፍንጫውን ሳይሸፍን ማለፍ አይሆንለትም። ይህ ሁሉ ካለምክንያት... Read more »

ጸረ ሰላም ኃይሎችን ተላላኪ ማሳጣት ይገባል!

 ሀገራችን በለውጥ ጎዳና እየተራመደች ትገኛለች። በለውጡ የህዝቡ የዘመናት ጥማት የሆኑትን ዴሞክራሲያዊ ስርአትን ለማምጣት፣ የዜጎችን መብት ለማስጠበቅ፣ የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ፣ ወዘተ የሚያስችሉ ተግባሮች እየተከናወኑ ናቸው። ባለፈው አንድ ከዓመት በላይ ጊዜም ብዙ ስኬቶችን ማጣጣም... Read more »