ረቂቅ ሕጉ ልማታችን በጠንካራ የሕግ እና የሞራል መሠረት ላይ እንዲዋቀር ይረዳል!

እንደ ሀገር የጀመርነው ድህነትን ታሪክ የማድረግ ትግል በሁለንተናዊ መልኩ በጠንካራ የሕግ እና የሞራል መሠረት ላይ ካልተዋቀረ፣ ውጤቱ የተጠበቀውን ያህል መላው ሕዝባችንንን ፍትሐዊ ተጠቃሚ እንዲሁም እንደ ሕዝብ ተስፋ የምናደርጋቸውን ነገዎች ተጨባጭ ያደርጋቸዋል ተብሎ... Read more »

 ከኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የሚገኘውን በረከት በመጠቀም እና ስጋቱንም በማሸነፍ ሀገር ተጠቃሚ እንድትሆን መሥራት ይገባል!

ዓለማችን በተለያየ የዕድገት ሂደት ውስጥ ስትጓዝ ቆይታለች። ግብርና የመጀመሪያውን የሰው ልጅ ስልጣኔ ያመጣ ሲሆን፤ በተራው ደግሞ የተሻለ ካፒታልና የሰለጠነ የሰው ኃይል ለሚሻው የኢንዱስትሪ ዘርፍ ቦታውን አስረክቧል። የኢንዱስትሪው ዘርፍ በርካታ ሀገራትን ለዕድገትና ለብልጽግና... Read more »

 የሕዝቡን የመልማት ጥያቄዎች የመመለሱ ሥራ ለዘላቂ ሰላም ወሳኝ ነው !

ሰላምና ልማት የማይነጣጠሉ ጉዳዮች ብቻም ሳይሆኑ፤ ለአንድ ማኅበረሰብ ወይም ሕዝብ መሠረታዊ ነገሮች ናቸው፡፡ በተለይም በመንግሥት እና ሕዝብ የግንኙነትና መተማመን አውድ ውስጥ ልማት እና ሰላም ቁልፍ ጉዳዮች ናቸው፡፡ እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ለመበልጸግ እየተጉ... Read more »

በአረንጓዴ ዐሻራ የታየውን ዘርፈ ብዙ ስኬት ማስቀጠል የሁሉም ኃላፊነት ነው!

ምድር ስትሠራ ለሰው ልጆች የሚያስፈልጉ ነገሮችን በውስጧም፣ በገጿም እንድትይዝ ሆና ነው፡፡ እነዚህ ለሰው ልጅ በሕይወት የመኖር ምክንያት የሆኑ የምድር ገጸ በረከቶች ታዲያ፤ በራሱ በሰው ልጅ የአጠቃቀም ችግር ምክንያት ሲመናመኑ እና ሲጠፉ ይስተዋላል፡፡... Read more »

ምክር ቤቱ ለኦዲት መሥሪያ ቤቱ ሪፖርት ትኩረት ሰጥቶ ሊንቀሳቀስ ይገባል !

በመንግሥት ፕሮጀክቶች በስፋት የሚስተዋሉት የጥራት እና ፕሮጀክቶችን በተያዘላቸው ጊዜ ያለመጠናቀቅ ችግሮች እንደ ሀገር ብዙ ዋጋ እያስከፈሉን ስለመሆኑ የአደባባይ ምስጢር ነው። ችግሩ ቀደም ባለው ጊዜ በሀገራዊ ሜጋ ፕሮጀክቶች ሳይቀር በስፋት ሲስተዋል የነበረ፣ አሁንም... Read more »

አረንጓዴ ዐሻራ በሁሉም መስክ ራሳችንን ለመቻል ለጀመርነው ንቅናቄ ስትራቴጂክ አቅም ነው!

አረንጓዴ ዐሻራ ኢትዮጵያ ባለፉት አምስት ዓመታት በዓለም አቀፍ ደረጃ እንደ ሀገር እውቅና ካገኘችባቸው አጀንዳዎች አንዱ ነው። ይህ ሀገርን አረንጓዴ የማልበስ ንቅናቁ በሕዝባችን ከፍ ያለ ተቀባይነት በማግኘቱም በየአመቱ እተመዘገበ ያለው ስኬት ወደ ላቀ... Read more »

ለኢትዮጵያ የብልጽግና ጉዞ የቴክኒክና ሙያ ተቋማት ሚና ከፍተኛ ነው!

የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ዋነኛ ዓላማ በሀገሪቷ ብቁ፣ ተነሳሽነትና የፈጠራ ክህሎት ያለው የሰው ኃይል በመፍጠር ዕድገትና ብልጽግናን ማረጋገጥ ነው። ሥራ ፈላጊ ሳይሆን ፈጣሪ ዜጋም ማፍራትም ነው። ዘርፉ ጊዜው የሚፈልገውን የሰለጠነ ሰው ኃይል... Read more »

ሪፖርቱ፣ የበጀት አጠቃቀምና ቁጥጥር ሂደቱን በወጉ እንዲጤን የሚያነቃ ነው!

በጀት ለአንድ ሀገር ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ አጠቃላይ ሁለንተናዊ ብልጽግናን እውን ከማድረግ አኳያ የሚኖረው ሚና ተኪ የሌለው ነው፡፡ የሀገራት የእድገት መንገድ የሚለካውም የኢኮኖሚ አቅማቸው በሚፈቅድላቸው ልክ በሚመድቡት በጀት እና በጀቱን በተገቢው መልኩ ተጠቅመው... Read more »

ከቡናው ዘርፍ የበለጠ ተጠቃሚ ለመሆን !

መንግሥት ሀገሪቱ በግብርናው ዘርፍ ያላትን አቅም አሟጦ ለመጠቀም ሰፊ ሥራዎችን እያከናወነ ይገኛል። ግብርናው አጠቃላይ በሆነው የሀገሪቱ ኢኮኖሚ ውስጥ ካለው እና ሊኖረው ከሚችለው አስተዋጽኦ አንጻር የመንግሥት አሁናዊ ጥረቶች እንደሀገር ለጀመርነው ድህነትን በልማት የማሸነፍ... Read more »

የትራንስፖርት ዘርፉን ችግሮች ለዘለቄታው ለመፍታት አዲስ ስትራቴጂክ እይታ ያስፈልጋል!

በትራንስፖርት ዘርፍ የሚታዩ ችግሮች ሀገሪቱን በከፍተኛ ሁኔታ እየተፈታተኑ ከሚገኙ ተግዳሮቶች አንዱ ነው። ችግሩን ለመፍታት በየወቅቱ የተለያዩ ጥረቶች ቢደረጉም ፤ እየተባባሰ ከመሄድ ሊያቆመው የሚችል የመፍትሄ እርምጃ አስካሁን ተግባራዊ ሊሆን አልቻለም። በዚህም ዜጎች ላልተገባ... Read more »