ሰላም ይቀድማል !

አንድ ከፈጣሪ የተላኩ አባት ናቸው አሉ። ወደ ህዝብ ወርደው ህዝብ ሊደረግለት፣ ሊሟላለት የሚፈልገውን ነገር አንድ በአንድ ለማወቅ ፈለጉና እንዲህ ሲሉ አንድ ጥያቄ አቀረቡ። “በዚህ ምድር ላይ ስትኖሩ ምን እንዲሟላላችሁ ትፈልጋላችሁ?” ከተጠየቁት አንዱ... Read more »

ኢትዮጵያ ጠንካራና የተሟላ ፌዴራሊዝምን ትሻለች!

 ፌዴራላዊ ሥርዓት ለአገር ህልውና ጠንቅ ነው የሚሉ ወገኖች ‘ብሔረሰብና ቋንቋ ተኮር የሆነው ፌዴራላዊ ሥርዓት ዜጎች በጠባብ ብሔረሰባዊና ክልላዊ ማንነት ላይ እንዲያተኩሩ አድርጓል፡፡ የክልሉ ብሔረሰቦች ሌሎችን ዜጎችን በጥላቻ እንዲመለከቱ፤ ከዚህም አልፎ አዳዲስ ነገሮችን... Read more »

የቂምና የቁርሾ ስሜቶችን በእርቀ ሰላም እንሻር!

 በኢትዮጵያ ለበርካታ ዓመታት በተለያዩ ማህበረሰባዊና ፖለቲካዊ ግጭቶች ምክንያት በህዝቦች መካከል የተደራረቡ የቁርሾ ስሜቶችን ለማከም እውነትና ፍትህ ላይ መሰረት ያደረገ እርቅ ማውረድ አስፈላጊ ሆኖ ቆይቷል፡፡ በተለያዩ ጊዜዎች እና የታሪክ አጋጣሚዎች የሰብዓዊ መብት ጥሰት... Read more »

ፖለቲከኞች ለአገር እንደሚበጅ ምሩ፤ ደጋፊዎችም እውነተኛና ሚዛናዊ ሁኑ!

 እኒያ የደርጉና የኢሠፓ ሊቀ መንበር፣ የኢሕዲሪ ፕሬዚዳንትና የአብዮታዊ ጦር ጠቅላይ አዛዥ ሌተናል ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም ‹‹በቆሎ በልቶ ያልጠገበ ሕዝብ ወንበር ይመኛል፤ ወደዳችሁም ጠላችሁም እዚህ ወንበር ላይ የሚቀመጠው አንድ ሰው ነው…›› ሲሉ መፈንቅለ... Read more »

መንግስት ሆይ! አሁንም ህግን አስከብር እንላለን !

 ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በተቀሰቀሰው ግጭት የ86 ሰዎች ህይወት አልፏል ፡፡ ግጭቱ ብሄርና እምነትን መሰረት ያደረገ መሆኑን ተከትሎ የተለያዩ ብሄሮች ብሄረሰቦች አባላት እና የተለያዩ እምነቶች ተከታዮች በግጭቱ ህይወታቸውን አጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር... Read more »

ለተሻለ ነገ፣ ዛሬ ቁምነገር እንስራ

 ለአንድ ሀገር እድገት መሰረታዊ ከሚባሉ ግብዓቶች ውስጥ የሰው ሀብት ትልቁን ስፍራ ይይዛል፡፡ ለእድገት የሚያበቃ በቂ እውቀት ያለው፣ የሰለጠነና ለስራ ዝግጁ የሆነ ማህበረሰብ ያለው ሀገር ለመበልጸግ ሰፊ እድል አለው፡፡ ከዚህ አንጻር አገራችን ሰፊ... Read more »

የህግ የበላይነት ይከበር

  አዲሱ አስተዳደር የወረሳቸውና በሂደትም ያጋጠሙት በርካታ የእርስ በእርስ ግጭቶችና መፈናቀሎች በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ተከስተዋል፡፡ በሶማሌና በኦሮሚያ ድንበር፤ በቡራዩ፤ በጉራጌ ዞን በመስቃንና ማረቆ፤ በጌዲዮ፤ በአማራ ክልል፤ በቤኒሻንጉል፤ በሐዋሳ እንዲሁም ሰሞኑን በኦሮሚያ የተለያዩ... Read more »

በሕዝባዊ የውይይት መድረኮች ሰላማችንን እናረጋግጥ!

 ለውጡ ዓመት ከመንፈቅ በላይ በሆነው በዚህ ወቅት በርካታ ተስፋ የተጣለባቸው ተግባራት ተከናውነዋል።የንግግር ነፃነት ከመቼውም ጊዜ በላይ ሥራ ላይ እየዋለ ነው።አፋኝና ጨቋኝ የሆኑ የሚዲያ፣ የፀረ ሽብርና የበጎ አድራጎትና ማኅበራት ሕጎችን ለማሻሻል ወሳኝ የተባሉ... Read more »

ከጥፋት ኪሳራ እንጂ ትርፍ አይገኝም !

ኢትዮጵያውያን በነባራዊው ዓለም አብሮ የመኖር እሴቶቻቸውን እያጎለበቱ፣ ዴሞክራሲያዊ አስተሳሰብን እያዳበሩ፣ መልካም ተሞክሮዎቻቸውን፣ ታሪክና መተሳሰባቸውን ለመጪው ትውልድ እያወረሱ የመሄድ ባህልን ያሰርፃሉ ሲባል ቀደም ሲል ከነበራቸው ወግና ባህል በተፃራሪ እየታዩ ያሉት ተግባራት አሳዛኝ ሆነዋል፡፡... Read more »

በችግር ወቅት የታየው ኢትዮጵያዊ መተሳሰብ ተጠናክሮ ይቀጥል!

 በኦርሚያ ክልል አንዳንድ ከተሞች ሰሞኑን ሰላማዊ ሰልፍን ተገን በማድረግ በተፈፀመ አሳዛኝ ድርጊት የዜጎች ሕይወት ጠፍቷል፣ጉዳት ደርሶባቸው በህክምና ላይ የሚገኙም ጥቂት አይደሉም፣ንብረት ወድሟል፣ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ በመቋረጡም ዜጎች ለእንግልት ተዳርገዋል፣የህብረተሰቡ እንቅስቃሴ በመታወኩም ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ... Read more »