
ጀግንነት ብዙ መገለጫዎች አሉት፡፡ ስለጀግንነት ሲነሳ በአሁኑ ወቅት በቅድሚያ በአእምሯችን የሚመጣው የሃገር መከላከያ ሰራዊት ነው፡፡ ምክንያቱም ይህ ሰራዊት ሃገርን ከመፍረስ ያዳነና ሁላችንም በሰላም ወጥተን እንድንገባ ያስቻለን የምንጊዜም ባለውለታችን ነውና፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ግን... Read more »

አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ሰኔ 22 ቀን 2012 ዓ.ም በድንገት መገደሉን ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በተከሰተው የፀጥታ መደፍረስ የሰዎች ሕይወት በአሰቃቂ መንገድ ጠፍቷል፤ የአካልና የሥነ-ልቦና ጉዳት ደርሷል፤ ንብረት ወድሟል፤ ሰዎች ከቤታቸው እና... Read more »

የሰው ልጅ በህይወት ዘመኑ የተለያዩ ፈተናዎች ሊያጋጥሙት ይችላሉ፡፡ እንደአገርም በተለያዩ ፈተናዎች ውስጥ የማለፍ እድል ይገጥማል፡፡ ኢትዮጵያም ለበርካታ ጊዜያት በተለያዩ ፈተናዎች ውስጥ አልፋለች፡፡ በተለይ የግል ፍላጎታቸው ከሀገራዊና ከሰፊው ህዝብ ጥቅም የበለጠባቸው ጥቂት ቡድኖችና... Read more »

በሰው ልጆች የእለት ተእለት ህይወት ውስጥ በመሰረታዊነት ከሚጠቀሱ ጉዳዮች አንዱ ሰላም ነው። የሰው ልጆች ሁለንተናዊ የእድገት እንቅስቃሴ ሰላምን መሰረት ያደረገና በዚሁ የሚለካ ስለመሆኑ ቀደምት ታሪኮች በስፋት የዘገቡትና ዛሬም አበክረው የሚሰብኩት ትልቅ ሰብአዊ... Read more »

ወራትን የዘለቀው የመተከል ዞን የንጹሃን ዜጎች ጭፍጨፋ መቋጫ ሳያገኝ ቆይቷል። ለችግሩ እልባት ለመስጠትም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ጭምር በስፍራው በመገኘት ህዝቡንና አመራሩን አወያይተው አቅጣጫ አስቀምጠው በተመለሱ ምሽት የደም ቀበኞች በንጹሃን ላይ... Read more »

ኢትዮጵያን ለ27 አመታት ሲያስተዳድር የነበረው የህወሓት ጁንታ ራሱ በቆሰቆሰው እሳት ነዶ እነሆ ላይመለስ ወደመቃብር ወርዷል። ነገር ግን ቡድኑ በስልጣን ዘመኑ ሁሉ በሴራ የቆየ በመሆኑ የቡድኑን አስተሳሰብና የጥፋት ፈንጂዎች ለማጽዳት ጊዜ መውሰዱ አይቀሬ... Read more »

ኢትዮጵያ እንድትፈርስ፣ ህዝቦቿም እንዲበታተኑ አጥብቀው የሚሰሩ ሀይሎች እንዳሉ ይታወቃል። የሀገራችንን ሰላም፣ ልማትና እድገት የማይፈልጉት እነዚህ ሀይሎች ትናንትም ነበሩ፤ ዛሬም አሉ፤ ነገም ሊኖሩ ይችላሉ። እነዚህ የጠላት ሀይሎች በተለያየ ቦታ ልዩ ልዩ አጀንዳ በመቅረጽ... Read more »

የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች የቃል ኪዳን ሰነድ፤ የአብሮነት መሠረት እና አንድ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ትስስር ኖሯቸው የመቀጠላቸው አስኳል እንደሆነ የሚነገርለት የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት በ15ኛው አንቀጹ፤ «ማንኛውም ሰው በሕይወት የመኖር መብት አለው። ማንኛውም... Read more »

አገራዊ ለውጡን ተከትሎ በኢትዮጵያ ከ113 በላይ ግጭቶች ስለመከሰታቸው በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ መግለጻቸው ይታወሳል። በእያንዳንዱ ግጭት ጀርባም የሰው ሕይወት ጠፍቷል፤ አካል ጎድሏል፤ ንብረት ወድሟል፤ በርካቶችም ከመኖሪያ አካባቢያቸው ተፈናቅለዋል። እነዚህ ግጭቶች... Read more »

ቴክኖሎጂ የሰው ልጆችን የዕለት ተዕለት ህይወት በማቅለል ረገድና የሚጫወተው ሚና በቀላሉ አይታይም፡፡ ይህ ችግሮችን የመፍታት ሚናውም በግንኙነት፣ በጤና፣ በኢኮኖሚ፣ በመሰረተ ልማት፣ በትራንስፖርት ፣በጦር አውድ ፣ወዘተ. እንደየፈርጁ ይገለጻል፡፡ የቴክኖሎጂ ችግር ፈቺነት ግን ቴክኖሎጂን... Read more »