በመዘናጋት ለከፋ ጉዳት እንዳንዳረግ

ኮቪዲ 19 ወይም የኮሮና ቫይረስ በቻይና በሁዋን ግዛት መቀስቀሱ ከታወቀ ካለፉት አራት ወራት ወዲህ የመዛመት ፍጥነቱን ጨምሮ በ206 ሀገራት በመንሰራፋት 1ሚሊዮን የሚጠጉ ዜጎችን አጥቅቷል፡፡ የ50ሺ የሚበልጡ ሰዎችን ህይወት ነጥቋል፡፡ በአብዛኛዎቹ የአፍሪካ ሀገራት... Read more »

አሁንም ተግዳሮቶችን አልፈን የለውጡን ፍሬ በጋራ እንቋደሳለን!

የዛሬ ሁለት ዓመት የሀገራችን ተጨባጭ እውነታ ለሰሚ የማይጥም ፤ ለወሬ የማይመች ፤ በቀጣይ ቀን ምን ሊሆን እንደሚችል በሙሉ አፍ ለመናገር የሚያስደፍር አልነበረም። ሀገር እንደ ሀገር መንታ መንገድ ላይ ቆማ ለዜጎች የተስፋ ጭላንጭል... Read more »

ታሪክ ሰሪነታችን ይቀጥላል!

ኢትዮጵያውያን በየዘመናችን የተለያዩ ተግዳሮቶች እያጋጠሙን ተግዳሮቶቹን ወደ ትውልድ የተጋድሎ ታሪክ እየለወጥን የብዙ አኩሪ ታሪክ ባለቤት የሆንን ህዝቦች ነን ። የአኩሪ ታሪክ ባለቤት የመሆናችን እውነታ በየዘመኑ አንገቱን አቅንቶ በኩራት የሚራመድ ትውልድ ባለቤት እንድንሆን... Read more »

ጠንካራ እርምጃ ያስፈልጋል !

አንድ የሥራ ባልደረባዬ በፌስቡክ ገጹ የለጠፈውን ምስልና ከስሩ የሰፈረውን የፎቶ መግለጫ ሳነብ በምስሉ ላይ የሚታየው ወታደር ስለተሸከማት አህያ የሰፈረው ሃሳብ በእውነት ገላጭ በመሆኑ ለዛሬው የርዕሰ አንቀጽ ጽሁፍ መነሻ ሆነኝ። ጽሁፉ ‹‹ ይህ... Read more »

ጠንካራ እርምጃ ያስፈልጋል !

አንድ የሥራ ባልደረባዬ በፌስቡክ ገጹ የለጠፈውን ምስልና ከስሩ የሰፈረውን የፎቶ መግለጫ ሳነብ በምስሉ ላይ የሚታየው ወታደር ስለተሸከማት አህያ የሰፈረው ሃሳብ በእውነት ገላጭ በመሆኑ ለዛሬው የርዕሰ አንቀጽ ጽሁፍ መነሻ ሆነኝ። ጽሁፉ ‹‹ ይህ... Read more »

እንጠንቀቅ! እንጠንቀቅ! እንጠንቀቅ!

  ዓለም አቀፉ የጤና ድርጅት ወረርሽኝ ሲል የፈረጀው የኮሮና ቫይረስ ወደ ሀገራችን ከገባ ሁለት ሳምንታትን አስቆጥሯል። በዚህ ጊዜ ውስጥም 16 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። እነዚህ ሰዎች ከውጪ ወደ ሀገር ቤት... Read more »

ማህበራዊ ርቀትን መጠበቅ ትኩረት ሊደረግበት ይገባል

ኮሮና ቫይረስ በዓለም ማህበረሰብ ጤናና አጠቃላይ እንቅስቃሴ ላይ ከፍተኛ ቀውስ እየፈጠረ ነው::ቻይናን ሙሉ ለሙሉ ላለፉት ሁለት ወራት እንቅስቃሴዋን ዘግታ ማገገም ስትጀምር ፣ ሌሎቹን የእስያ አገሮች በማካለል አውሮፓንና አሜሪካ ገፈቱን መቅመስ ጀምረዋል::በአፍሪካ 50... Read more »

መዘናጋት ዋጋ እንዳያስከፍለን እንጠንቀቅ

ዓለማችን የደረሰችበትን የቴክኖሎጂ ደረጃ የሚፈታተን ጋሬጣ ከፊቷ ተደቅኗል፤ ኮሮና ቫይረስ። ይህ ወረርሽኝ በስልጣኔያቸው አንቱታን ያተረፉትንና ከፈጣሪ በታች ማንኛውንም ነገር መስራት ይችላሉ እስከማለት የተዘመረላቸውን አውሮፓውያን ጭምር ከመፈተን አልፎ እጅ እስከማሰጠት ደርሷል። ጣልያን፣ ስፔንና... Read more »

ለኢኮኖሚው ደህንነት ሁሉም የድርሻውን ይወጣ!

ስለፖለቲካው፣ ኢኮኖሚው፣ ግለሰባዊ ሕይወትም ሆነ ማንኛውም ነገር ለማውራት ቅድሚያ የአገርና የሕዝብ ሰላምና ደህንነታቸው ሊጠበቅ ይገባል። አገርና ሕዝብ ሰላምና ደህንነታቸው ሳይረጋገጥ እንኳንና የዓመቱን የነገን ማለም ከቶውኑ አይታሰብም። በተለያዩ ጊዜያት ተከስተው የዓለማችንና ሕዝቦቿን ደህንነት... Read more »

ችግሩን ተገንዝበን የመፍትሄው አካል እንሁን!

‹‹የእከሊትን ጠባሳ ያየ በእሳት አይጫወትም›› ይላል የአበው ፈሊጣዊ አነጋገር። እውነት ነው፤ ለዚህ አባባል መነሻ የሆነው ጉዳይ ለአባባሉ ተገቢ ነው። ሰሞኑን በዓለም የተከሰተውና ሁላችንንም በጭንቀት መከራ እያሳየን ያለው የወቅቱ ጉዳያችን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት... Read more »