
“ሲሾም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል ” የሚል ብሂል ባለበት እና የብዙውን ልብ በገዛበት ማህበረሰብ ውስጥ ሙስናን፣ የመልካም አስተዳደር ችግርንና ከዚህ የሚመነጩ ማህበራዊ ችግሮችን አሸንፎ መውጣት በቀላሉ የሚታሰብ አይደለም። ይህንን ዘርፈ ብዙ ማህበራዊ ችግር... Read more »

ከመጋቢት ወር 2011 ዓ.ም ጀምሮ በአገራችን ስርነቀል ለውጥ ተደርጓል። ይህ ለውጥ ደግሞ ያመጣቸው በርካታ መልካም አጋጣሚዎች የመኖራቸውን ያህል ቀላል የማይባሉ ፈተናዎችንም አስተናግዷል። በተለይ ከለውጡ በፊት በህገወጥ መንገድ ወደሃብት ከፍታ የወጡና ከነዚህ አካላት... Read more »

የጁንታው ርዝራዦች በተለይ ከሀገር ውጪ የሚኖሩት ጁንታው ሞቶ ተቀብሮም ማላዘናቸውን ቀጥለዋል። የህግ የበላይነትን አሻፈረኝ በማለት በከፈቱት ጦርነት እንዳይጠገኑ ተደርገው ተሰባብረዋል፤ በየዋሻው በየጫካው ከተወሸቁት አንዳንዶቹ እጅ አልሰጥ በማለታቸው ተደምስሰዋል፤ ሌሎች ደግሞ አውራቸውን ጨምሮ... Read more »

ጁንታው ተሓህት/ተጋድሎ ሓርነት ህዝቢ ትግራይ/ ይባል በነበረበት ወቅት ግገሓት/ ግምባር ገድሊ ሓርነት ትግራይ/ ከተባለውና ከእሱ በፊት ተመስርቶ በትግራይና በኤርትራ አዋሳኝ መሬቶች ላይ ይንቀሳቀስ ከነበረው የታጠቀ ድርጅት ጋር ሙሉ በሙሉ ውህደት ለመፈፀም ስምምነት... Read more »

ለ17 አመታት በጫካ፤ ለ27 አመታት ደግሞ በመንግስት ስልጣን ላይ ሆኖ ሃገር ሲዘርፍና ሲያተራምስ የኖረው የህወሀት ጁንታ ቡድን በጥቂት ቀናት የሃገር መከላከያ ሰራዊት የህግ ማስከበር ዘመቻና በመላ ኢትዮጵያውያን ትብብር ላይመለስ እስከወዲያኛው ተደምስሷል። በዚህ... Read more »

የትግራይ ሕዝብ በህወሓት ጁንታ ምክንያት ከአራት አስርት ለሚበልጡ ዓመታት የተለያዩ ችግሮችን፤ ከችግሮቹ የመነጩ መከራና ስቃዮችን ተሸክሞ ኖሯል። በነዚህ ወቅቶች ለከፋ ድርቅ፣ ከድርቁ ለመነጨ ረሀብ ፤ ለጦርነት፣ ጦርነት ሊፈጥር ለሚችለው መከራና ስቃይ እንዲሁም... Read more »

በሀገራችን መልኩን እየቀያየረ በሰበብ አስባቡ የሚነሳው ግጭትና ሁከት ዜጎች ሰላምና ደህንነት እንዳይሰማቸው ከማድረጉም በላይ የእርስ በእርስ ጥርጣሬ እንዲነግስና መተማመን እንዲጠፋ አድርጓል። በተለይም ሴረኞች በየጊዜው እየሸረቡ በሚለኩሱት እሳት በርካቶች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል፤ ወድ... Read more »

የህውሓት ጁንታ በህግና በህጋዊነት፣ በውይይትና በሀሳብ የበላይነት የማያምን ስለመሆኑ ገና ከውልደቱ ጀምሮ የሄደባቸው የጥፋት እና የሴራ መንገዶች ተጨባጭ ማሳያ ናቸው። በአንድ በኩል ስለ ዴሞክራሲ፣ የህግ የበላይነትና ከአቅሙና ከልኩ በላይ እየጮኸ በሌላ በኩል... Read more »

በኢትዮጵያ በአደባባይ ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት አንዱ ጥር 11 ቀን ላይ የሚውለው የጥምቀት በዓል ነው፡፡ በዋዜማው ከተራ፣ በማግስቱ ደግሞ ቃና ዘገሊላ የተባሉ ተያያዥ በዓላትን ያካተተ ነው፡፡ ዘንድሮም በዓሉ ከፍ ባለ ድምቀት በመከበር ላይ... Read more »

ያለንበት ወቅት በአንድ በኩል ትልቁ የሰላም ጠንቅ የተወገደበት፤ በሌላ በኩል ደግሞ ጁንታው ለበርካታ ዓመታት የተከላቸውና ጥሎ የሄዳቸው ጋሬጣዎች ሙሉ ለሙሉ ያልፀዱበት ነው፡፡ እነዚህ ሰንኮፎች ደግሞ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ካልተነቀሉ አገርን ወደብልጽግና ለማሸጋገር... Read more »