ልማቱ የሚፈልገውን የግብር ገቢ ለመሰብሰብ!

የአንድ ሀገር መንግሥት የልማት ፋይናንስ ምንጮች ከሆኑት መካከል ግብር/ ታክስ/ እና ባንኮች ከዜጎች ቁጠባ የሚሰበስቡት ሀብት ይጠቀሳሉ፡፡ የውጭ ብድርና ርዳታም በእዚህ በኩል አስተዋጽኦ እንዳለው ቢታመንም፣ ይህ ሀብት ግን ለተለያዩ ተጽዕኖዎች የተጋለጠ ከመሆኑ... Read more »

  ከፈተናዎች ውስጥ ዕድሎችን ነቅሶ በማውጣት የተገኘ የለውጥ ፍሬ!

ለውጥ ከተስፋ ውስጥ የሚወለድ፤ በብዙ ተግዳሮት የሚፈተን፤ ስለተስፋ በፈቃደኝነት እና በቁርጠኝነት ብዙ ዋጋ ለመክፈል ዝግጁነት እና ቁርጠኝነትን የሚጠይቅ ማኅበረሰባዊ ንቅናቄ ነው ። ስኬታማነቱ የሚሰላውም ይህንኑ መሠረታዊ አውነታ ታሳቢ በማድረግ እንደሆነ ይታመናል። የብዙ... Read more »

 ኢትዮጵያ የባሕር በር የማግኘት መብቷ ሊረጋገጥላት ይገባል !

ኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ በቀይ ባሕር ላይ ይዞታ የነበራትና ቀይ ባሕርንም ስታዝበት የኖረች ሀገር ነች:: 1 ሺህ 800 ኪሎሜትር የሚረዝመውን የቀይ ባሕር ይዞታ የነበራትና ለወጭና ገቢ እቃዎች ሁለት ወደቦች የምታስተዳድር ሀገር ነበረች:: ኢትዮጵያን... Read more »

ለሕዝቦች ደኅንነት ሲባል ለሠላም ጥሪዎች ጆሮ መስጠት ይገባል

ዜጎች በአንድም በሌላም ምክንያት ይመራናል ብለው ለመረጡት መንግሥት ጥያቄ ያቀርባሉ። ጥያቄ የቀረበለት መንግሥትም የሕዝቡን ጥያቄዎች በልካቸው መዝኖ እንደየፈርጃቸው ምላሽ ይሰጣል። ሆኖም እነዚህ ጥያቄዎችን የመመለስ ሂደቱ እንደ ጥያቄዎቹ ሁኔታ በአጭር ወይም በመካከለኛ፣ ካልሆነም... Read more »

የአፍሪካ ቀንድን ከትርምስ ወደ ትብብር የመለወጥ የኢትዮጵያ ውጤታማ መንገድ

የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ካለበት የጂኦ-ፖለቲካ ስትራቴጂካዊ አቀማመጥ አኳያ፤ የበርካታ ኃይሎች ዓይን ማረፊያ ነው። በተለይ ቀጣናው ከቀይ ባሕር ጋር ካለው ቁርኝት፤ ብሎም በአካባቢው እንደ ኢትዮጵያ ዓይነት ከፍ ያለ የታሪክም፣ የፖለቲካና ሀገረ መንግሥት ውቅር... Read more »

ከተረጂነት እና የተረጂነት አስተሳሰብ ራሳችንን ነጻ ማውጣት ይጠበቅብናል

ተረጂነት በአንድ ሀገር /ሕዝብ ማኅበራዊ ስነ ልቦናም ሆነ ብሔራዊ ክብር ላይ ሊያሳድር የሚችለው አሉታዊ ተጽእኖ ከፍተኛ ነው። በተለይም የተለያዩ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ ፍላጎቶችን በሌሎች ላይ ለመጫን የሚያስችሉ ሴራዎች በስፋት በሚስተናገድበት አሁናዊ... Read more »

 በጀቱን በውጤታማነት ሥራ ላይ በማዋል ስኬታማ እንሁን!

የአንድ ሀገር ዓመታዊ በጀት ነባራዊ ሁኔታን ታሳቢ አድርጎ የሚሰላ ፤ ሀገራዊ አቅምን ፣ መሻቶችን እና እያደጉ የሚሄዱ ማኅበራዊ ፍላጎቶችን ከግምት የሚያስገባ ነው። ከዚህ የተነሳም የበጀት ጉዳይ ከቁጥር ባለፈ ብዙ ነገሮችን መናገር እንደሚያስችል... Read more »

በይቻላል መንፈስ ድህነትን ታሪክ የማድረግ ጉዟችን ስኬታማ ይሆናል!

የሰው ልጅ በፍጥረቱ የብዙ አቅሞች /ክፍሎቶች ባለቤት ነው ። ይህ ደግሞ በግላዊም ሆነ በማኅበራዊ ሕይወቱ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን አሸንፎ መሻገር የሚያስችለው፤ በዘመናት መካከል ያጋጠሙትን ፈተናዎች አልፎ አሁን ላይ ላይ ለደረሰበት ሁለንተናዊ ዕድገት ትልቅ... Read more »

 ሀገርን የዳቦ ቅርጫት የማድረግ የቀደመ ራዕይ ስኬት ጅማሮ !

ሀገራችን በብዙ የተፈጥሮ ሀብቶች የታደለች ብትሆንም እነዚህን ሀብቶች ወደሚጨበጥ ልማት መለወጥ ባለመቻሏ የድህነት እና የኋላ ቀርነት መገለጫ በመሆን ረጅም ዓመታትን አሳልፋለች። በየጊዜው ከሚያጋጥሟት ችግሮች ለመውጣትም እጆቿን ዘርግታ የሌሎችን ምፅዋት ስትጠብቅም ኖራለች። ይህንን... Read more »

ረቂቅ ሕጉ ልማታችን በጠንካራ የሕግ እና የሞራል መሠረት ላይ እንዲዋቀር ይረዳል!

እንደ ሀገር የጀመርነው ድህነትን ታሪክ የማድረግ ትግል በሁለንተናዊ መልኩ በጠንካራ የሕግ እና የሞራል መሠረት ላይ ካልተዋቀረ፣ ውጤቱ የተጠበቀውን ያህል መላው ሕዝባችንንን ፍትሐዊ ተጠቃሚ እንዲሁም እንደ ሕዝብ ተስፋ የምናደርጋቸውን ነገዎች ተጨባጭ ያደርጋቸዋል ተብሎ... Read more »