የየዕለቱን ሁነት እየዘገብንና ታሪክን እየሰነድን እንቀጥላለን !

የኢትዮጵያን ነጻነት ተከትሎ ግንቦት 1933 ዓ .ም አዲስ ዘመን የሚል ስያሜ የተሰጠው ጋዜጣ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያው ጊዜ ለህትመት በቃ። ጋዜጣው ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ ላለፉት 79 ዓመታት በተለያዩ የመንግሥት ስርዓቶች ውስጥ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ እና... Read more »

ህይወት እየታደግን ፤ ህይወትን እንዝራ

በዘመናት ሂደት ውስጥ ኢትዮጵያን ሲፈታተኗት ከቆዩት ሰው ሰራሽና የተፈጥሮ አደጋዎች መካከል ድርቅን ያህል የፈተናት የለም ማለት ይቻላል፡፡ በተፈጥሮ መዛባት በአካባቢ ላይ በሚደርሰው አደጋ ምክንያት ኢትዮጵያን እርሃብና ድርቅ በየ10 ዓመቱ ሲጎበኛት የቆየ ከመሆኑም... Read more »

ኮሮናን እየተከላከልን የአረንጓዴ ልማታችንን እናፋጥን

በዚህ ዘመን ዓለምን ስጋት ላይ ከጣሉ የተፈጥሮ ክስተቶች ውስጥ አንዱ የተፈጥሮ መዛባት እንደሆነ በተደጋጋሚ የተገለጸ እውነታ ነው ። በተለይ የአየር ንብረት ለውጥ በዓለም ላይ በርካታ ችግሮችን አስከትሏል ። ጎርፍ፣ ከፍተኛ ሙቀት፣ አውሎ... Read more »

አቅርቦትን በማስተካከልና ህገወጥነትን በመቆጣጠር የገበያው ሰላማዊነት ይረጋገጥ!

ያለንበት ወቅት ኮሮና በተባለ ክፉ ወረርሺኝ ዓለማችን ቁምስቅሏን እያየችበት ያለ እና በስልጣኔ እና በኢኮኖሚ ዕድገት እጅግ መጥቀዋል የተባሉ ሃያላን አገራት እንኳን ሳይቀሩ ከችግሩ ለመውጣት እጅጉን የተፈተኑበት ነው። መነሻውን የቻይናዋን ሁዋን ያደረገው ይህ... Read more »

“ከመጀመሪያው ስህተት የሁለተኛው”

በተለያዩ ወቅቶች ተሞክሮ የመከነው የለውጥ ትግል (አስተሳሰብ) በአዲስቷ የዛሬዪቱ ኢትዮጵያ ዕለት ተዕለት አቅም እየጨመረ ፤ መሰረቱን እያጠነከረ፣ በዝምታ ረጅሙን መንገድ እየተጓዘ ነው ።መንገዱ ረጅም ብቻ ሳይሆን ወጣ ገባ ያለበት፣ ተራራና ኮረብታ የበዛበት... Read more »

ኮሮናን በብቃት እየተከላከልን አገራችንን አረንጓዴ እናድርግ!

የኢትዮጵያ አረንጓዴ ልማት ስትራቴጂ የተመሰረተው በደን ሀብት ልማት ላይ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ደን 80 በመቶ ለሚሆኑ በተለይም በገጠሩ የሀገሪቱ ክፍል ለሚኖሩ ዜጎች የኃይል ምንጭ ነው፡፡ ደንን መሰረት ባደረገው ንብ ማነብ፣ የጫካ ቡና እና... Read more »

ኮሮና እያሳሳቀ እንዳይወስደን!

የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ወደ ሀገራችን መግባቱ ከተሰማ ሶስት ወራት ሊሞላ የቀረው ሁለት ሳምንት የማይሆን ጊዜ ነው። መጋቢት 4/2012 የኮሮና ቫይረስ በአንድ ሰው ላይ ታየ ተብሎ የተጀመረው የመከላከል እርምጃ ስርጭቱን ሳይገታው አሁን... Read more »

በእሳት መጫወቱ ይብቃን!

መጋቢት 3/2012 ዓ.ም በአንድ ጃፓናዊ ዜጋ በአገራችን መከሰቱ የተረጋገጠው የኮሮና ቫይረስ እያዋዛ አድጎ ዛሬ ላይ በአጠቃላይ በአገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 968 ደርሷል። ላለፉት ሁለት ወራት በቀን አንድና ሁለት አንዳንዴም ምንም ሳይመዘገብ... Read more »

ከሁለት ያጣን እንዳንሆን!

በአገራችን ለመጀመርያ ጊዜ የኮሮና ቫይረስ ከተከሰተ 77 ቀናት ተቆጥረዋል:: በነዚህ ቀናት አጠቃላይ 92 ሺህ ለሚሆኑ ሰዎች ምርመራ የተካሄደ ሲሆን ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ750 በላይ ሆኗል፤ የስድስት ሰዎች ህይወትም አልፏል:: አገራችን ችግሩ... Read more »

ቀጣዩ ዘመንም ዳግም እንዳይባክን!

 ለነፃነት፣ ለፍትህና ለዴሞክራሲ የተደረገውን ረጅሙንና እጅግ ፈታኝ የሆነውን ትግል የመጀመሪያ ምዕራፍ በድል አድራጊነት የፈጸመው የኢህአዴግ ሠራዊት አዲስ አበባ የገባው የዛሬ 29 ዓመት ግንቦት 20 / 1983 ዓ.ም ነው። ዕለቱ ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች... Read more »