ኢንቨስትመንት መሳቡ ተጠናክሮ ይቀጥል!

 ሀገራዊ ችግር የሆነውን የድህነትና ሥራ አጥነት ችግር ለመፍታት ኢንቨስትመንትን ማስፋፋት ወሳኝ ነው። ኢንቨስትመንት ሲስፋፋ የሥራ ዕድል ይፈጠራል። የመንግሥት ገቢ ያድጋል። ሀገር ትለማለች፤ ሕዝቡም ተጠቃሚ ይሆናል። ስለሆነም የሀገር ውስጥም ሆነ የውጭ ኢንቨስትመንትን በመሳብ... Read more »

በበጎ ተግባር ተወዳጅነትንና ተናፋቂነትን ማስረጽ ይጠበቃል!

 «አንድ ሰው ጠዋት ተነስቶ የራሱን ጥፍር ቢያስተካክል፣ ቁርሱን ሰርቶ ቢበላ በጎ ፈቃድ ሰራ አይባልም። አንድ ሰው በጎ ነገር አደረገ የሚባለው የራሱን ጊዜ፣ የራሱን ዕውቀትና ሀብት ሰውቶ ሌላ ወንድሙን ወይም እህቱን ሲያግዝ ነው።... Read more »

ዘመኑ የውይይትና ውይይት ብቻ መሆኑ ሊታወቅ ይገባል!

 በሀገራችን ሁለት ዓመታትን ሊያስቆጥር የአንድ ወር እድሜ የቀረው ለውጥ ያስገኘውን ድልና የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ጠቅላይ ሚኒስትርን አመራር በመደገፍ ሰሞኑን በተለያዩ ክልሎች የድጋፍ ሰልፎች ተካሂደዋል። ከአንዱ በስተቀር ሁሉም ሰልፎች ህዝቡ ድጋፉን በማረጋገጥ በሰላም ተጠናቅቀዋል። ጠቅላይ... Read more »

ዛሬም ነገም ሰላም ይቅደም !

 ሰላም በኪሎ ሜትር ወይም በሜትር አይለካም፤ ውድ እና ተፈላጊ ነው ተብሎም እንደ ወርቅ በግራም ወይም በወቄት አይመዘንም፤ አይሰፈርም። ምክንያቱም ሰላም ከሰዎች ህልውና ከመውጣት ከመግባት ጋር የተሳሰረ ወሳኝ ጉዳይ ነውና የሰላም ዋጋ ከምንም... Read more »

ፅንፈኝነት የሁሉም መጥፊያ ነውና ይቁም!

 ፅንፈኝነት የሚለው ቃል ከአመጣጡ ጀምሮ አመፅን የሚያመለክት ሲሆን፤ የእኔ እና የእኔ ብቻ በሚል ልክፍት ውስጥ የተዋጠ ሌሎችን የማግለል በሽታ ነው። ይህ በሽታ በብዙ አገሮች የሚስተዋል ሲሆን፤ ሃይማኖት፣ ብሔርና የቆዳ ቀለምን ማዕከል በማድረግ... Read more »

የህግ የበላይነት የሰላማችን አልፋና ኦሜጋ!

ህዝባችን ፀብ የለሽ በዳቦ የሆነ አምባጓሮ ሲገጥመው፣ ሀብት ንብረቱ በቀማኛ ሲደፈር፣ ቃል አባይ በሆነ ሰው ሲከዳ፣ በመንግስት አካላትም ሆነ በግለሰብ መብትና ጥቅሙ ያለ አግባብ ሲገፈፍ ፍትህ በእጄ ብሎ መብቱን በሃይል ከማስከበር ይልቅ... Read more »

ህዝቦች ከልማት እንጂ ከጦርነት አያተርፉም!

 ዓለም የምትመራው በሀሳብ ነው። ሊያውም የተለያዩ ሀሳቦች ቀርበው የተሻለው የቱ ነው? በሚል ብዙዎቹ ምርጥ ሀሳቦች በልዩነት ቀርበው እጅግ በጣም የተሻለ የተባለው ሀሳብ አሸንፎ አገር፣ እንዲያም ሲል ዓለም ይመራበታል። ይሁን እንጂ ሁሉም አካል... Read more »

ዛሬም እንደ ትናንቱ አሸናፊው የኢትዮጵያ አንድነት ነው!

 የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም.፤ የጣሊያን ወራሪ ሃይል ጠቅላይ አዛዥ ግራዚያኒ ሕዝቡን ሰብስቦ በሱ የሚመራውን የወራሪውን አስተዳደር እንዲቀበል፣ ባወጣው ሕግ እንዲተዳደር ለማድረግ፣ የጣሊያን መንግስት ለኢትዮጵያ እድገትና መሻሻልን እንጂ አገሪቱን ለመጉዳት የመጣ አለመሆኑን... Read more »

ያከበረና የተከበረ ዲፕሎማሲ ውጤታማነቱን ያስመሰክራል!

ከ19ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ የሚጀምረው የኢትዮጵያ ዘመናዊ የዲፕሎማሲ ታሪክ የላቀ ስፍራ የሚሰጠው ነው።በዚህ ዘመንም ከነበሩ የአገሪቱ ነገስታት መካከል አፄ ቴዎድሮስ የውጭ ስልጣኔ ማርኳቸው ለአገራቸው ለማቋደስ በጓጉበት ወቅት ከምዕራብ አውሮፓ አገራት ጋር ጠንከር... Read more »

ዜጎችን ወደ አገር የመመለሱ ተግባር ተቋማዊም ይሁን!

 ብዙውን ጊዜ የአፍሪካ መሪዎች ወደ ሌላ አገር ለጉብኝት ሲሄዱ የሚሄዱበት አገርና ቀን በግልጽ ሲነገር አይታይም። ቢነገርም ባለቀ ሰዓት ለዜና ሽፋን ሲባል የሚነገርና የሚዲያ ፍጆታን ታሳቢ ያደረገ ነው። ምናልባት ይሄ ከጸጥታና ደህንነት አንጻር... Read more »