ዛሬም እንደ ጣይቱ ታሪክ እንሰራለን!

ሴቶች በተፈጥሯቸው ብልሆች እና ጠንካራ ሰራተኞች ናቸው። ትዕግስተኛ እና አስተዋይ ናቸው።ሀብታቸውን በአግባቡ ጥቅም ላይ የሚያውሉና ቆጣቢ መሆናቸውም ይታወቃል። ይሄንን ተፈጥሮ የለገሰቻቸውን ጥበብ ተጠቅመው የተባሉትን ለመሆን የቻሉ በርካታ ናቸው። ሴቶች በሁሉም ዘርፍ ጀግኖች... Read more »

አንድነታችንን የምናጠናክርበት ወሳኝ ወቅት ላይ እንገኛለን

ከዛሬ 124 ዓመታት በፊት የአድዋ ጦርነት ከመካሄዱ አስቀድሞ በነበሩት ዓመታትና ወራት የኢትዮጵያውያን የውስጥ ሁኔታ አንድነት የራቀውን መግባባት ያልሰፈነበት ነበር፡፡ በርካታ የሀገረ ግዛት አስተዳዳሪዎች በተለይም የትግራይ፤የጎጃምና የቤጌምድር አስተዳዳሪዎች ከአጼ ምኒልክ ጋር ተኳርፈው ጎራ... Read more »

ታላቁ ህዳሴ ግድብ በጫና አይደናቀፍም

ኢትዮጵያ ከ124 ዓመታት በፊት ያካሄደችው የአድዋ ጦርነት ከተፋላሚው ወገን በመነጨ የተዛባ የጥቅም ፍላጎት እንደነበር አይዘነጋም፡፡ በዘመኑ ወራሪው የጣልያን ጦር በርካታ ኪሎሜትሮችን ተጉዞና ውቅያኖስ አቋርጦ፣ የመጣው ጉልበቱን በመተማመን ኢትዮጵያን በሃይል ለማንበርከክ ነው፡፡ ለግጭቱ... Read more »

ግድቡ የእኛ ነው!

የኢትዮጵያዊያን ዋና ጠላት ድህነት ነው:: ድህነትን ማሸነፍ የሚቻለው ደግሞ በልማት ነው:: ለዚህ ደግሞ መንግስትና ህዝብ ከድህነት ለመውጣት የሚያስችላቸውን የልማት ስራ በራስ አቅም እና በአጋር ሃገራትና ተቋማት ድጋፍ መስራት ከጀመሩ አመታትን አስቆጥረዋል:: የሃገሪቱን... Read more »

በአንድነት ኃይላችን ክፉ የሚያስቡልንን ልናሳፍራቸው ይገባል!

በአድዋ ተራሮች ግርጌ በተከበረው የአድዋ 124ኛ የድል በአል ላይ የትግራይ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል፤‹‹ በአድዋ የተሰራው አንፀባራቂ የድል ታሪክ የብዙ ትምህርቶች ምንጭ የሆነ፤ አገራዊ፣ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ፋይዳ ያለው... Read more »

ካውንስሉ ለውጡንና ምርጫውን በሚገባ ይጠቀምባቸው!

 በኢፌዴሪ ህገመንግስት አንቀጽ 29 ንዑስ አንቀጽ 1 እና 2 ላይ እንደተመለከተው፤ የፕሬስ እና የሌሎች መገናኛ ብዙሃን እንዲሁም የስነ ጥበብ ፈጠራ ነጻነት ተረጋግጧል:: የፕሬስ ነጻነት በተለይ የቅድሚያ ምርመራ በማንኛውም መልኩ የተከለከለ መሆኑን እንዲሁም... Read more »

በአድዋ የታየው የኢትዮጵያውያን አንድነትና ህብረት ዛሬም አይሸረሸርም!

 የካቲት በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ብዙ ገድሎች የተፈጸሙበትና በርካታ ድሎች የተመዘገቡበት ነውና ከፍተኛ ቦታ ይሰጠዋል። በተለይ የዛሬ አንድ መቶ ሃያ አራት ዓመት ህዝብና መንግስት በአንድ በመቆም እብሪትንና ማን አለብኝነትን ድል የነሱበት ወር ስለሆነ... Read more »

ዓድዋ ሴቶች የጀገኑበት አውድ ነው !

 የዓድዋ 124ኛ ዓመት በዓል ነገ በመላው ሀገሪቱ በታላቅ ድምቀት ይከበራል። ዓድዋ ሲነሳ የኢትዮጵያውያን አንድነት ፣ ጀግንነት ፣ ለጠላት ጦር በአይበገሬነት የሠሩት ጀብዱ ሁሌም ይነገራል፤ ይዘከራል። ለሀገራቸው ብቻ ሳይሆን ለአፍሪካዊያን ጭምር የሚያኮራ የነፃነት... Read more »

ኢፍትሃዊነትን በጽናት የታገለች፤ ለጋራ ጥቅም በጋራ የቆመች ሀገር፤ – ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷን ጠብቃ ከመኖሯም ባሻገር ለሌሎች ጭቁን ህዝቦች በምታሳያቸው ተቆርቋሪነት ከፍተኛ የሆነ ዝናና ተቀባይነት አግኝታለች፡፡ ሀገሪቱ ለተገፉ እና በጭቆና ቀንበር ውስጥ ለወደቁ ህዝቦች በምታሳየው ወገናዊነት ጭቁን ህዝቦች ሀገሪቱን የነጻነትና የተስፋ ምድር አድርገው... Read more »

ድርድሩ ይቀጥላል፣ ግንባታውም ይፋጠናል!

 ኢትዮጵያ ከውሃ ኃይል ብቻ እስከ 45ሺ ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት የሚያስችል አቅም ቢኖራትም እስከአሁን እያመነጨች ያለው ግን ከአራት ሺ ሜጋዋት የሚበልጥ አይደለም። አቅም አጥተን ለዘመናት ሳንጠቀምበት ለዘመናት ሲፈስ የኖረው የአባይ ወንዝ... Read more »