ድንበር ተሻጋሪ የቫይረስ ስርጭትን በመቆጣጠር የራሳችንንና የወገኖቻችንን ህይወት እንታደግ!

በምዕራብ አፍሪካዊቷ አገር ናይጄሪያ የንግድ ማዕከል በሆነችው ሌጎስ የህዝብ እንቅስቃሴ ከታገደ ሳምንታትን አስቆጠሯል። የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ ‹‹የቫይረሱን መዛመት ለመከላከል ብቸኛው አማራጭ ይሄ ነው ፤ ይህ የሞት የሽረት ጉዳይ ነው›› ብለዋል። ፕሬዚዳንቱ... Read more »

እጅ እንነሳለን!

አገራችን ኢትዮጵያ በችግሯ ጊዜ ከጠላት አብረውና ዜጋቸውን በሚጎዳ ተግባር ላይ ተሰማርተው ጡቷን የነከሱ ክፉዎችን አላጣችም። በኢጣሊያ ወረራ ዘመን ለፋሽሸት ያበሩ ሚስጢር ያቀበሉና ወገናቸውን ከጀርባ የወጉ ባንዳዎች ታሪካቸውን አበላሽተው አልፈዋል። ህዝብ አጣብቂኝ ውስጥ... Read more »

ዋጋ ላለመክፈል አሁንም ጠንቀቅ!

አዲስ አበባ፡- በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ቤት የሚውሉ ሰዎች ጊዜያቸውን በአግባቡ መጠቀም እንደሚገባቸው ባለሙያዎች ገለፁ። የኮሮና ቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ መግባቱን ተከትሎ ከስራ በመራቅ በቤታቸው መዋል የጀመሩ ሰዎች ቤት የዋሉበትን አጋጣሚ ውጤታማ በሆነ መልክ... Read more »

ትንሣኤያችን ሙሉ ተስፋችንም ብሩህ እንዲሆን!

 የኮሮና ቫይረስ ዛሬም ለመላው ዓለም ከፍተኛ ሥጋት ሆኖ ቀጥሏል። ዓለምን እያስጨነቀ፣ ህዝብን እያስደነገጠና እያሸማቀቀም ይገኛል። ይሄ ቫይረስ ሃያላንን ለማንበርከክ ጊዜ አልፈጀበትም። ሚሊዮኖችን ከመማረክ መቶ ሺዎችን ከመቅጠፍ የሚያግደው ነገር አልተገኘም። ሥርጭቱን ከአድማስ አድማስ... Read more »

ትንሳዔን ማዕድ በማጋራትና በጥንቃቄ!

በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩትና ልዩ ትኩረት ከሚሰጣቸው በዓላት አንዱ የትንሳኤ ወይም የፋሲካ በዓል ነው፡፡ ይህ በዓል ከበዓሉ አንድ ሳምንት ቀደም ብሎ በሚከናወኑ መንፈሳዊ ሥነስርዓቶችና በበዓሉም ዕለት ወዳጅ ዘመድ በጋራና በመተሳሰብ... Read more »

ፈተናውን እንጋፈጥ፣ ትንሳኤውንም እንጋራ፤

 ስላለንበት 21ኛው ክፍለዘመን ብዙ ተብሏል፣ በርካታ አዳዲስ ነገሮችም ታይተዋል፡፡ ከምጡቅ የቴክሎጂ እድገቶች፣ ተዓምር እስከሚመስሉ የሳይንስ ግኝቶች፣ የሰው ልጅን ይተካሉ ከተባሉ ሮቦቶች፣ የሰው ልጅ ሊኖርባቸው ይችላሉ እስከተባሉ አዳዲስ ፕላኔቶች ግኝት፣ ከሰው ልጅ አካላዊ... Read more »

ለራሳችንም ሆነ ለሌላው ወገናችን ደህንነት ስንል!

የፋሲካ በዓል በሀገራችን ከሚከበሩ መንፈሳዊ በዓላት አንዱና ዋነኛው ነው። በዓሉ ወደሁለት ወር የሚጠጋ የጾም / ከስጋ የመታቀብ ጊዜን ታሳቢ ያደረገ ከመሆኑ ጋር በተያያዘም ሰፊ ግብይትና ከፍተኛ እርድ ይካሄድበታል። የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቻችኝ... Read more »

ወደ ቀልባችን እንመለስ፤ ወደ ማስተዋላችእንምጣ!

የሰው ልጂ በየዘመኑ ሕልውናውን የሚፈታተኑ የተለያዩ ተግዳሮቶች አጋጥመውታል። አንዳንዶቹ እራሱ የፈጠራቸው፤ አንዳንዶቹ ደግሞ በድንገት ተከስተው ከቁጥጥር ውጭ በመሆን የሰውን ልጅን የከፋ ዋጋ ያስከፈሉ ናቸው። ከነዚህ ውስጥ ደግሞ በዘመናችን የተከሰተውና ዓለምን በከፋ ጭንቀትና... Read more »

ወረርሽኙን በጥንቃቄ እየመከትን ኢኮኖሚያችንን ከጉዳት እንታደግ!

ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ይፋ ካደረገችበት ጊዜ ጀምሮ በመንግስት የተለያዩ የጥንቃቄ እርምጃዎች ተወስደዋል። ሁኔታውን በመገምገምም አሁንም እስከ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የደረሱ እርምጃዎች መወሰዳቸው ቀጥሏል። የጥንቃቄ እርምጃዎቹ የቫይረሱ ስርጭት ከፍተኛ ደረጃ ደርሶ... Read more »

አንዱ ሰጪ ሌላው ነጣቂ እንዳይሆን !

ምሁራኑን፣ ሳይንቲስቱን ፣ የጤና ባለሙያውን ሁሉ እረፍት የነሳው ኮቪድ 19 ዛሬም ዓለምን እያስጨነቀ ይገኛል። የዓለም መንግስታት ህዝባቸውን ለመታደግ የሚይዙት የሚጨብጡት አጥተዋል። የእምነት ተቋማት እና አማኞች ፈጣሪያቸውን በጸሎት እየተማጸኑ ይገኛሉ። የሀብት ሆነ የስልጣን... Read more »