አለመግባባቶችን ለዘለቄታው ለመፍታት

በድንበር ተሻጋሪ ወንዞች ዙሪያ የሚነሱ የፍትሀዊ ተጠቃሚነት ጉዳዮች አዲስ አይደሉም። በዓለማችን በቁጥር ትንሽ የማይባሉ ወንዞች ሰው ሰራሽ የሆነውን የሀገራት ድንበር እየተሻገሩ ወደ ባህር ሲፈሱ ኖረዋል ፤ አሁንም ይፈሳሉ ፤ ወደፊትም የተለየ ነገር... Read more »

የጋራ ተጠቃሚነት ዛሬም በአባይ ዙሪያ ያለ የኢትዮጵያ አቋም ነው!

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከተጀመረ ዘጠኝ ዓመታትን አስቆጥሯል። የግድቡ ግንባታ የተጀመረው በኢትዮጵያውያን ሀብት፣ ጉልበት እና ቁርጠኝነት ነው። የሚጠናቀቀውም በተመሳሳይ መልኩ ነው። ከደሀ እስከ ሀብታም፣ ከሊቅ እስከ ደቂቅ፣ ከህጻን እስከ አዋቂ እያንዳንዱ... Read more »

የሚበረታታ እርምጃ!

የወቅቱ የዓለማችን ቁጥር አንድ ሥጋት የሆነው ኮሮና በአገራችን መከሰቱ ከተረጋገጠ ሁለት ወራት አልፈዋል። በከፍተኛ ፍጥነትና ተለዋዋጭ ባህሪ እየተዛመተ ያለው ይህ ወረርሽኝ ዓለምን ለከፍተኛ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ቀውስ ዳርጓታል። ይህንን እውነታ በመረዳትም የዓለም... Read more »

ወርቃማ እድሎች ዳግም እንዳያመልጡን በጋራ እንስራ

የኢትዮጵያን የኋላ ታሪክ ስንመለከት ወጣ ገባ ሆኖ እናገኘዋለን።በአንድ በኩል ዛሬም ድረስ ሚስጢሩ ያልተገለጠ የስልጣኔ ማማ በሌላ በኩል ደግሞ ድህነት፣ ኋላቀርነትና ረሃብ መገለጫዎቻን የሆኑበት የታሪክ ገፅ ይገኛል፡፡ እነዚህ የተለያዩ የአገራችን ገጽታዎች የውጭ ሃይሎች... Read more »

ኮሮናንም ኢኮኖሚያችንንም በንቃት!

ዓለም አቀፍ ስጋትና አደጋ የሆነው ኮሮና ዕለት ዕለት የስርጭትና የጉዳት አድማሱን እያሰፋ መገስገሱን ቀጥሏል። እስከትናትናው ዕለት ድረስ በዓለም ላይ አራት ሚሊዮን 374 ሺህ 888 ዜጎች በቫይረሱ የተጠቁ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ 294 ሺህ... Read more »

ኮሮና ቅርብ ሆኗል፤ ጥንቃቄን ይሻል!

መነሻውን የቻይናዋ ሁዋን ያደረገው የኮሮና ወረርሽኝ መላውን ዓለም አዳርሶ በአሁኑ ወቅት ከአራት ሚሊዮን ሕዝብ በላይ ተጠቂ ያደረገ ሲሆን በሥልጣኔና በኢኮኖሚ ዕድገት ጫፍ ደረሱ የተባሉት አገራትን ሳይቀር በከፍተኛ ሁኔታ ተጠቂ አድርጓል። የዓለም ልዕለ... Read more »

ፖለቲካውን ከሀገር በታች አድርጉት!!

በረዥሙ የሀገራችን ታሪክ ውስጥ ኢትዮጵያ ፈተና ውስጥ የገባችባቸው ጊዜያት ብዙ ናቸው። ርሃብ፣ ድርቅ፣ ወረርሽኝ፣ የውጭ ወራሪ፣ የእርስ በእርስ ጦርነት፣ ወዘተ ተከስተው ሁሉንም አልፈናል። በፈተናዎቻችን ሁሉ እንደ ሕዝብ መገለጫችን ሆኖ የዘለቀ የዛለ ጉልበት፣... Read more »

ከምርምር ተቋሞቻችን በኮሮና ዘመን

አገራት ለሚያጋጥሟቸው ሰው ሠራሽና ተፈጥሯዊ ችግሮች መፍትሄ የሚጠብቁት ከምርምር ውጤቶች ነው። በተለይ ደግሞ እንደ በሽታና ወረርሽኝ አይነት ዓልታሰቡና ተከስተው የማያውቁ ችግሮች ሲያጋጥሙ ከችግሩ መውጫ በማፈላለግ ተስፋ የሚጣልባቸው ተመራማሪዎች፣ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትና የምርምር... Read more »

በትምህርት ክፍያ ላይ የሚታዩ ሕገ ወጥ ተግባራት በአስቸኳይ ይታረሙ!

ወቅቱ መተዛዘንና መከባበርን፤ ይቅር መባባልና በእውነተኛ ልብ መጸለይን የሚፈልግና ከክፋትና ከስግብግብነት ርቆ ራስንና ወገንን መታደግን በጽኑ የሚፈልግ ነው። እንኳንስና ሌላ ጥፋትና ሃጢያት ሊሰራ ከዚህ ቀደም ለተደረጉትም በጀሶ እንጀራ የወገንን ሕይወት አደጋ ላይ... Read more »

የተጀመረው የለውጥ አስተሳሰቡ ሀገርን ለወራት ሳይሆን ከአንድ የታሪክ ምዕራፍ ወደ ሌላ የሚያስፈነጥር ነው!

በሀገራችን የተጀመረው ለውጥ በመሠረታዊነት ታሳቢ ያደረገው ሕጋዊና ሕገመንግሥታዊ ሥርዓትን በማስፈን ሕዝባችን ለዘመናት ዋጋ የከፈለበትን የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ እውን ማድረግ ነው። ይህንንም በማድረግ ሀገራዊ ብልጽግናችንን ከተስፋ ወደ ተጨባጭ እውነታ መለወጥ ነው። ይህ ደግሞ... Read more »