ኮሮና እያሳሳቀ እንዳይወስደን!

የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ወደ ሀገራችን መግባቱ ከተሰማ ሶስት ወራት ሊሞላ የቀረው ሁለት ሳምንት የማይሆን ጊዜ ነው። መጋቢት 4/2012 የኮሮና ቫይረስ በአንድ ሰው ላይ ታየ ተብሎ የተጀመረው የመከላከል እርምጃ ስርጭቱን ሳይገታው አሁን... Read more »

በእሳት መጫወቱ ይብቃን!

መጋቢት 3/2012 ዓ.ም በአንድ ጃፓናዊ ዜጋ በአገራችን መከሰቱ የተረጋገጠው የኮሮና ቫይረስ እያዋዛ አድጎ ዛሬ ላይ በአጠቃላይ በአገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 968 ደርሷል። ላለፉት ሁለት ወራት በቀን አንድና ሁለት አንዳንዴም ምንም ሳይመዘገብ... Read more »

ከሁለት ያጣን እንዳንሆን!

በአገራችን ለመጀመርያ ጊዜ የኮሮና ቫይረስ ከተከሰተ 77 ቀናት ተቆጥረዋል:: በነዚህ ቀናት አጠቃላይ 92 ሺህ ለሚሆኑ ሰዎች ምርመራ የተካሄደ ሲሆን ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ750 በላይ ሆኗል፤ የስድስት ሰዎች ህይወትም አልፏል:: አገራችን ችግሩ... Read more »

ቀጣዩ ዘመንም ዳግም እንዳይባክን!

 ለነፃነት፣ ለፍትህና ለዴሞክራሲ የተደረገውን ረጅሙንና እጅግ ፈታኝ የሆነውን ትግል የመጀመሪያ ምዕራፍ በድል አድራጊነት የፈጸመው የኢህአዴግ ሠራዊት አዲስ አበባ የገባው የዛሬ 29 ዓመት ግንቦት 20 / 1983 ዓ.ም ነው። ዕለቱ ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች... Read more »

አረንጓዴዋን ኢትዮጵያ ለመመለስ!

አገራችን ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ እያስከተለ ላለው ተፅዕኖ በከፍተኛ ሁኔታ ተጋላጭ ናት:: ኢኮኖሚያችን በሚፈለገው ደረጃ ያላደገ በመሆኑም ጊዜ እየቆጠረ የሚከሰተው ድርቅ የሚያሳድረውን ጫናም ሆነ የአየር ንብረት ለውጡን የሚቋቋም አቅምም የለንም::አረንጓዴ አሻራን በማሳረፍ... Read more »

የወረርሽኙ አደጋ ከእስትንፋሳችን እየቀረበ መጥቷል!

የኮሮና ቫይረስ በሀገራችን ከተከሰተ እነሆ ሁለተኛ ወሩን ሊደፍን ጥቂት ቀናት ቀርተውታል። በነዚህ ጊዜያት ውስጥም የሌለ እስኪመስል ከተገመተባቸው ቀናት ጀምሮ አሁን ላይ በከፍተኛ ፍጥነት እየተስፋፋና ጫናውንም እያሳደገ በመሄድ ላይ ነው። መንግሥት የወረርሽኙን ዓለም... Read more »

ኑ የህዳሴውን ግድብ ጨርሰን ግብጻውያን ወንድሞቻችንን ነጻ እናውጣ

 ፍርሀት እና ስጋት በብዙ መንገድ ሊፈጠር ይችላል ። አንድም ከአቅም በላይ የሆኑ ጉዳች ሲያጋጥሙ ፣ እነሱ ሊያስከትሉ የሚችሉትን ጉዳት በማሰብ እና በማሰላሰል ፤ ከዚህም ባለፈ ስለ አንድ ነገር ትክክለኛ እና ተገቢ መረጃ... Read more »

በቀጣይ የምናደርገው የችግኝ ተከላ ለአዲስ ታሪክ ጅማሮ እራሳችንን የምናዘጋጅበት ነው

ባለፈው ዓመት በኢትዮጵያ ምድር በአረንጓድ አሻራ የችግኘ መርሐ ግብር አማካኝነት ከ300 ሚሊዮን በላይ ችግኝ በአንድ ቀን በመትከል በዓለም አቀፍ ደረጃ ተይዞ የነበረውን ሪከርድ በመስበር የታላቅ ታሪክ ባለቤት መሆን ችለናል። ከዚያም በላይ በከፍተኛ... Read more »

የዓባይ ወንዝና የታላቁ የህዳሴ ግድብ ከፖለቲካ አጣብቂኝ መውጫ ካርድ ሆኖ ማገልገሉ እስኪቀር!

የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮና ከዚያም በፊት የግብጽ የፖለቲካ ልሂቃንና በካይሮ ቤተመንግሥት በተለያዩ ወቅቶች የገቡ የሀገሪቱ መሪዎች ለረጅም ዘመናት ለግብፅ ህዝብ ስለ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ሲሰብኩ የኖሩት የተጣመ ታሪክ በሀገራቱ ህዝቦች... Read more »

ለኢትዮጵያ በችግሯ ጊዜ የደረሱና የቆሙ ሁሉ አርበኞቻችን ናቸው!

አገራችን ኢትዮጵያ ዛሬን የደረሰችው ተአምር ተፈጥሮና ባለልዩ ዕድል ሆና ሳይሆን ለዘመናት ያጋጠሟትን ተግዳሮቶችና ፈተናዎች ሁሉ በጽናት በመታገሏና ለዚሁ ሲባል ክቡር ህይወታቸውን ጭምር ሳይሳሱ የሰጡላት በርካታ እንቁ ዜጎች ባለቤት በመሆኗ ነው! ተደጋጋሚ ወረራዎች፣... Read more »