ኢትዮጵያ የገናና ታሪክ፣ የባለጸግነት እውነት፣ የሕዝቦች ማንነት የተቀረጸበት እምነት፣… ባለቤትነት ለዘመናት ሲነገርም ሲዘመርለትም ኖሯል፡፡ ይሁን እንጂ ታሪኳ ለከፍታዋ አቅም ከመሆን ባሻገር ለሕዝቦቿ መናቆሪያ ተረክ ተበጅቶለት ማጋጫ ተደርጎም ዘልቋል፡፡ የባለጸግነቷም እውነት በተግባር ሳይገለጥ... Read more »
ኢትዮጵያ የወጪ ምርትን በማሳደግ የውጭ ምንዛሪ ለማግኘት አተኩራ ከምታከናውናቸው ተግባሮች አንዱ የቡና ልማትና ግብይት መሆኑ ይታወቃል፡፡ በቡና ልማትና ግብይት እየተገኘ ያለው ውጤትም ከዚሁ ጠንካራ ሥራ የወጣ ነው፡፡ የቡና ምርትና ምርታማነት እንዲሁም ለውጭ... Read more »
የስፖርት ጉዳይ ከስፖርትነት ያለፈ ትርጉም ከተላበሰ ዓመታት ተቆጥረዋል። በተለይም የኦሊምፒክ ስፖርት ከመዝናኛነት ባለፈ የብሄራዊ ክብር እና ኩራት ምንጭ በመሆን፤ ሀገራት ለውድድር መድረኩ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥተው፤ ሰፊ ጊዜ እና ሀብት መድበው ውጤታማ ለመሆን... Read more »
ከትብብር ይልቅ ውድድርና ፉክክር ላይ በተመሰረተችው ዓለም፤ ሀገራት ጥቅሞቻቸውን ለማስጠበቅ ዘርፈ ብዙ ተግባራትን ሲፈጽሙ ይስተዋላል። በተለይ ኢኮኖሚያዊም ሆነ ፖለቲካዊ ሚዛንን በራስ ፍላጎት ቃኝቶ ለማስጓዝ ባላቸው ከፍ ያለ መሻት፤ በሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ በኪነ ጥበብና... Read more »
በትኛውም የዓለም ክፍል የሚገኝ ማህበረሰብ ሰላምን እና ከሰላም የሚገኝ ልማትን እና የተረጋጋ ሕይወትን ይፈልጋል። ይህ የሰው ልጅ ትልቁ ውስጣዊ መሻት ነው። በተለይ አሁን ላይ ዓለምን እየተፈታኑ የሚገኙ ሰው ሠራሽም ሆኑ ተፈጥሯዊ ችግሮችን... Read more »
መገናኛ ብዙሃን ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገት የሚያበረክቱት አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው ። በተለይም በለውጥ ሂደት ውስጥ የሚገኙ ሕዝቦች / ሀገራት የሚያጋጥሟቸውን የመለወጥ ፈተናዎች ተሻግረው ስኬታማ እንዲሆኑ የመገናኘ ብዙሃን ተልእኮ ወሳኝ እንደሆነ ይታመናል ።... Read more »
መልካም ሃሳብ ከበጎ ልብ ይወለዳል፤ ይሄ ከበጎ ልብ የተወለደ መልካም ሃሳብ ደግሞ በመልካም ተግባር ይገለጣል። እናም የሰው ልጆች የበጎነት መነሻው ቀና የሆነ እሳቤያቸው ውጤት፤ የበጎ ልባቸው ፍሬ ነው። ይሄ ፍሬ ደግሞ... Read more »
የሰላም ጥያቄ የሠብዓዊነት ጥያቄ ነው። ያለ ሰላም የሰው ልጅ የዕለት ተለት ሕይወቱን በአግባቡ መምራት አይችልም ፣ ዛሬን ከትናንት ፣ ትናንትን ከነገ የተሻለ አድርጎ ኑሮውን አሸንፎ ለመውጣት የሚያደርገው ማኅበረሰባዊ ጥረትም ትርጉም የሚኖረው በሰላም... Read more »
ይህ ወቅት በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለዓመታት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች በብዛት የሚመረቁበት ነው፡፡ ከዓመታት በፊት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የተቀላቀሉ ተማሪዎች በየትምህርት ተቋማቱ የተሰጣቸውን ትምህርት አጠናቀው እየተመረቁ ናቸው፡፡ በሀገሪቱ በርካታ የመንግሥትና የግሉ ዘርፍ... Read more »
መምህርነት የሙያዎች ሁሉ አባት ስለመሆኑ የሚከራከር የለም። ሁሉም ሙያዎች በመምህርነት ድልድይ የተሻገሩ ናቸው። ተማሪዎቻቸውን እንደ ልጆች የሚያዩ አስተማሪዎችም ለሀገር የሚጠቅሙ ዜጎችን በማፍራት በኩል ቀጥተኛ ሚና አላቸው። ብሎም ከሀገር እድገትና ሥልጣኔ አንጻር ያለጥርጥር... Read more »