የአረንጓዴ አሻራው አረንጓዴው ተጋድሎ ይቀጥል!

እነሆ ክረምቱ ተጋመሰ፤ አገራችንም ምድሯ አረንጓዴ ለበሰ። በሰሜንም ይሁን በደቡብ አሊያም በምዕራብ እና በምስራቅ ክረምቱ ያረሰረሰው መሬት በምላሹ የአካባቢውን ገጽታ በበጋ ከምናውቀው የተለየ አድርጎታል። በዘፈኖቻችን የምናውቃት ለምለሚቷ ኢትዮጵያም እንደዘፈኑ የምትታየው እንዲህ በክረምት... Read more »

በመረዳዳት ዛሬን እንሻገር!

ኢትዮጵያ ሰፊ ሀብት አላት። በዓለም ማህረሰብ ጭምር እውቅና የተቸራቸው የቱሪስት መስህቦች፣ ባህላዊና ሃይማኖታዊ እሴቶች፣ ለበርካታ አመታት የዘለቁ ሰው ሰራሽና የተፈጥሮ ቅርሶች፣ ወዘተ ከብዙ በጥቂቱ የሚጠቀሱ ናቸው። ነገር ግን እነዚህን ሃብቶች የምጠቀምበት መንገድና... Read more »

አመጣጣችንን ማወቅ መዳረሻችንን ይወስናል!

የትኛውም አሁነኛ ማህበረሰብ በትውልዶች ቅብብል፣ በዘመናት መካከል በማያቋርጥ ትስስር ህያው ሆኖ የመጣና የሚሄድ ነው። በዚህ ዘመናትን በሚያስተሳስር፤ እንደ ወንዝ ውሃ በሚፈስ የትውልዶች ፍሰት ውስጥ እያንዳንዱ ትውልድ በዘመኑ ራሱን አሻጋሪ ትውልድ አድርጎ በማሰብ... Read more »

ኢትዮጵያውያን ህብረታቸውን ያጠናክራሉ ግድቡም ከፍጻሜ ይደርሳል!

ለረጅም ዘመን ሳይደፈር በኖረው ወንዛችን ዓባይ ላይ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመሰረት ድንጋይ ተቀምጦ ግንባታው ሲጀመር ከመሪዎቻችን የተሰጠን አገርንና ህዝብን የማሳደግ ምኞት አገር ወዳድ በሆኑ ኢትዮጵያውያን ዘንድ የሰነቀው ተስፋ ከፍተኛ ተነሳሽነትን ፈጥሮ... Read more »

በግድባችን ስኬት የጨበጥነው ወኔ ለበለጠ ድል መነሳሻ ይሁነን!

 “የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ጽህፈት ቤት ባወጣው መግለጫ እንደተገለጸው፤ በዚህ ዝናባማ ወር ውስጥ ባለፉት ሁለት ሳምንታት በነበረው መልካም የዝናብ ሁኔታ በመጀመሪያው ዓመት ለመሙላት የታቀደው የውሃ መጠን ሞልቶ፤ ውሃው በግድቡ አናት ላይ እየፈሰሰ... Read more »

ፈተናዎችን እየተጋፈጥን ስኬታማ ጉዟችንን እንቀጥል!

ኢትዮጵያ ለዘመናት ከቆየችበት የድህነት ታሪክ ተላቃ አዲስ የዕድገትና የብልፅግና ስኬት ለማስመዝገብ ዘርፈ ብዙ ጥረቶች ውስጥ ትገኛለች።በተለይ ካለፉት ሁለት ዓመታት ወዲህ በጀመረችው ሁለንተናዊ የለውጥ እንቅስቃሴ በርካታ ተስፋ ሰጪ ስኬቶች እየተመዘገቡ ይገኛሉ።ከእነዚህ ስኬቶችም ውስጥ... Read more »

ባገኘነው ድል ሳንኩራራ ለተጨማሪ ድል እንትጋ!

ታላቁ የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያው ዙር የውሀ ሙሌት መጠናቀቁ ሲበሰር ያልተደሰተ ኢትዮጵያዊ የለም፤ ያልተደሰተ ሰው ነበር ከተባለ እሱ ሰይጣን ብቻ ነው። ምክንያቱም ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ይፋ ከሆነበት መጋቢት 24 ቀን 2003... Read more »

ኮሮናና መዘናጋት ግንባር ፈጥረው እያጠቁን ነውና እንጠንቀቅ!

የኮቪድ 19 ወደ አገራችን መግባትና መስፋፋት እጅግ አሳሳቢ በሆነ ጊዜና ከዚህ በተቃራኒው ደግሞ የህዝባችን መዘናጋት እየሰፋ መምጣቱን ተከትሎ ሁኔታው እጅግ ያሳሰባቸው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ ይሄን መልዕክት አስተላልፈው ነበር። “የኮሮና... Read more »

የችግኝ ተከላውን ልምድ ለዘንድሮው ስኬት

ኢትዮጵያውያን የዛፍ ችግኝ ተከላን የሕይወታቸው አንድ አካል አድርገውታል፡፡ በየአቅራቢያቸው በደጃቸው የሚተክሉት እንዳለ ሆኖ በየዓመቱ ችግኞችን ሆ ብለው ራቅ ብለው ሄደው ይተክላሉ፡፡ ይህ ተግባራቸው ሰኔ ግም ሲል አንስቶ ባሉት የክረምት ወራት አይስተጓጎልም፡፡ ይህን... Read more »

ወደ ማንነታችን እንመለስ !

 የትኛውም ማህበረሰብ በየትኛውም ዘመን እና የዓለም ክፍል ቢኖርም የኔ የራሴ ነው የሚለው ማንነት አለው። ይህ ማንነት ዝም ብሎ በዘፈቀደ የተገነባ ፤ ወቅታዊ ንፋስ በነፈሰ ቁጥር የሚፈርስ አይደለም። የዚያኔ ማህበረሰቡ ታሪካዊ እውነታ መሰረት... Read more »