በከፈለው ልክ ያልተከፈለው የትግራይ ህዝብ

የትግራይ ህዝብ በተለያዩ ዘመናት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በማስከበርና ሀገሪቱን ከውጭ ወራሪ ኃይል በመታደግ ረገድ የማይተካ ሚና ሲጫወት የቆየ ህዝብ ነው፡፡በሀገር ውስጥም ቢሆን የፊውዳልና ደርግን አምባገነን አገዛዝ በመታገልና ነጻነትና ፍትህ በሀገሪቱ እንዲሰፍን በርካታ መስዋዕትነቶችን... Read more »

ኢትዮጵያዊነትና እውነት ሁሌም አሸናፊዎች ናቸው!

ስግብግቡ፣ ዘራፊውና ነፍሰበላው ጁንታ የተዘረጋለትን የሰላም እጅ ነክሶ በተለይም ከለውጡ ዘመን ወዲህ የሴራ፣ የጭፍጨፋና የግጭት ፊት አውራሪ ሆኖ ኖሯል። ለንጹሀን የትግራይ ሕዝቦች ክብርና ደህንነት ሲባል የሚያከናውናቸው የጥፋት ተግባራት በዝምታ መታለፋቸውም የልብ ልብ... Read more »

በትግራይ ህዝብ ላይ የደረሰው በደል፣ እንግልት፣ ግፍና ስቃይ እንዲያበቃ ኢትዮጵያዊነት በቂና ከበቂ በላይ ነው!

መንግሥት ከብዙ ትዕግስትና ሆደ ሰፊነት በኋላ ሕግ የማስከበሩን ሥራ በፍጥነትና በማያዳግም ሁኔታ በስኬት አጠናቋል። ዘመቻው መንግሥት በአስገዳጅ ሁኔታ የገባበት፤ ችግሩም የሀገር ሉአላዊነትን አደጋ ውስጥ የሚከት መሆኑ፣ መላው ሕዝብ ከመንግሥት ጎን ሁለንተናዊ በሆነ... Read more »

በሕዝብ ጠላት የወደሙ መሰረተ ልማቶች በህዝብ ልጆች ተመልሰው ይገነባሉ!

መሠረተ ልማት ልዩ ልዩ የኢኮኖሚ ቅርንጫፎችን ማለትም መንገዶች፣ ወደቦች፣ ድልድዮች፣ አውሮፕላን ማረፊያዎች፣ መጋዘኖች፣ የውሃ ተፋሰሶች፣ የኃይል ማመንጫዎች፣ የባቡር ሃዲዶች፣ ልዩ ልዩ የመገናኛ አውታሮች፣ የውሃና ፍሳሽ ተቋሞች፣ የትምህርትና የጤና አገልግሎቶችና የመሳሰሉትን ያካተተ ነው።... Read more »

መከላከያ ሰራዊቱን እንደግፍ ፣እናመስግን!

ኢትዮጵያውያን በሀገራቸው ላይ የመጣ ጠላትን ሲመክት ለኖረው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፋቸውን ያላረጋገጡበት ወቅት የለም። መከላከያ የራሱ በጀት አለው ብለው ቆመው ተመልክተው አያውቁም። ድጋፋቸውን ሞራል፣ ገንዘብ፣የአይነትና የመሳሰሉትን ድጋፍ በማቅረብ ሲያረጋግጡ ኖረዋል። ኢትዮጵያ በ1960ዎቹ... Read more »

ድህነትን መዋጋት ቀጣዩ የትግራይ ህዝብ ዋነኛ የቤት ሥራ ነው !

ላለፉት አምስት አስርት ዓመታት በትግራይ ህዝብ ላይ እንደመዥገር የተጣበቀው የህወሓት ጁንታ ከውልደቱ ጀምሮ በአንድ በኩል በአደባባይ ስለ ነፃነት፣ ፍትህና ዴሞክራሲ እየጮኸ በሌላ በኩል ስለ ነፃነት፣ ፍትህና ዴሞክራሲ የሚናገሩ  አንደበቶችን በብርቱ መዳፉ እያፈነ... Read more »

የትግራይ ህዝብ የፈነጠቀለትን ብሩህ ተስፋ በማስተዋል በአግባቡ ሊጠቀምበት ይገባል

ባለፉት 27 ዓመታት የትግራይን ህዝብ ሲመራ ፣ ቆሜልሃለው ሲል የኖረው ወንጀለኛው የህወሓት ጁንታ አንዴም ለህዝቡ ጥቅም ሳያስብ የራሱን ሥልጣን ሲያራዝምና የደለበ ሀብት ሲሰበስብ ከርሟል ። ‹‹ቡድኑ የቆምኩት ለትግራይ ህዝብ ነው፤ የወጣሁት ከትግራይ... Read more »

የብሄር ፣ብሄረሰቦችና ህዝቦችን ቀን ስናከብር ራሳችንን ለመጪው ዘመን ተስፋ በሁለንተናዊ መልኩ በማዘጋጀት ነው!

ኢትዮጵያ የብዙ ብሄር ፣ብሄረሰቦችና ህዝቦች እንዲሁም ሃይማኖቶች ሀገር ነች። ጥንታዊ ከሚባሉ የሺዎች ዓመታት ታሪክ ባለቤት ከሆኑ ጥቂት ሀገራት መካከልም አንዷ ናት። በዘመናት መካከልም በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍታ ላይ ከነበሩ ሀገራት ተርታ የተሰለፈች... Read more »

የመልማት መብትና ፍትሃዊ አቋማችን ስኬታማ ያደርጉናል!

ለኢትዮጵያ ሕዝብ ጥቅም ለማዋል የአባይ ግድብ እንዲገደብ የነበረው ፍላጎት ዘመን ያስቆጠረና የሁሉንም ኢትዮጵያዊ ድጋፍ የሚቸረው ፍላጎት ነበር። ይህ ፍላጎት በአፄ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት የታየ ለመሆኑ የታሪክ ማስረጃዎች ምስክር ናቸው። የዓባይን ወንዝ ውሃ... Read more »

መዘናጋቱ አሁንም የበለጠ ዋጋ እንዳያስከፍለን እንጠንቀቅ !

የኮቪድ 19 ወረርሽኝ አሁንም ዓለምን በማስጨነቅ ላይ ነው። የህክምና ጠበብቶችን፣ ተመራማሪና ሳይንቲስቶችን ማነጋገሩን ቀጥሏል። አዳዲስ በቫይረሱ የሚያዙና የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር ከቀን ወደ ቀን እያሻቀበ ይገኛል። የቫይረሱን ስርጭት መቆጣጠራቸውንና የሟቾችም ሆነ የህሙማን ቁጥር... Read more »