የአዝመራ አሰባሰቡ ይበልጥ የሰመረ ይሁን!

ወቅቱ የመኸር እርሻ ምርት የሚሰበሰብበት ነው፡፡ ግብርና የኢኮኖሚዋ መሰረት ለሆነው ኢትዮጵያ ደግሞ ይህ ወቅት በእጅጉ ወሳኝ ነው፡፡ በዚህ ወቅት አርሶ አደሩ፣ በየደረጃው የሚገኙ የግብርና ባለሙያዎች እንቅልፍ የላቸውም፤ አርሶ አደሩ በየአውድማው ነው የሚያድረው፡፡... Read more »

የህዝብ መሰረታዊ ጥያቄ ለጁንታው ከፖለቲካ ቁማር የዘለለ አይደለም

 የህወሓት ጁንታ ተግባርና አንደበት ፈጽሞ የተለያዩ ናቸው። ይህ ቡድን በተለይ በትግራይ ህዝብ ላይ ላለፉት 47 ዓመታት ከሠራው በጎ ነገር ይልቅ በማይጨበጥ የውሸት ፕሮፓጋንዳ የተሞላው የማይጨበጥ ትርክት እንደሚበልጥ ቡድኑን በቅርበት የሚያውቁና በጥልቀት የመረመሩ... Read more »

ኮቪድ ከፍቷል ፤ እየተዘናጋን አንለቅ !

የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በሀገራችን ከተከሰተ አንድ ዓመት ሊሞላው የቀሩት ጥቂት ወራቶች ብቻ ናቸው። ባለፉት ጊዜያት በኮሮና ወረርሽኝ ሳቢያ በርካታ ዜጎቻችን ህይወታቸውን አጥተዋል። ሀገር የደከመችባቸው ብዙ ሊሰሩ ፣ ትውልድ ሊቀርጹ የሚችሉ የቀለም አባቶችን... Read more »

ትግራይን መልሶ ለማቋቋም ሁሉም የድርሻውን ይወጣ!

ኢትዮጵያዊነት በደስታም ሆነ በመከራ ጊዜ ደስታንና ችግርን አብሮ መካፈል ነው። ኢትዮጵያውያን በዘመናት የአብሮነት ቆይታቸው ጠላትን አብረው መክተዋል፤ በዱር በገደሉ ተዋድቀዋል፤ ጠላትን አሳፍረውና ድል ተቀዳጅተው በጀግንነት ማማ ላይ አብረው ነግሰዋል። ሀገራቸውን አላስደፍርም ብለው... Read more »

ህዝብን ለማገልገል የተጀመሩ ስራዎች ይጠናከሩ

ኢትዮጵያ የታሪክ ደሃ አይደለችም፡፡ አያሌ ዘመናትን የተሻገሩና ዛሬም ህያው ሆነው ለዓለም ምስክር የሆኑ የታሪክ አሻራዎች አሏት፡፡ ከአንድ ሺህ አምስት መቶ ዓመታት በፊት ታሪክ ሲዘክረው ከኖረው የአክሱም ሃውልት ጀምሮ የጎንደር ቤተመንግስት፣ የላሊበላ ውቅር... Read more »

ከፍ ማለትን ከመከላከያ እንማር!

“ቃል የእምነት እዳ ነው!” ይላሉ አበው፤ እናም አንድን ነገር ለማድረግ ሲዘጋጁ ወይም አንድን ኃላፊነት ለመውሰድ ሲታጩ ቀጣይ ስራቸውን በእምነት ለመፈጸም ቃል ይገባሉ። እናም ቃላቸውን ጠብቀው የተቀበሉትን ከግብ ያደርሳሉ። ኢትዮጵያም ለዘመናት የነጻነት ፋና... Read more »

ህዝቡ ወንጀለኛውን የጁንታ ቡድን በማጋለጥ ኃላፊነቱን ይወጣ!!

የሀገር መከላከያ ሠራዊት በጁንታው ላይ ድል በመቀዳጀት የትግራይ ክልልን ከጁንታው ቁጥጥር ነፃ ማውጣቱን ተከትሎ በክልሉ በአሁኑ ወቅት መልሶ የማልማት ሥራ፣ ሰብዓዊ ድጋፍ የማቅረብ እና ወንጀለኞችን አድኖ በቁጥጥር ስር የማዋል ሥራዎች እየተከናወኑ ናቸው።... Read more »

ኃላፊነት የሚሰማው መንግስት!

በትግራይ ክልል የሕግ የበላይነትን ለማስከበር ሲካሄድ የቆየው የህልውና ዘመቻ መጠናቀቁን ተከትሎ እየተከናወኑ ካሉ ተግባራት መካክል ወንጀለኞችን አድኖ በቁጥጥር ስር ማዋል እና በክልሉ የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ምግብ እና መድኃኒት የመሳሰሉትን የማቅረብ... Read more »

የወንጀለኛው ጁንታ መርዘኛ አስተሳሰቦች ይታከሙ!

ኢትዮጵያ የቀደመ ስልጣኔና አያሌ የድል ታሪኮች ባለቤት በመሆን ለጥቁር ህዝቦች ጭምር ተምሳሌት ሆና የኖረች አገር ብትሆንም፤ ይህንን ገናና ታሪኳን ግን አስጠብቃ ማቆየት አልቻለችም። ይልቁንም እነዚህ ታሪኮች ከጊዜ ወደጊዜ እየተበላሹ አንዴ በድርቅ፣ ሌላ... Read more »

በእያንዳንዱ ሰው ልብ ውስጥ የሰረጸው ጀግናው የመከላከያ ሰራዊት!

የሀገር መከላከያ ሰራዊት የህዝቡን ሰላምና ደህንነት፣ የሀገርን ዳር ድንበርና ሉአላዊነት የሚያስከብር፤ ከህዝብ የወጣ የህዝብ ታማኝ ልጅ ነው። አፈር ልሶ አፈር መስሎ፣ ጸሀይና ቁር ተፈራርቆበት፣ ዳገት ሸንተረሩን ወጥቶ ወርዶ፣ አካሉን አጉድሎ እና ህይወቱን... Read more »