የሰብዓዊ መብት ሪፖርቱ በአስፈጻሚው አካልም ይደገም !

አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ሰኔ 22 ቀን 2012 ዓ.ም በድንገት መገደሉን ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በተከሰተው የፀጥታ መደፍረስ የሰዎች ሕይወት በአሰቃቂ መንገድ ጠፍቷል፤ የአካልና የሥነ-ልቦና ጉዳት ደርሷል፤ ንብረት ወድሟል፤ ሰዎች ከቤታቸው እና... Read more »

የባከነውን ጊዜ ለማካካስ የህዝብ ትጋት ወሳኝ ነው!

የሰው ልጅ በህይወት ዘመኑ የተለያዩ ፈተናዎች ሊያጋጥሙት ይችላሉ፡፡ እንደአገርም በተለያዩ ፈተናዎች ውስጥ የማለፍ እድል ይገጥማል፡፡ ኢትዮጵያም ለበርካታ ጊዜያት በተለያዩ ፈተናዎች ውስጥ አልፋለች፡፡ በተለይ የግል ፍላጎታቸው ከሀገራዊና ከሰፊው ህዝብ ጥቅም የበለጠባቸው ጥቂት ቡድኖችና... Read more »

ህልማችን፣ ተስፋችን፣ ስኬታችን ከዛም በላይ ሕልውናችን ሰላማችን ነው!

በሰው ልጆች የእለት ተእለት ህይወት ውስጥ በመሰረታዊነት ከሚጠቀሱ ጉዳዮች አንዱ ሰላም ነው። የሰው ልጆች ሁለንተናዊ የእድገት እንቅስቃሴ ሰላምን መሰረት ያደረገና በዚሁ የሚለካ ስለመሆኑ ቀደምት ታሪኮች በስፋት የዘገቡትና ዛሬም አበክረው የሚሰብኩት ትልቅ ሰብአዊ... Read more »

እርምጃው ተገቢም፣ የቀጣዩን ጊዜ ብሩህነት አመላካችም ነው!

ወራትን የዘለቀው የመተከል ዞን የንጹሃን ዜጎች ጭፍጨፋ መቋጫ ሳያገኝ ቆይቷል። ለችግሩ እልባት ለመስጠትም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ጭምር በስፍራው በመገኘት ህዝቡንና አመራሩን አወያይተው አቅጣጫ አስቀምጠው በተመለሱ ምሽት የደም ቀበኞች በንጹሃን ላይ... Read more »

የቀውስ እሳት በጥቂቶች ይቀጣጠላል፣ ብዙዎችን ያቃጥላል!

ኢትዮጵያን ለ27 አመታት ሲያስተዳድር የነበረው የህወሓት ጁንታ ራሱ በቆሰቆሰው እሳት ነዶ እነሆ ላይመለስ ወደመቃብር ወርዷል። ነገር ግን ቡድኑ በስልጣን ዘመኑ ሁሉ በሴራ የቆየ በመሆኑ የቡድኑን አስተሳሰብና የጥፋት ፈንጂዎች ለማጽዳት ጊዜ መውሰዱ አይቀሬ... Read more »

የታቀደልንን ሴራ ማምከን የምንችለው አንድ ስንሆን ብቻ ነው!

ኢትዮጵያ እንድትፈርስ፣ ህዝቦቿም እንዲበታተኑ አጥብቀው የሚሰሩ ሀይሎች እንዳሉ ይታወቃል። የሀገራችንን ሰላም፣ ልማትና እድገት የማይፈልጉት እነዚህ ሀይሎች ትናንትም ነበሩ፤ ዛሬም አሉ፤ ነገም ሊኖሩ ይችላሉ። እነዚህ የጠላት ሀይሎች በተለያየ ቦታ ልዩ ልዩ አጀንዳ በመቅረጽ... Read more »

የንጹሃን ሞት ይብቃ!

የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች የቃል ኪዳን ሰነድ፤ የአብሮነት መሠረት እና አንድ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ትስስር ኖሯቸው የመቀጠላቸው አስኳል እንደሆነ የሚነገርለት የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት በ15ኛው አንቀጹ፤ «ማንኛውም ሰው በሕይወት የመኖር መብት አለው። ማንኛውም... Read more »

በመተከል የሚፈስሰው እንባ አባሽ፤ የፈሰሰው ደምም ፍትህ ይሻል!

አገራዊ ለውጡን ተከትሎ በኢትዮጵያ ከ113 በላይ ግጭቶች ስለመከሰታቸው በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ መግለጻቸው ይታወሳል። በእያንዳንዱ ግጭት ጀርባም የሰው ሕይወት ጠፍቷል፤ አካል ጎድሏል፤ ንብረት ወድሟል፤ በርካቶችም ከመኖሪያ አካባቢያቸው ተፈናቅለዋል። እነዚህ ግጭቶች... Read more »

ብቁ አመራር ከቴክኖሎጂ ጋር መጣመሩ የጦርነት ጊዜና ኪሳራን ቀንሷል

ቴክኖሎጂ የሰው ልጆችን የዕለት ተዕለት ህይወት በማቅለል ረገድና የሚጫወተው ሚና በቀላሉ አይታይም፡፡ ይህ ችግሮችን የመፍታት ሚናውም በግንኙነት፣ በጤና፣ በኢኮኖሚ፣ በመሰረተ ልማት፣ በትራንስፖርት ፣በጦር አውድ ፣ወዘተ. እንደየፈርጁ ይገለጻል፡፡ የቴክኖሎጂ ችግር ፈቺነት ግን ቴክኖሎጂን... Read more »

ኢትዮጵያ ከራሷም አልፋ የጎረቤቶቿ የሰላም ዘብ ናት

የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) 38ኛ አስቸኳይ የመሪዎች ጉባኤ ከትናንት በስቲያ በጅቡቲ ተካሂዷል። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድም በጉባኤው ላይ የተሳተፉ ሲሆን ከዚህ ጎን ለጎንም ከኢጋድ አባል አገራት መሪዎች ጋር... Read more »