የሀገር ሸክም የሚቀለው በዜጎች የጋራ ርብርብ ነው!

ሀገር በደስታ ጊዜ ማሸብረቂያ በኀዘን ጊዜ መደበቂያ ሰገነት ነች፡፡ ደስታም ሆነ ኀዘን የሚያምረው በሀገር ነው። ለዚህም ነው የሀገርን ክብርና ልዕልና የተረዱ ጀግኖች አባቶቻችን ኢትዮጵያን ከውስጥ ቦርቧሪ ከውጭ ወራሪ ለመጠበቅ በዱር ገደሉ የተዋደቁት፡፡... Read more »

የድርድርና የውይይትን ትርጉምና የእሳቤ መሰረት ለመረዳት ለሱዳን መንግሥት የረፈደ አይደለም

ኢትዮጵያና ሱዳን የረጅም ዘመን የጉርብትና ታሪክ ያሏቸው፤ከሚዋሰኑት ሰፊ ድንበር ባለፈ በርካታ ባህላዊ እሴቶችን የሚጋሩ፣ እርስ በእርስ የተሳሰሩና የተጋመዱ ወንድም ህዝቦች ናቸው። ይህንንም ደግመው ደጋግመው ካለፈ ታሪካቸው በተግባር አረጋግጠዋል፡፡ በየዘመኑ ባጋጠሙ ክፉና ደግ... Read more »

የህወሓት ጁንታ በእብሪቱ እንደሀገሩ ባህል ለአልቃሽ የማይመች ሞት ለመሞት ተገድዷል

የኢትዮጵያ ፖለቲካ በብዙ ተግዳሮቶች የተሞላ ስለመሆኑ ብዙ የታሪክና የፖለቲካ ምሁራን ደጋግመው የተናገሩትና አሁንም የሚናገሩት የአደባባይ እውነታ ነው። ለዚህም በአንድ በኩል የፖለቲካ አስተሳሰባችን ከብዙ መቶ ዓመታት በኋላ እዛው ጅምሩ ላይ መሆኑና አሻጋሪ ባለ... Read more »

አምባገነኖች ሌላውን መግደል ያረካቸዋል፤ የራሳቸው ሕይወት ግን ያሳሳቸዋል!

ዓለማችን በየዘመኑ በርካታ አምባገነን መሪዎችና በየደረጃው በአመራር ላይ ያሉ አረመኔ ገዳዮችን አስተናግዳለች ። ለአብነትም በዓለም ላይ ከስድስት ሚሊዮን በላይ አይሁዳውያን እንዲጨፈጨፉ ያደረገው ቁጥር አንድ አምባገነን አዶልፍ ሂትለር፣ በአረመኔነቱ አቻ የማይገኝለት ጆሴፍ ስታሊን፣... Read more »

ኮሮና ቫይረስ አሁንም የበርካቶችን ህይወት እየነጠቀ ነው

የኮሮና ቫይረስ ከተከሰተ አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ በዓለም ላይ የሚገኙ ሁሉንም ሀገራት ከማካለሉም አልፎ 90 ሚሊዮን የሚጠጋ የኣለም ህዝብ በቫይይረሱ ተይዟል፤ሁለት ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎችንም ህይወት ቀጥፏል፡፡ በሀገራችንም ከ1ሺ በላይ ሰዎች በዚሁ ቫይረስ... Read more »

በዓሉ በፍቅር ተሳስረን ለመኖር የተሻለ ዝግጅት እንድናደርግ የሚረዳን የማንቂያ ደወል ነው!

 ዛሬ የገና በዓል ነው። በክርስትና ሃይማኖት አስተምህሮ በዓሉ ዓለምን በሞቱ ሊያድን ከሰማይ የወረደው የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ቀን ነው። በዚህ የልደት ቀን በቀጣይ ሕይወታችን ራሳችንን ለእግዚአብሔር በማቅረብ በልጅነት መንፈስ ተቀድሰን በጽድቅና በሕይወት መንገድ... Read more »

ኃላፊነት የሚሰማቸው መገናኛ ብዙኃን የአገር ሰላምና

አንድነት መሰረቶች ናቸው!  ሰላም፣ አንድነት እና ፍቅር የሚሉ ቃላት በሁሉም ሃይማኖቶች ልዩ ትኩረት የሚሰጠው ተዘውትረው የሚሰበኩና ምድራዊና ሰማያዊ ዋጋ እንዳላቸው የሚመሰከር የዚህች ዓለም መቆሚያ አዕማዶች ናቸው። እነዚህ በቁጥር ሶስት ነገር ግን ፋይዳቸው... Read more »

የሰላም ዘር በመዝራት የሰላም አዝመራን እንሰብስብ

 ኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በሚያስደምም ለውጥና ሀገራዊ መነቃቃት ውስጥ በመግባት ማንም ሊክደው የማይቻል በርካታ ስኬቶችን ማስመዝገብ ችላለች። ከተመዘገቡት ስኬቶች መካከል አንዱ ዜጎች የሃሳብ ልዩነታቸውን በሰላማዊ መንገድ ማራመድ የሚችሉበትን ሁኔታ ማመቻቸቱ ተጠቃሽ ነው፡፡... Read more »

የስንዴ መስኖ እርሻ እቅዱን ለሀገራዊው ግብ ስኬት ሌላ ተሞክሮ እንደ ማግኛ

የግብርና ሥራ እረፍት የለውም። አርሶ አደሩ ከአንዱ የእርሻ ወቅት ወደሌላኛው ይሸጋገራል እንጂ አያርፍም። የ2012 /13 የምርት ዘመን የመኸር ወቅት አዝመራ በአብዛኛው ማለት በሚያስችል መልኩ ተስብስቧል። ይህም የመኸር እርሻ እንቅስቃሴ መጠናቀቁን ያመለክታል፤ ማነህ... Read more »

ጀግንነት በተሰማሩበት መስክ ለስኬት መስራት ነው!

ጀግንነት ብዙ መገለጫዎች አሉት፡፡ ስለጀግንነት ሲነሳ በአሁኑ ወቅት በቅድሚያ በአእምሯችን የሚመጣው የሃገር መከላከያ ሰራዊት ነው፡፡ ምክንያቱም ይህ ሰራዊት ሃገርን ከመፍረስ ያዳነና ሁላችንም በሰላም ወጥተን እንድንገባ ያስቻለን የምንጊዜም ባለውለታችን ነውና፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ግን... Read more »