የሱዳን ውስጣዊ ችግር የኢትዮጵያን ድንበር በመውረር ሊፈታ አይችልም!

ኢትዮጵያ በጥንታዊነቷ፤ ባላት ሰፊ የህዝብ ቁጥርና ካላት መጠነ ሰፊ የኢኮኖሚ አቅም አንጻር በምስራቅ አፍሪካ ወሳኝ ድርሻ ያላት ሀገር ነች:: ሀገሪቱ በምስራቅ አፍሪካ ከሚገኙ ሀገራትም ጋር ባላት የኢኮኖሚ፤ ባህል፤ የሃይማኖትና የፖለቲካ ግንኙነትና ትስስር... Read more »

“ሲሾም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል” የሚለው ብሂል በለውጡኃይል በአግባቡ ሊገራ ይገባል!

“ሲሾም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል ” የሚል ብሂል ባለበት እና የብዙውን ልብ በገዛበት ማህበረሰብ ውስጥ ሙስናን፣ የመልካም አስተዳደር ችግርንና ከዚህ የሚመነጩ ማህበራዊ ችግሮችን አሸንፎ መውጣት በቀላሉ የሚታሰብ አይደለም። ይህንን ዘርፈ ብዙ ማህበራዊ ችግር... Read more »

ለዘላቂ ሰላም የመንግስት መዋቅሩ ይጽዳ

ከመጋቢት ወር 2011 ዓ.ም ጀምሮ በአገራችን ስርነቀል ለውጥ ተደርጓል። ይህ ለውጥ ደግሞ ያመጣቸው በርካታ መልካም አጋጣሚዎች የመኖራቸውን ያህል ቀላል የማይባሉ ፈተናዎችንም አስተናግዷል። በተለይ ከለውጡ በፊት በህገወጥ መንገድ ወደሃብት ከፍታ የወጡና ከነዚህ አካላት... Read more »

እነሱም ይጮሃሉ፤ መንግሥትም ሥራውን ቀጥሏል

የጁንታው ርዝራዦች በተለይ ከሀገር ውጪ የሚኖሩት ጁንታው ሞቶ ተቀብሮም ማላዘናቸውን ቀጥለዋል። የህግ የበላይነትን አሻፈረኝ በማለት በከፈቱት ጦርነት እንዳይጠገኑ ተደርገው ተሰባብረዋል፤ በየዋሻው በየጫካው ከተወሸቁት አንዳንዶቹ እጅ አልሰጥ በማለታቸው ተደምስሰዋል፤ ሌሎች ደግሞ አውራቸውን ጨምሮ... Read more »

በሕዝብ ስቃይ መነገድና ማትረፍ የጁንታው የተለመደ ባህሪ!

ጁንታው ተሓህት/ተጋድሎ ሓርነት ህዝቢ ትግራይ/ ይባል በነበረበት ወቅት ግገሓት/ ግምባር ገድሊ ሓርነት ትግራይ/ ከተባለውና ከእሱ በፊት ተመስርቶ በትግራይና በኤርትራ አዋሳኝ መሬቶች ላይ ይንቀሳቀስ ከነበረው የታጠቀ ድርጅት ጋር ሙሉ በሙሉ ውህደት ለመፈፀም ስምምነት... Read more »

ትግራይን የጁንታው መቀበሪያ ብቻ ሳይሆን የብልጽግና ማብሰሪያ እናድርጋት

ለ17 አመታት በጫካ፤ ለ27 አመታት ደግሞ በመንግስት ስልጣን ላይ ሆኖ ሃገር ሲዘርፍና ሲያተራምስ የኖረው የህወሀት ጁንታ ቡድን በጥቂት ቀናት የሃገር መከላከያ ሰራዊት የህግ ማስከበር ዘመቻና በመላ ኢትዮጵያውያን ትብብር ላይመለስ እስከወዲያኛው ተደምስሷል። በዚህ... Read more »

የሚከብደውና ለማሰብ የሚጨንቀው በትግራይ ሕዝብ ክፉ ቀናቶች የመነገድ ሙከራ!

 የትግራይ ሕዝብ በህወሓት ጁንታ ምክንያት ከአራት አስርት ለሚበልጡ ዓመታት የተለያዩ ችግሮችን፤ ከችግሮቹ የመነጩ መከራና ስቃዮችን ተሸክሞ ኖሯል። በነዚህ ወቅቶች ለከፋ ድርቅ፣ ከድርቁ ለመነጨ ረሀብ ፤ ለጦርነት፣ ጦርነት ሊፈጥር ለሚችለው መከራና ስቃይ እንዲሁም... Read more »

በከንቱ እየጠፋ ያለውን የዜጎች ሕይወት መታደግ የሁላችንም ኃላፊነት ሊሆን ይገባል

በሀገራችን መልኩን እየቀያየረ በሰበብ አስባቡ የሚነሳው ግጭትና ሁከት ዜጎች ሰላምና ደህንነት እንዳይሰማቸው ከማድረጉም በላይ የእርስ በእርስ ጥርጣሬ እንዲነግስና መተማመን እንዲጠፋ አድርጓል። በተለይም ሴረኞች በየጊዜው እየሸረቡ በሚለኩሱት እሳት በርካቶች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል፤ ወድ... Read more »

የህወሓት የውልደት ማንነቱ ፍጻሜውን ይመሰክርበታል!

የህውሓት ጁንታ በህግና በህጋዊነት፣ በውይይትና በሀሳብ የበላይነት የማያምን ስለመሆኑ ገና ከውልደቱ ጀምሮ የሄደባቸው የጥፋት እና የሴራ መንገዶች ተጨባጭ ማሳያ ናቸው። በአንድ በኩል ስለ ዴሞክራሲ፣ የህግ የበላይነትና ከአቅሙና ከልኩ በላይ እየጮኸ በሌላ በኩል... Read more »

በዓሉን ስናከብር ለመልካም ለውጥ ሳንሰንፍ፣ ከብልጽግና ጉዟችን ሳንደናቀፍ

በኢትዮጵያ በአደባባይ ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት አንዱ ጥር 11 ቀን ላይ የሚውለው የጥምቀት በዓል ነው፡፡ በዋዜማው ከተራ፣ በማግስቱ ደግሞ ቃና ዘገሊላ የተባሉ ተያያዥ በዓላትን ያካተተ ነው፡፡ ዘንድሮም በዓሉ ከፍ ባለ ድምቀት በመከበር ላይ... Read more »