ትግራይ የገቡ ዓለም አቀፍ ጋዜጠኞች እውነትን የመግለጥ ታሪካዊ ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል!

 የህወሓት ጁንታ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በመከላከያ ሰራዊት ላይ የፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ አገር የማዳን እና ህግ የማስከበር እርምጃ በትግራይ ክልል ተካሂዶ በአጭር ጊዜ በድል ተጠናቋል። የህግ ማስከበር እርምጃው በ15 ቀናት ውስጥ... Read more »

ኢትዮጵያውያን በወንድማማችነትና ሉአላዊነት ላይወትዋች አይፈልጉም!

ዘመኑ የመረጃ ከመሆኑ አንጻር የመረጃ ጉዳይ ከፍ ያለ ትኩረት የሚሰጠው ዓለም አቀፋዊ ጉዳይ ከሆነ ውሎ አድሯል። በተለይም መረጃ በመሰብሰብ፣ በማደራጀትና በማሰራጨት ሥራ ላይ የሚገኙ መገናኛ ብዙሃን የተወዳዳሪነታቸው መሰረት ለመረጃ ያላቸው ቅርበት፣ የሚያቀርቡት... Read more »

ትግራይን መልሶ ለማልማት ርዝራዡን ጁንታ ጠራርጎ ማስወገድ ይገባል!

ከሩብ ክፍለ ዘመን በላይ የመንግሥት ስልጣንን በጥቂት የቤተሰብ አባላት ተቆጣጥሮ የሀገሪቱን ሀብት እና የህዝቡን ስነልቡና ሲዘርፍ፣ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀብት ሲያከማች፤ ስልጣኑን መከታ አድርጎ ህዝብን ሲያማርር እና በዘር ሲከፋፍል የኖረው የህወሓት ጁንታ... Read more »

የተከፈተብን ሀገር የማጠልሸት የውሸት ዘመቻ የምናሸንፈው “አቤት ውሸት!” በማለት አይደለም

 መረጃ እንኳን በዚህ ዘመን በቀደመውም ዘመን ከፍ ያለ የአቅም ምንጭ እንደሆነ ነው። በብሄላችን “ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው” መባሉም ለዚህ ነው። ባለንበት ዘመን ደግሞ የመረጃ ፍሰቱ በብዙ የቴክኖሎጂ ግብአቶች እየተደገፈ ከአቅም ላይ አቅም... Read more »

ህዝቦች ለልማት፣ ለሰላምና መረጋጋት በአንድነት መስራታቸውን ይቀጥሉ!

የሲዳማ ክልል የምሥረታ ሥነ-ሥርዓት በትናንትናው ዕለት የክልል ፕሬዚዳንቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎችና የክብር እንግዶች በተገኙበት በሃዋሳ ተከብሯል። ሲዳማ በኢትዮጵያ ከሚገኙ ብሄሮች አንዱ ሲሆን በህገ መንግሥቱ ከተቀመጠው የብሄር ብሄረሰቦች መብት አንፃር በእጅጉ... Read more »

የብዙ ድሎች ማሳያ!

ኢትዮጵያ የቱሪዝም ዘርፎችን በማልማት ለዕድገቷ ለማዋል እንደምትሰራ ስታረጋግጥ የቆየች ቢሆንም፤ መሬት ላይ ጠብ ያለ የሚታይ ሥራ ግን የሠራችው ባለፉት ጥቂት ዓመታት ነው ማለት ይቻላል፡፡ ምክንያቱም መንግሥት በአዲስ አበባው የገበታ ለሸገር ፕሮጀክት፣ አዲስ... Read more »

በኮቪድ መደናገጡም፤ መዘናጋቱም ዋጋ ያስከፍላሉና በልኩ እንጠንቀቅ

ዓለማችን የደረሰችበትን የዕድገትና የስልጣኔ ደረጃ በእጅጉ የፈተነው፣ የፈጣሪን ህልውና እስከመካድ የደረሱ በርካታ ሳይንቲስቶችን ሃሳብ ያስቀየረው እና የብዙ በስልጣኔኣቸው የተመኩ መሪዎችን ፊት ወደፈጣሪ የመለሰው የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ዘላቂ መፍትሄ ሳይገኝለት ከአንድ ዓመት በላይ... Read more »

ሀገር የብዙ መስዋዕትነት ድምር ውጤት ናት፤ እንጠብቃት!

ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷ የተጠበቀ፤ ነጻነቷ የተከበረ ፤ ለቅኝ ገዢዎች ያልተንበረከከች ሀገር ናት። በአልንበረከክም ባይ ኩሩና ጀግና ልጆቿ የሕይወት መስዋዕትነት ዳር ድንበሯ ተከብሮ ኖሯለች። ይህም በዓለም የነጻነት ተምሳሌት አፍሪካዊት ሀገር ሆና እንድትጠቀስ አስችሏታል።ዛሬ አንገታችንን... Read more »

ጁንታው የሰማዕታቱን የተጋድሎ ታሪክ አቆሽሿል፤ የመስዋዕትነት ደማቸውንም አርክሷል !

ኢትዮጵያውያን በየዘመኑ ዳር ድንበራቸውንና ሉዓላዊነታቸውን ለማስከበር ባደረጓቸው ትግሎች ከፍ ያለ የተጋድሎ ታሪክ ባለቤት እንደሆኑ የሀገሪቱ የቅርብም ሆነ የሩቅ ታሪክ ሕያው ምስክር ነው ። ዛሬ ላይ ዜጎች አንገታቸውን ቀና አድርገው በልበሙሉነት መናገር የሚችሉበትን... Read more »

በምርጫ 2013 ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን እንዲያሸንፉ ሁሉም ኃላፊነቱን ይወጣ!

 ምንም እንኳን ምርጫ ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ደራሽ እንግዳ ባይሆንም፤ በምርጫ የሕዝብ ድምጽ አሸናፊ ሆኖ እንዲወጣ ከማድረግ አንጻር ጉልህ ችግር ነበር። በዚህ ረገድ በዘመነ ኢህአዴግ የተካሄዱ አምስት አገርአቀፍ ምርጫዎች ተጠቃሽ ሲሆኑ፤ በዚህም ለሕዝብ ድምጽ... Read more »