የዛሬ ችግሮቻችን የነገዋን የበለጸገች ኢትዮጵያን ይፈጥራሉ

ብዙ ጊዜ ስለኢትዮጵያ አንድነት የሚሰጠው ትርጓሜ ግልጽ ያልሆነና የተሳከረ ነው። የሀገር መገለጫ በሆኑት እሴቶቻችን ላይ ያለን የአረዳድ ልዩነት በጣም ሰፊ ነው። ይህ ደግሞ ሊሆን የቻለው የኢትዮጵያውያን አንድነት እንዲላላ በሚፈልጉ፣ በትውልድ መካከል መከፋፈል... Read more »

እናት አገር ፤አገርም እናት ናት!

 ልጆቿ ቢያስከፏት ቢያስቀይሟትም እናት እናት ናት ተከፍታ አትከፋም። ሁሉንም በሆደ ሰፊነት ትሸከማለች። የልጆች አመል እንደየመልካቸው ዥንጉርጉርና እንደየመልካቸው ልዩ ልዩ ነው። አንዱ በስነምግባሩ የተመሰከረለት፣ ለእናት ለቤተሰቡ አሳቢና ታዛዥ ሲሆን ሌላው ደግሞ በተቃራኒው እንኳን... Read more »

አሁንም ጫናዎችን ተቋቁመን ወደድል ለመሻገር በአንድነት እንቁም !

 ኢትዮጵያውያን በነፃነታቸውና በሉኣላዊነታቸው ተደራድረው አያውቁም፡፡ ይህ ደግሞ ዓለም የሚያውቀው ሃቅ ነው፡፡ ያኔ ምዕራባውያን መላውን ጥቁር ህዝብ ለማስገበርና ለም መሬታቸውን ለመቀራመት በተንቀሳቀሱበት የቅኝ ግዛት ዘመን እንኳ ኢትዮጵያ እጇን ያልሰጠች አገር ከመሆኗም ባለፈ ለሌሎች... Read more »

ኢትዮጵያውያን ሉዓላዊነትን ያላከበረ ጣልቃ ገብነትንና ጫናን በፍፁም አይቀበሉም!

ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትም ሆነ የቀድሞው የአፍሪካ አንድነት ድርጅትና የአሁኑ የአፍሪካ ሕብረት መስራች አገር እንደመሆኗ፤ ለዓለም አቀፋዊም ሆነ አህጉራዊ ሕጎች ትገዛለች። ለእነዚህ ሕጎች ተፈፃሚነትም ያለመታከት ሠርታለች፤ እየሠራችም ተገኛለች። ከዚህ ባለፈም እንደ አንድ... Read more »

የእኛ ጉዳይ ለእኛ ይተው!

የትግራይ ሕዝብ በተለያዩ ዘመናት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በማስከበርና ሀገሪቱን ከውጭ ወራሪ ኃይል በመታደግ ረገድ የማይተካ ሚና ሲጫወት የቆየ ሕዝብ ነው፡፡ በሀገር ውስጥም ቢሆን የፊውዳልና የደርግን አምባገነን አገዛዝ በመታገልና ነፃነትና ፍትህ በሀገሪቱ እንዲሰፍን በርካታ... Read more »

የዓድዋ ድል ለትውልድ ዕድገትና ብልፅግና የተከፈለ አኩሪ መስዋዕትነት ነው!

ኢትዮጵያ በ1888 ዓ.ም የጣሊያን ቅኝ ገዥ ያዘመተውን ጦር ድል በማድረግ በዓድዋ ጦርነት በዓለም እጅግ ወሳኝ ድል አስመዘገበች፡፡ የዓድዋ ድል ሊሳካ የቻለው እኛ ኢትዮጵያውያን የምንታወቅባቸው አንድነታችን እና ህብረታችን መንፈስ ነው። ዛሬ ላይ ሆነን... Read more »

የዓድዋ ድል ጥበብና የፍቅር አስተምህሮ ለዛሬው ክፉ ቀን መሻገሪያ ድልድያችን ይሁን!

 በ1888 ዓ.ም በኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን የዓድዋ ድል የተገለፀው ጥበብ፣ ፍቅርና ወኔ የሰው ልጆች ሁሉ እኩል የሰውነት ክብር ያላቸው እንጂ ነጭ ስለሆነ ከሰው ሁሉ የበለጠ፤ ጥቁር መሆኑ ደግሞ ዝቅ ያለ እና ለነጭ የሚገዛ አፈጣጠር... Read more »

ዓድዋ የነፃነት ምንጭና የድሎች ሁሉ አልፋና ኦሜጋ!

 የዛሬ 125 ዓመት በዚህች ቀን የኢትዮጵያ ሕዝቦች በአንድነት ከፍ ባለ የሀገር ፍቅርና የነፃነት መንፈስ ለመሀላ ማህተማቸውና ከሁሉም በላይ ውድ ለሆነችው ሀገራቸው በከፈሉት ታላቅና አኩሪ መስዋእትነት ፍሬ አፍርቶ ለመላው ጥቁር ሕዝቦች የነፃነት ጎህ... Read more »

የዓድዋ ድል በድህነት ላይ ለጀመርነው ትግል ስኬት የስነ- ልቦና መሰረታችን ነው

 ጀግኖች ኢትዮጵያውያን በወራሪው የጣልያን ጦር ላይ የዓድዋ ድልን ከተጎናጸፉ ነገ 125 ዓመቱን ያከብራል። ይህ ታላቅ ድል በኢትዮጵያውያን ዘንድ ሁሌም ልዩ ስፍራ ያለው ሕብረ ብሔራዊ አንድነት የተንፀባረቀበት እና የኢትዮጵያውያን የአሸናፊነት ስነልቦና መሰረት ጭምር... Read more »

ከሳይንሳዊ መንገድ ያፈነገጠው የአምነስቲ ሪፖርትችግር ፈቺ ሊሆን አይችልም

በትግራይ ክልል የተካሄደው የህግ ማስከበር ዘመቻ ከተጠናቀቀ ከሦስት ወራት በላይ ተቆጥረዋል። የዘመቻውን መጠናቀቅ ተከትሎ መንግሥት በአካባቢው ዘላቂ ሰላም ለማስፈን፣ የተፈናቀሉና ለተለያዩ ማህበራዊና ኢኮኖሚዊ ችግሮች የተጋለጡ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም የተለያዩ ሰብዓዊ ድጋፎችን ሲያከናውን... Read more »