ቆም ብለን የወደፊት መንገዳችንን እንወስን!

 ታዋቂው ገጣሚ ፀጋዬ ገብረመድህን እንደሚለው የሰው ልጅ ከሁለት ነገር ይማራል፤ አንድም “ሀ” ብሎ ከፊደል፣ አልያም “ዋ” ብሎ ከመከራ:: የመጀመሪያዎቹ ተማሪዎች ነገን የሚያስቡና ስለነገው ብሩህ ተስፋ ያላቸው ናቸው:: ሁለተኞቹ ግን ከሚደርስባቸው ችግር የሚማሩ... Read more »

የህዳሴው ብርሃን የተግዳሮቶቻችንን ፈተና ያህል እያበራ ወደ ተስፋችን እንገባለን

 የዓባይን ወንዝ ተጠቅሞ የመልማት የዘመናት ህልም የነበራቸው ኢትዮጵያውያን፣ ህልማቸውን እውን ለማድረግ ከቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዘመን ጀምሮ ያደረጉት ሙከራ ሳይሳካ ቆይቷል፡፡ ‹ለሁሉም ጊዜ አለው› እንዲሉ፣ የዓባይ ታሪክ ከተጓዥነት ወደ አዳሪነት ሊቀየር የሚችልበት የህዳሴ ግድቡ... Read more »

የኢትዮጵያ ብልጽግና አይቀሬ ነው!

ልክ የዛሬ አስር ዓመት በዛሬዋ ቀን መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም የኢትዮጵያውያንን ተስፋ ያለመለመ፣ የዘመናት ቁጭታቸውን የተወጡበት፤ ለአፍሪካውያን ተምሳሌት የሆነ ፕሮጀክት ተበሰረ! የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጅማሬ! የዚህ ግድብ እውን መሆን በአባይ... Read more »

የነገ ተስፋችን እንዳይጠፋ ዛሬን በአግባቡ እና በኃላፊነት መንፈስ ልንኖርበት ይገባል

ኮቪድ 19 ወደ ሀገራችን ከገባ አንድ አመት ካለፈው ቀናቶች እየተቆጠሩ ነው ። በነዚህ ጊዜያት ውስጥ 204ሺ 521 ዜጎች በቫይረሱ ተይዘዋል ። 2ሺ 841 ለህልፈት ተዳርገዋል ። 45ሺ 053 ዜጎች ደግሞ ከቫይረሱ ጋር... Read more »

በህገወጥ ነጋዴዎች ላይ የማያዳግም እርምጃ ይወሰድ!!

መንግሥት በአሁኑ ወቅት በሀገራችን የተከሰተው የኑሮ ውድነት ምክንያት ምን እንደሆነ በማጥናት ለመፍትሄው እየሰራ ይገኛል፡፡ በአንድ በኩል ህዝቡ በኑሮ ውድነቱ ሳቢያ ዜቶች እንዳይጎዱ ለማድረግ አቅሙ በሚፈቅደው ልክ ድጎማ እያደረገ ስኳርና የምግብ ዘይት የመሳሰሉትን... Read more »

የኢትዮጵያና የኤርትራ ግንኙነት የመልካም ጉርብትና ምሳሌ ነው

የኤርትራ ህዝብ ለበርካታ ዘመናት ለነፃነት ባደረገው ትግል ነፃነቱን ተቀዳጅቶ እንደ አገር ራሱን በራሱ ማስተዳደር ከጀመረ እነሆ ሶስት አስርት አመታት ተቆጥረዋል፡፡ ከነዚህ ጊዜያት ውስጥ ግን ሁለት ሶስተኛው ጊዜ ያለፈው የሁለቱ አገራት ህዝቦች እንዳይገናኙ... Read more »

የህዳሴው ቃል አይታጠፍም!

ታላቁ የህዳሴ ግድብ የሀገራችን የሉዓላዊነት፣ የፍትህ፣ የአንድነት ጉዳይ እና ከድህነት ያወጣናል ብለን ተስፋ የጣልንበት አሻጋሪያችን ትልቁ ፕሮጀክት ነው። የእያንዳንዳችን አሻራ ያረፈበት፣ በራሳችን ገንዘብና እውቀት የምንገነባው፣ የምንኮራበት የሀገራችን መለያ ሰንደቅ ዓላማችን ጭምር ነው።... Read more »

ሰከን እንበል!

በግለሰብ ፣ በማህበረሰብም ሆነ በሀገር ደረጃ የሚፈጠሩ ችግሮቹ በቂ ምክንያት አላቸው። ምክንያቶቻቸው የችግሮቹን ግዝፈት የሚወስኑ ሲሆን፤ መፍትሔዎቻቸውም ችግሮቹን በማወቅ ልክ የሚወሰኑ እንደሆኑ ይታመናል። ከችግሮች በዘላቂነት ወጥቶ የተሻለ ሕይወት ለመምራት ከያንዳንዱ ችግር በስተጀርባ... Read more »

ተግዳሮቶች ታልፈው ወደ ብልጽግና ማማ መውጣታችን አይቀሬ ነው!

 በሀገራችን እየተሰሩ ያሉ ስራዎችና በቀጣይነት የተያዙ ዕቅዶች እንዲሁም የተገኙ ውጤቶችን አንድ ላይ ደምሮ አይኑን ገለጥ፤ ልቡን ከፈት አድርጎ ላያቸው ምንም አንኳን ተግዳሮቶች ቢኖሩም በኢትዮጵያ መፃኢው ጊዜ ተስፋ ሰጪ መሆኑ ቁልጭ ብሎ ይታያል።... Read more »

እውነታችንን መጠበቅና ማስገንዘብ የሁልጊዜም ሥራችን ይሁን!

መቼም ቢሆን እውነት እውነት ነው፡፡ እውነት እውነት ያዥውን ወደ ፈለገው አቅጣጫ ያሻግረዋል፤ ያለማዋል፤ ከክፉ ይታደገዋል፡፡ እውነት ያላት ሀገር የቱንም ያህል በውሸተኞች ብትፈተን የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ የሀገሪቱ እውነት ማሸነፉ አይቀርም፡፡ እውነት አለኝ... Read more »