ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር ሁሉም የድርሻውን ይወጣ!

ከባለፉት ሦስት ዓመታት የመጣውን ለውጥ ተከትሎ ጥቅማቸው የተነካባቸው ሃይላት በቀጥታም ይሁን በእጅ አዙር ሴራቸው በህዝቦች መካከል መተማመን እንዳይኖርና ሀገር እንዳይረጋጋ ሲሰሩ ቆይተዋል። በዚህም ምክንያት ህይወት ጠፍቷል፤ ንብረት ወድሟል፤ ሰዎች ተፈናቅለዋል። መንግሥት ከብዙ... Read more »

ለጋራ ሰላም በጋራ መቆም ይገባል!

ኢትዮጵያ እንድትፈርስ፣ ህዝቧም እንዲበተን አጥብቀው የሚሠሩ ኃይሎች አሉ። እነዚህ ኃይሎች አንዱን ብሄር ከሌላው ብሄር ጋር እያጋጩ ፤ ህዝብን በህዝብ ላይ ፣ ህዝብን በመንግሥት ላይ እያነሳሱ የሀገር ሰላም ጨርሶ እንዲደፈርስ ከውስጥና ከውጭ ሆነው... Read more »

የኮቪድ የክትትልና ቁጥጥር ሥራው ተጠናክሮ ይቀጥል!

የኮቪድ 19 ወረርሽኝ የአገራችንና የዜጎች ስጋት መሆኑን ቀጥሏል።የጤና ሚኒስቴር ተከታታይ መረጃዎችና ማሳሰቢያዎችም የወረርሽኙን እየተስፋፋ መምጣት በሚገባ ያመለክታሉ። ከሚያዝያ 6 እስከ 8 ቀን 2013 ባሉት ሦስት ተከታታይ ቀናት ከወጡት የጤና ሚኒስቴር መረጃዎች መረዳት... Read more »

ለአገርና ለህዝቦች ደህንነት ሁሉም የድርሻውን ይወጣ!

ለውጡን ተከትሎ በሀገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች የሀገርን አንድነትና ደህንነት አደጋ ላይ የጣሉ መጠነ ሰፊ የሴራ ተግባራት ተከናውነዋል፤ እየተከናወኑ ይገኛል። ትህነግ ከሄደበት ከለየለት ሀገር የማፍረስ አኩይ ተግባር ጀምሮ ከህዝባችን ጋር ለዘመናት አብረው የቆዩ ሐገራዊ... Read more »

የንጹሃን ሞትና በንጹሃን ደም ለመቆመር የሚደረግ ሙከራ ይቁም!

በሀገራችን ለውጡን ተከትሎ ሀገራዊ የፖለቲካ ምህዳሩን ማስፋት ያስቻሉ፣ ለለውጡም አንድ ትልቅ ትርጉም የሰጡ ተግባራት መከናወናቸው የሚታወስ ነው ። ይህንንም ተከትሎ ብዛት ያላቸው የፖለቲካ ድርጅቶች ከስደት ወደ ሀገር ውስጥ መግባት ችለዋል ። በሀገር... Read more »

ካርድ በእጃችን፣ ምርጫ በህሊናችን!

የአንድ አገር ልማትና ዕድገት እንዲሁም የመንግሥት ዴሞክራሲያዊነት ከሚረጋገጥባቸው መንገዶች ውስጥ አንዱ የተረጋጋ መንግሥት መኖር ነው። የተረጋጋ መንግሥት ደግሞ በዜጎቹ እምነት የተጣለበትና ይህንንም ከግብ ለማድረስ የሚተጋ መንግሥት ማለት ነው። የተረጋጋና ዴሞክራሲያዊ መንግሥት የሚፈጠረው... Read more »

በምርጫው ሂደት እያጋጠሙ ያሉ ችግሮች በአፋጣኝ መታረም ይሻሉ!

ከዴሞክራሲያዊ ሥርዓት መገለጫዎች ውስጥ አንዱ ምርጫ ነው:: ምርጫ ዜጎች ይበጀኛል፤ ያስተዳድረኛል፤ ይወክለኛል፤ ችግሮቼን ይቀርፍልኛል፤ ሰላምና ድህንነቴን ያረጋግጥልኛል፤ ልማትና ብልጽግና ያጎናጽፈኛል ብለው ለሚያምኑበት ፓርቲ ወይም ተወካይ ድምፃቸውን የሚሰጡበት ሂደት ነው:: በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ሕገ መንግሥት... Read more »

መንግሥት የኑሮ ውድነቱን በሚያባብሱት ላይ ጠንካራ እርምጃ ሊወስድ ይገባል!

የኑሮ ውድነት ከዕለት ወደ ዕለት እየተባባሰ ነው። በተለይም በያዝነው ዓመት የምግብ ሰብል፣ ሸቀጣ ሸቀጦች፣ አትክልትና ፍራፍሬ እንዲሁም የግንባታ ዕቃዎች ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ አሻቅቧል። ይህም ኅብረተሰቡን እያማረረና ሥራ አጥ ዜጎችም እንዲበራከቱ ምክንያት እየሆነ... Read more »

ፍትሐዊ ተጠቃሚነት የማይናወጠው የኢትዮጵያ አቋም ነው!

 ሰሞኑን ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብፅ የኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ዋና ከተማ በሆነችው ኪንሻሳ ያደረጉት ድርድር ያለስኬት ተበትኗል። ለዚህም በዋናነት የሚጠቀሰው ግብጽና ሱዳን የአባይን ውሃ ፍትሐዊ አጠቃቀም አለመቀበላቸውና ውሃውን እኛ ብቻ እንጠቀም የሚል ግትር... Read more »

የሕግ የበላይነትን በማረጋገጥ ሂደት የፖለቲካ ፓርቲዎችንም በአጋርነት ሥሩ!

በዜጎች ታላቅ መስዋዕትነት የዛሬ ሦስት ዓመት የተወለደው ሀገራዊ ለውጥ ከዋዜማው አንስቶ እስከ አሁን ያደረገውን ጉዞ ኢትዮጵያውያን ሲዘክሩ ሰንብተዋል። ለውጡን እውን ለማድረግ የተከፈሉ መስዋዕትነቶች፣ ለውጡ ከመጣ በኋላም መንግሥት በገባው ቃል መሰረት የተከናወኑ ሥራዎች፣... Read more »