የሽብርተኞችን አካላዊና ኢኮኖሚያዊ አቅም በማድረቅ የሀገርን ህልውና ለማስቀጠል መወሰኑ ተገቢ እርምጃ ነው!

ህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ “ህወሓት” እና “ሸኔ” የተባሉ ፅንፈኛ ቡድኖች በኦሮሚያ ወለጋ አካባቢ፣ በቤኒሻንጉል መተከል ዞን እንዲሁም በአማራ ክልል አጣዬና ሸዋሮቢት ዙሪያ እንዲሁም በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በተለያየ ጊዜ ማንነትን መሰረት ያደረገ ጭፍጨፋ... Read more »

የምርጫው ስኬትና የህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር ሙሌት የአገራዊ ብልጽግናችን መሠረቶች ናቸው!

የክርስትና እምነት ተከታዮች ትናንት የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓልን አክብረው ውለዋል። ትንሳኤ የመስዋዕትነትና የደስታ በዓል ነው። በዓሉ በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ ሳምንቱን ሙሉ ይከበራል። በዚህ ወቅት ዘመድ ከዘመድ ጎረቤት ከጎረቤት እየተጠራራ ገበታ ይጋራል፤... Read more »

ከጭለማ በኋላ ብርሃን እንደሚመጣ አምነን በተስፋ እንስራ!

የፋሲካ በዓል ከብዙ መከራ እና ውጣ ውረድ በኋላ የሚገኝ የደስታ ጊዜ በመሆኑ ልዩ ክብርና ሞገስ ይሰጠዋል። ከዚህ እለት በፊት የነበሩት የህማማቱ ቀናት በብዙ ፈተናና መከራ የዘለቁ በመሆናቸው ፋሲካ እነዚያን የኃዘን ቀናት ሁሉ... Read more »

ለሌላ ፋሲካ እንድንበቃ ራሳችንን ከኮቪድ 19 እንጠብቅ!

የክርስትና እምነት ተከታዮች ሰሞኑን የህማማት ሳምንትን አሳልፈዋል፡፡ ህማማት ደግሞ የሃዘን ሳምንት ነው፡፡ ህማማት እየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጅ ሲል መከራ የተቀበለበት ወቅት ነው፡፡ የዛሬዋ ሌሊት ደግሞ የዚህ የመከራው ቀናት የመጨረሻ ቀን ናት፡፡ በእለተ... Read more »

በምርጫው ኢትዮጵያ ታሸንፍ!

አንድ ሀገር በምርጫ አሸነፈች/አሸነፈ የሚባለው ምርጫው ሁለንተናዊ በሆነ መልኩ ያችን/ያንን ሀገር ማሻገር የሚያስችል አቅም ሲፈጥርና በተጨባጭም ማሻገር ሲችል ነው ። ለዚህ ደግሞ መላው ሕዝብ እንደ ሕዝብ ፣ ተፎካካሪ ፓርቲዎች እንደ አዋላጅ አስተዋጽኦቸው... Read more »

መጪው ምርጫ የምርጫ ካርድ አውጥቶ ከመምረጥ ያለፈ ዝግጅትንና ኃላፊነትን የሚጠይቅ ነው!

ምርጫና ምርጫን ታሳቢ ተደርገው የሚከናወኑ ተግባራት በመርህ ደረጃ ግለሰቦችን ወይም ቡድኖችን ታሳቢና ተጠቃሚ ለማድረግ የሚከናወኑ አይደሉም። ከዚህ ይልቅ ሀገርን እንደ ሀገር፤ ሕዝብንም /ዜጎችን / እንደ ሕዝብ ተጠቃሚና አሸናፊ ለማድረግ የሚከናወን ዓለም አቀፋዊ... Read more »

በጠላቶቻችን የተሸረበብንን አገር የማፍረስ ሴራ በጥበብ እናፍርስ!

ከለውጡ ማግስት ጀምሮ በሀገራችን እየተከሰቱ ያሉ ግጭቶች ዕለት ተዕለት መልካቸውን እየቀየሩና አድማሳቸውን እያሰፉ ሀገርና ህዝብን ዋጋ እያስከፈሉ ይገኛሉ። ግጭቶቹ የለውጥ ማግስት ግጭቶች ከመሆናቸው አንጻር በአንድም ይሁን በሌላ ከለውጡ አስተሳሰቦችና አጠቃላይ መንፈስ ጋር... Read more »

ታሪካዊውን ምዕራፍ በስኬት ለመሻገር!

አንድን አገርና ሕዝብ የሚፈታተኑ ችግሮች ጎልተው የሚወጡትና ተግዳሮት የሚሆኑት በለውጥ ወቅት ስለመሆኑ ብዙ የማህበረሰብ ሳይንስ ተመራማሪዎች የሚጋሩት እውነታ ነው። አንድም ለውጡ ይዞት የሚመጣው ሀሳብ በራሱ ለመለወጥ የተዘጋጀ ወይም በሂደት የተለወጠ ኃይል የመፈለጉ... Read more »

ርዕሰ አንቀፅ

 ጠንካራ መንግሥት ለማምጣት በምርጫው ንቁ ተሳትፎ ማድረግን ይጠይቃል!  ጠንካራ መንግሥት ለማምጣት በምርጫው ንቁ ተሳትፎ ማድረግን ይጠይቃል! ሀገራችን ስድስተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ለማካሄድ ተቃርባለች። በዚህ ምርጫ ለመሳተፍ 47 የፖለቲካ ፓርቲዎች እና በሀገሪቱ ታሪክ ባልተለመደ... Read more »

የአገራዊ ትንሳኤያችንን ህያው ተስፋ ተጨባጭ ለማድረግ የመራጭነት ካርድን በእጅ መያዝ ወሳኝ ነው!

ባለንበት ዘመን የመንግስትን ህጋዊነት ማጽኛ ዋነኛው መንገድ ምርጫ ነው። በምርጫ ወደ ስልጣን የሚመጣ መንግስት ወደ ስልጣን ከመምጣቱ ባለፈ ሂደቱ ለአንድ አገር ሁለንተናዊ ዕድገት በራሱ አስቻይ ሁኔታ እንደሆነ ይታመናል ።ከዛም ባለፈ ሕጋዊነቱ በራሱ... Read more »