ውሸት የቱንም ያህል ቢኳኳልና ቢቀባባ እውነት ሊሆን አይችልም!

ውሸት መቼም ቢሆን የትኛውንም ዓይነት ቀለም ቢቀባና ለእውነት የቀረበና የተጠጋ ቢመስልም ፍጥረታዊ ምንነቱ ተለውጦ እውነት ሊሆን ግን አይችልም። ከዚህ ይልቅ እውነት መስሎ በሄደባቸው መንገዶች ሁሉ የሰውን ልጅ በአጠቃላይ፣ አንድን ማህበረሰብ ደግሞ እንደማህበረሰብ፣... Read more »

ኢትዮጵያውያን ሴናተር ጂም ኢንሆፌን ለእውነት ላሳዩት ተቋርቋሪነት ክብር ይሰጣሉ

በኢትዮጵያ ባህል መሰረት ወዳጅ ማለት በደስታና በበጎ ቀናት ብቻ አብሮ የሚሆን አይደለም፤ በአስቸጋሪና በፈታኝ ወቅቶችም አብሮ የሚቆም ፣ አለሁ የሚል ፣ አብሮነቱ ከቋንቋና ከቃላት በላይ የሆነ ፤ ለችግሮች ራሱን የመፍትሔ አካል አድርጎ... Read more »

ጣልቃገብነትን የመቃወሙ ዘመቻ ተጠናክሮ ይቀጥል!

 የአሜሪካ ኮንግሬስ በኢትዮጵያ ላይ ያሳለፈው ውሳኔና እሱን ተከትሎም የፕሬዚዳንት ባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያ ላይ የጣለው ማእቀብ ኢትዮጵያውያንን በእጅጉ ማስቆጣቱን ቀጥሏል፡፡ ኢትዮጵያውያኑ በሀገር ቤትም በውጭ ሀገርም ተቃውሟቸውን በተለያዩ መንገዶች እየገለጹ ይገኛሉ፡፡ ኢትዮጵያውያን ይህን የአሜሪካ... Read more »

ይቺ ናት ኢትዮጵያ!

ርግጥ ነው ኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፍ የረጅም ዘመን የዲፕሎማሲ ታሪክ ያላት አገር ናትና ከአገራት ጋር በትብብርና በመደጋገፍ ለመስራት ሁልጊዜም ዝግጁ ናት። ከዚህም በላይ ከሁሉም የዓለም አገራት በሚባል ደረጃ ያላት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እጅግ የሰመረና... Read more »

እጅ ለእጅ በመያያዝ የተቃጣብንን የጥፋት ዱላ እንመክት!

ኢትዮጵያ በተለያዩ ወቅቶች የተለያዩ ፈተናዎች አጋጥመዋታል ። ይሁን እንጂ ለነዚህ ዱላዎች ተንበርክካ እጅ የሰጠችበት የሽንፈት ታሪክ የላትም። ከውጭ ኃይሎች ቀጥተኛ ወረራ ጀምሮ በተዘዋዋሪ መንገድ አገሪቱን ለማዳከም የተሸረቡ ሴራዎችና አሻጥሮችም በኢትዮጵያ አሸናፊነት ተደምድመዋል።... Read more »

በተስፋ መንገዳችን ላይ የቆመው ተግዳሮት የቱንም ያህል ብርቱ ቢመስል አንድነታችን ውስጥ ያለውን ኃይል አይገዳደረውም !

የአንድ አገር ሕዝብ የአገሩ ሁለንተናዊ ጉዳይ ባለቤት ነው። ስለአገሩ ከሱና ከሱ በላይ ሊያስብ የሚችል አይኖርም። ለማሰብ መሞከርም ከሞራል አንጻር ጥያቄ ሊያስነሳ የሚችል ከፍያለ ጉዳይ /አጀንዳ/ ነው። በተለይም እንደኛ ላሉ ጥንታዊና የብዙ ሺ... Read more »

የባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያ ላይ የሚያራምደው የተዛባ ፖሊሲ በአሜሪካ ቀጣይ ጥቅሞች ላይ ተግዳሮት ሊሆን የሚችል ነው!

 አንድን ትልቅ ሀገርና ህዝብ የሚወክል መንግስት፣ ከዚህም በላይ የዓለም ፖሊስ ለመሆን የሚሻና ይህንኑ መሻቱን እውን ለማድረግ የሚንቀሳቀስ መንግስት ከሁሉም በላይ ለዓለም አቀፍ ሕግጋት ተገዥ ሊሆን ይገባል። ከዚህም በላይ ጉዳዮችን የሚያይበትና የሚዳኝበት መርሁ... Read more »

ጫናው የቱንም ያህል አቅም የሚፈታተን ቢሆንም ካየነው ብርሃንና ብርሃኑ ከፈጠረልን ተስፋ ሊበልጥ አይችልም !

 የአንድ አገር መንግሥት በፍጥረቱ ሉአላዊ ነው። ሙሉ በሆነ ክብሩ የሚወክለውን ሕዝብ ሁለንተናዊ ፍትሀዊ ተጠቃሚነት የማረጋገጥ የሕግም የሞራልም ኃላፊነት አለበት። የመንግሥት ጥንካሬ በአንድም ይሁን በሌላ የዚያች አገር ጥንካሬ፤ ድክመቱም የዚያች አገር ድክመት ተደርጎ... Read more »

ኢትዮጵያውያን ዛሬ ላይ የሚከፍሉት ዋጋ የራሳቸውን ዕድል በራሳቸው መወሰን ላልቻሉ ሕዝቦች ተስፋ ፈንጣቂና ጎህ ቀዳጅ ነው!

የአፍሪካ ቀንድ ለረጅም ዓመታት መረጋጋት የራቀው፤ የግጭት ቀጣና ነው። ከዚህም የተነሳ የአካባቢው አገራት ሕዝቦች ተነግሮ ለማያልቅ መከራና ስቃይ ተዳርገዋል። አካባቢው ለሰላም ባዕድ ከመሆኑም የተነሳ የልማት ጉዳይም የሚታሰብ አይደለም። ወደ ልማት የገቡ የአካባቢው... Read more »

ውሳኔው ለረጅም ዘመን የዘለቀውን የኢትዮ-አሜሪካን መልካም ግንኙነት የሚጎዳ ነው!

 በመልካም ወዳጅነት፣ መከባበርና ትብብር ላይ የተመሰረተው የኢትዮ-አሜሪካ ግንኙነት ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረ ታሪካዊና ተምሳሌታዊ ግንኙነት ስለመሆኑ ጸሐይ የሞቀው ሐቅ ነው። ሁለቱ አገራት በልማት፣ በሕዝብ ለሕዝብ ትስስርና አሸባሪነትን በመዋጋት ረገድ እስካሁን ድረስ ያላቸው መልካም... Read more »