ሕዝብ በነፃነት መርጧል፤ ኢትዮጵያም አሸንፋለች!

ቀኖች ሁሉ ባላቸው ርዝማኔ እኩል ናቸው ተብለው ቢታሰቡም አንዳንድ ቀኖች ግን ከሚሸከሙት ታሪካዊ ክንውን ጋር ተያይዞ ጎላ ብለው መታየታቸው እውነት ነው። እንዲህ ዓይነት ዕድል ከገጠማቸው ቀናት መካከል የካቲት 23ን ለማሳያነት ማንሳት ይቻላል።... Read more »

ኢትዮጵያ የምታሸንፍበት ልዩ ቀን!

እንኳን አደረሳችሁ! እንኳን አደረሰን! ኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ምርጫን ለዘመናት ተርበዋል፤ተጠምተዋል። በዴሞክራሲያዊ ምርጫ ስምም ብዙ ተነግዶባቸዋል። ዛሬ ድምፃቸውን የሚሰጡበት ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ግን የዴሞክራሲ ረሃባቸውን ማስታገስ፣ ጥማታቸውን ማርካት የሚጀምሩበት ነውና እንኳን አደረሳችሁ! ለማለት ወደናል።... Read more »

ዜጎች በካርዳቸው ሀገሪቱን ወደ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ማሻገር ይጠበቅባቸዋል!

 ከዴሞክራሲያዊ ስርዓት መገለጫዎች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ምርጫ ነው። ምርጫ ዜጎች ይበጀኛል፤ ይወክለኛል ፤ ችግሮቼን ይቀርፍልኛል፤ ሰላምና ድህንነት ያረጋግጥልኛል፤ ልማትና ብልጽግና ያጎናጽፈኛል ብለው ለሚያምኑበት ፓርቲ ወይም ተወካይ ድምፃቸውን የሚሰጡበት ሂደት ነው። በኢፌዴሪ ሕገ... Read more »

ድምጽ በመስጠት ኢትዮጵያ እንድታሸንፍ እናድርግ!

በቁጥር ስድስተኛው፣ በዓይነቱ ግን የመጀመሪያው የሆነው የ2013 የኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ ከነገ በስቲያ ይካሄዳል:: ይህ ምርጫ ምንም እንኳን በኮቪድ-19 ወረርሺኝ ምክንያት ለአንድ ዓመት ተራዝሞ የቆየ ቢሆንም፤ መራዘሙ ለመራጩም ለተመራጩም የተሻለ የትውውቅ ጊዜ የፈጠረ... Read more »

የኢትዮጵያውያንን ጉዳይ ለኢትዮጵያውያን!

ኢትዮጵያ የራሷን ነጻነት አስጠብቃ ከመኖሯና ለሌሎችም የነጻነትና ተስፋ ምድር ከመሆኗም በሻገር አፍሪካዊያን የራሳቸውን ውሳኔ ካለማንም ጣልቃ ገብነት በራሳቸው እንዲወስኑና በአንድ ላይ ሆነው ድምጻቸው እንዲሰማ ያደረገች የአፍሪካ ብርሃን ነች። መላው አፍሪካ በከፍተኛ ችግር... Read more »

ዕጣ ፈንታችንን በራሳችን እንዳንወስን የሚደረግ ጫና ከፍያለ ሰብዓዊ ወንጀል ነው!

ፍትሐዊነት ሰብዓዊ እሴት ነው ፣ ሰው ሰው በመሆኑ ብቻ የተሰጠው ፍጥረታዊ ጸጋም ነው። ስለሆነም ፍትሐዊነት ከዘር እና ከሃይማኖት በላይ የሆነና ከወገንተኝነትና ከመንደርተኝነትም ያለፈ ዓለምአቀፋዊ እሴት ነው። በተለይ ባለንበት ዘመን ፍትሐዊነት የሰው ልጆች... Read more »

ኢትዮጵያ ትምረጥ ፤ ኢትዮጵያ ታሸንፍ !

 ኢትዮጵያ በተለያዩ ጉዳዮች የዓለም ሀገራትን ቀልብ ስባለች። ብዙዎች ዓይናቸውን በጣሉባትና መነጋገሪያ አጀንዳቸው ባደረጓት ወቅት ላይ ትገኛለች። በተለይ ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ የዓለም ሀገራትን ቀልብ ከሳቡት ጉዳዮች መካከል አንዱና ዋነኛው ነው። በሀገራችን ስድስተኛው ሀገራዊ... Read more »

ከትርጉም አልባ የግጭት ማዕከልነት ትርጉም ወዳለው የልማት አጋርነት!

የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ለረጅም ዓመታት በአለመረጋጋት ውስጥ ካለፉ የዓለም አካባቢዎች አንዱ ነው። አካባቢው ካለው ጂኦ ፖለቲካል ስትራቴጂ ጠቀሜታ አንጻር የብዙዎች አይን ማረፊያም ነው። በተለይም ኃያላኑ ሀገራት በአካባቢው አለን የሚሉትን ጥቅም ለማስከበር ከፍ... Read more »

ለትውልዶች ማስተማሪያ የሚሆን የአዲስ ታሪክ ምእራፍ ጅማሪ ላይ ነን!

ሀገሪቱ ባለፉት ሦስት ዓመታት ካጋጠሟት እልህ አስጨራሽ ችግሮች፤ ችግሮቹ ከወለዱት ግራ መጋባት፣ ግራ መጋባቱ ከወለደው ተስፋ መቁረጥ አንጻር በዚህ ደረጃ ፕሮጀክቶችን ገንብቶ ለምረቃ ማብቃት ከፍተኛ ቁርጠኝነት እና የመንፈስ ልእልና የሚጠይቅ ነው። ከችግሮቹ... Read more »

የስፖርቱ ዓለም የዘረኝነት ጥቃት ሕይወት እስከ ማጥፋት

በተወዳጁ የስፖርት መድረክ እግር ኳስ በተጫዋቾች ላይ የዘረኝነት ጥቃት ከደጋፊዎችና ከሌሎች አካላት ሲሰነዘር ማየት አዲስ አይደለም፡፡ በተጫዋቾች ላይ የሚሰነዘሩ የዘረኝነት ጥቃቶች ተጫዋቾች ተወዳጁን ስፖርት እንዲጠሉት ከማድረግ ባሻገር ከስፖርቱ ራሳቸውን እስከ ማራቅ የደረሰ... Read more »