የትግራይ ህዝብ የማሰብና የመሆን ሰብዓዊ ነፃነቱን በእጁ ለመያዝ በቁርጠኝነት ሊታገል ይገባል!

ሽብርተኝነት ድንገት የሚወረስ እና ድንገት የሚለቅ ባህሪ አይደለም። ከተዛባ አስተሳሰብ የሚመነጭና በሂደት ደንዳና ልብ በመፍጠር ማንነት ሆኖ በማህበረሰብ ውስጥ በቡድኖች የሚገለጽ ከፍ ያለ ዋጋ የሚያስከፍል ማኅበራዊ ነቀርሳ እንጂ። ቀድሞ መከላከል ፤ አልፎም... Read more »

የመንግስትና የመላው ህዝባችን ጥረት የትግራይን ህዝብ በተስፋውና በእጣ ፈንታው ከሚቆምሩ ሾተላዮች መታደግ ነው!

 የለውጡ መንግስት ወደ ስልጣን ከመጣ ማግስት ጀምሮ የትግራይ ሕዝብ እንደ ማንኛውም የሀገሪቱ ህዝብ የለውጡ ትርፋት ተቋዳሽ እንዲሆን በብዙ ተግዳሮቶች ውስጥ አልፏል፤ ብዙ ዋጋም ከፍሏል። ከፍጥረቱ በለውጥ መንፈስ ከማመንዘር ባለፈ ህዝባዊ ባህሪ የሌለውን... Read more »

አሸባሪው ህወሓት የጭካኔና የክፋት ስሌቱን ራሱ የሚያወራርድበት እውነታ ውስጥ ወድቋል!

ገና ከጅምሩ በትግራይ ህዝብ ደም ስቃይና እንግልት እየነገደ በነጻነት ትግል ስም በብዙ ንጹኃን ደም ወደ ሥልጣን የመጣው አሸባሪው የህወሓት ጁንታ ቡድን በህዝባዊ ትግል ከሥልጣን መንበሩ ከተወገደ ማግስት ጀምሮ በቀደመ ባህሪው በትግራይ ህዝብ... Read more »

በሰብአዊ መብት ጠበቃነት ስም ያልተገቡ ጥቅሞችን ማስቀጠል አይቻልም!

ዓለማችን ባለፉት 200 ዓመታት በተፈጠሩ የተዛቡ አመለካከቶች እና አመለካከቶቹን በህዝቦች ላይ ለመጫን በተፈጠሩ ሴራዎች እጅግ ከፍ ያለ ዋጋ ለመክፈል ተገድዳለች። የሴራዎቹ ሰለባ የሆኑ የዓለም ሀገራት ህዝቦችም እስከ ዛሬዋ ቀን ድረስ ማቆሚያ በሌላቸው... Read more »

በማሸነፍና በመሸነፍ ስሌት ላይ ትኩረት ማድረጉ ዘላቂ አገራዊ የፖለቲካ ፈውስ አያስገኝም !

በጉጉት ሲጠበቅ የቆየው ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ድምጽ የመስጠት ሂደት ከተካሄደ ዛሬ ሳምንቱን አስቆጥሯል። በዕለቱ ምርጫ ሕዝብ በነቂስ ወጥቶ ድምጹን የሰጠበት እውነታ መላው ሕዝባችን የድምጹን ዋጋ ከመቼውም ጊዜ በላይ የተረዳበት፤ በድምጹ አገሩን ለማሻገር... Read more »

የተጣለውን የዴሞክራሲ የመሠረት ድንጋይ በአስተማማኝ መሠረት ላይ እናቁመው!

 መንግሥት ስድስተኛውን አገራዊ ምርጫ ሰላማዊ፣ ተዓማኒና ፍትሃዊ ለማድረግ በቁርጠኝነት እንደሚሰራ በተደጋጋሚ ቃል ሲገባ ቆይቷል።ለዚህም ገና ከመነሻው ጀምሮ ይህንን ሥራ በኃላፊነት የሚያስፈጽመውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ነፃና ገለልተኛ ለማድረግ የሄደበት ርቀት አንድ ማሳያ... Read more »

ፓርቲዎች የሕዝብን ድምጽ በማክበር ለዴሞክራሲ ግንባታው አሻራቸውን ማኖር ይገባቸዋል!

ኢትዮጵያ ስድስተኛውን ጠቅላላ ምርጫ አካሂዳ በአሸናፊነት አጠናቅቃለች፡፡ ይህ ምርጫ ኢትዮጵያ ታላቅ አገር፤ ኢትዮጵያውያንም ታላቅ ሕዝብ መሆናቸውን ከማሳየቱም በላይ፤ ኢትዮጵያ ዛሬም ከፊት ቀድማ የሥልጣኔና ዴሞክራሲ ብርሃን መሆን እንደምትችል ለዓለም ያረጋገጠ ነው፡፡ እናም ዕለቱ... Read more »

በምርጫው የተመዘገበው ድል በህዳሴ ግድብ ሁለተኛ የውሃ ሙሌት ስኬትም ይደገማል!

 የ2013 በጀት አመት ሲገባ ከሌሎች ሥራዎች ጎን ለጎን የኢትዮጵያ መንግስትና ህዝብ በአመቱ ውስጥ ሁለት አንኳር ጉዳዮችን ለማሳካት በቁርጠኝነት እንደሚንቀሳቀሱ ይፋ አድርገው ነበር፡፡ አንደኛው በ2013 የሚካሄደው ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የህዳሴ... Read more »

ከራስ ጋር መታረቅና የራስን ፍላጎት መስዋዕት ማድረግ የአዲሱ ታሪካችን ትልቁ እሴት ነው!

ዴሞክራሲያዊ ስርአት በአንድ ታሪካዊ ክስተት ተገንብቶ የሚያበቃ ነገር አይደለም። በዓለም አቀፍ ደረጃም ስርአቱን ገንብቶ የጨረሰ የለም። ሁሉም በሂደት ላይ ናቸው። ልዩነቱ አንዳንዶች ስርአቱን በመገንባት በሄዱበት ርቀት እና በርቀቱ ውስጥ በብዙ ልምምዶች ያካበቷቸው... Read more »

የኢትዮጵያውያን የምርጫ ተሳትፎ ወዳጅን በሀሴት ሲሞላ ጠላትን አንገት አስደፍቷል!

 ስድስተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ መርሀ ግብር እጅግ አስገራሚና አስደማሚ በሆነ መልኩ ተጠናቋል። የምርጫው ጊዜያዊ ውጤትም በምርጫ ጣቢያዎች ደረጃ ለህዝብ በሚታዩ ቦታዎች ተለጥፈዋል። ምርጫው ለሀገራችን በቁጥር ስድስተኛ ቢሆንም በዲሞክራሲ ልምምድ ግን... Read more »