አገራዊ የድል ብስራታችን ቅርብም ተጨባጭም ነው!

 ድል በብዙ መልኩ ዋጋ ተከፍሎ የሚገኝ የብስራት ቃል ነው ። በዋጋ የሚገዛ በመሆኑም ትርጉሙ ከፍ ያለ ነው። ድሉ ከግለሰብና ከቡድን መንፈስ ከፍ ብሎ ማህበረሰብን እንደ ማህበረሰብ ፤ ሀገርንም እንደ ሀገር የሚመለከት ከሆነ... Read more »

ጀግንነታችን ከፍ ካሉት ሰብዓዊ እሴቶቻችን የመነጩ ናቸው!

 ጀግንነት ከፍ ካሉ ሰብዓዊ እሴቶች የሚፈጠር በራሱም ከፍ ያለ ሰብዓዊ እሴት ነው። ከዚህ የተነሳም ሰብዓዊ እሴቶቻቸው ከፍ ባሉ ማህበረሰቦች ውስጥ ጀግኖች በስፋት የመገኘታቸው እውነታ የተለመደና ብዙም ለጥያቄ የሚቀርብ አይደለም። ጀግና ከፍ ላሉ... Read more »

መልካም መሆን ስምን በወርቅ መዝገብ ላይ ማስፈር ነው !

 መልካም መሆን ለራስ ነው የሚል አባባል አለ። እውነት ነው! መልካምነት መልካም ነገር ከተደረገለት ሰው በላይ የሚያስደስተውና ዋጋ የሚያሰጠው መልካም አድራጊውን ነው። መልካምነት ገንዘብ በመስጠት ብቻ የሚወሰን አይደለም። ቅን ሆኖ ነገሮችን ከማየት፣ በቅንነት... Read more »

ህዝብን በሚገባ ማገልገል ትልቅ ክብር ነው!

ሀገር ትቀየር ዘንድ ዕድገትና ለውጥ የምናስብ ከሆነ ድልና ስንፍና ተጋብተው አብረው መኖር አይችሉም። ስንፍና ባለበት ድል የለም፣ ስንፍና ባለበት ብልፅግና የለም፣ ስንፍና ባለበት መሻሻል የለም። ማደግ መበልፀግ የሚሹ ዜጎች ከስንፍና ጋር ምንም... Read more »

ኢትዮጵያዊነት፦ ክቡርና ድንቅ ማንነት!

ለኢትዮጲያዊነት አንድ ወጥ ትርጉም ለመስጠት መሞከር አንድም የዋህነት ከዛም በላይ አላዋቂነት ነው። ኢትዮጲያዊነት ቅኔ ነው ፤ ባለ ብዙ ሰምና ወርቅ ፤ እንደየዘመኑ የሚፈታ ፤ በደረስክበት ደረጃ ፤ በሆንክበት መጠን ተረድተህ የምትሻገረው የብዙ... Read more »

የህልውና ዘመቻው ዓላማ በጦርነት ድል ከመቀዳጀት ባሻገር አሸባሪን ማስወገድና ሃገርን ማሻገር ነው!

ሀገራችን ተገዳ በገባችበት በአሁኑ ጦርነት መሬት ላይ ከሚካሄደው ነባራዊ ሁኔታ በብዙ መልኩ የሚለዩ የተለያዩ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻዎች እንዳሉ ይታወቃል፡፡ እነዚህ ዘመቻዎች ደግሞ በአንድ በኩል እስትንፋሳቸው ካልወጣች በስተቀር “አልሞትም፣ አለን” ለማለት እዚህም እዚያም ጥቃት... Read more »

የሱዳን መንግስት የሱዳንን ህዝብ ፍላጎት ያክብር!

ኢትዮጵያ እና ሱዳን ዘመናትን የተሻገረ አብሮነትና ትብብር ያላቸው አገራት፤ ህዝቦቻቸውም ሰፊና ጥልቅ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ስነልቡናዊ ትስስር ያላቸው ናቸው፡፡ ይህ አብሮነትና ትብብር መሰረት ባደረገ መልኩም ኢትዮጵያ ለሱዳንና ሱዳናውያን አንድነትና ሰላም ብዙ የሰራችና ውድ... Read more »

አፍሪካውያን በፓን አፍሪካኒዝም መንፈስ የሚደረግባቸውን ጣልቃ ገብነት በጋራ ሊመክቱ ይገባል!

ኢትዮጵያ የራሷን ሉኣላዊነት ጠብቃ ከመኖሯም ባሻገር ለሌሎች ጭቁን ህዝቦችም የነጻነት ተምሳሌት ሆና የዘለቀች ሀገር ነች። ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሀገራት በቅኝ አገዛዝ ጨለማ ውስጥ በነበሩበት ዘመን ጭቆናንና ኢፍትሃዊነትን ታግላ ያሸነፈችና የነጻነት ተምሳሌት የሆነች ብቸኛዋ... Read more »

የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ኃላፊ የህወሓትን ሌብነት የማጋለጥ ተግባር የሚበረታታና ተጠናክሮ ሊቀጥል የሚገባው ነው!

የአሸባሪው ህወሓት መሪዎች ለረጅም ዓመታት በስርቆት፣ በሌብነትና በዝርፍያ የኖሩበት ዘመን በማብቃቱ አገር ለማፍረስ ትልልቅና በክፋት የተሞሉ ሴራዎችን ሲፈጽሙና ሲያስፈጽሙ ኖረዋል። ሲያደርጉ የነበረው አፍራሽ እንቅስቃሴ አልበቃ ብሏቸው አገሩን ከጠላት በመጠበቅ ላይ የነበረውን የአገር... Read more »

የትምህርት ሥርዓቱን ማዳከምና የትምህርት ተቋማትን ማውደም የአሸባሪው ህወሓት መለያ ባህሪው ነው !

አሸባሪው ህወሓት በስልጣን በቆየባቸው 27 ዓመታት በሀገር ላይ ታሪክ የማይዘነጋው አስከፊና አሳፋሪ ተግባራቶችን ፈጽሟል። ከእዚህም አንዱ የትምህርት ሥርዓቱን ለማዳከም የወሰዳቸው የተለያዩ እርምጃዎች ተጠቃሽ ናቸው። የኢትዮጵያ የትምህርት ሥርዓት በሞራልና በስነምግባር ያልተቃኘ እንዲሆን፣ ብቁ... Read more »