በሰው ልጅ ህይወት ውስጥ ተስፋ መቁረጥን የመሰለ የከፋ ርግማን የለም።አንድ ሰው በህይወቱ ተስፋ ከቆረጠና ይህንኑ ከራሱ ጋር መምከር ከጀመረ እንኴን ለሌላው ለራሱም የሚሆንበት እድል የለውም።ፍጻሜውም እጅግ የከፋ እንደሚሆንም ብዙ የህይወት ተሞክሮዎችን ይመሰክራሉ።... Read more »
ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት በርካታ ፈተናዎችን እየተጋፈጠች ያለችበት ወቅት ላይ ትገኛለች። የእነዚህ ተግዳሮቶች መንስኤ ደግሞ በዋናነት ከውስጥ የመነጨውና በህወሓትና በሱ ጋሻ ጃግሬዎች የሚደረገው ሀገርን የማፍረስ እንቅስቃሴ አንዱ ነው። ከዚህ በላይ ደግሞ ስውር እጃቸውን... Read more »
“የማያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል” እንዲሉ፤ መልካም ሀሳብና ተግባር የሌለው ግለሰብም ሆነ ቡድን ከጅምሩ ይለያል፡፡ ለዚህ ዓብይ ማሳያ የሚሆነው ትናንት በኢትዮጵያ ፈላጭ ቆራጭ የነበረውና የዛሬው አሸባሪና አጥፍቶ ጠፊው አሸባሪው ህወሓት ነው፡፡ ይህ የሽብር... Read more »
ኢትዮጵያውያን ለብዙ ሺ ዓመታት አብሯቸው የቆዩ ከፍ ያሉ ማህበራዊ እሴቶች ባለቤት ናቸው። እነዚህ እሴቶች በያንዳንዱ ብሄር፣ ብሄረሰብና ህዝብ ውስጥ ገዥ ማህበራዊ እሴቶች ሆነው የመገኘታቸው እውነታ ደግሞ እሴቶችን እንደ ሀገር ለመቀበልና ለመጠበቅ ትልቅ... Read more »
በየትኛውም የዓለም ክፍል ያሉ ሀገራት ዜጎች በሀገራቸው ጉዳይ መደራደር የሚያስችል የሞራል መሰረት ይኖራቸዋል ተብሎ አይታሰብም። ይህ ማለት ግን ስለ ሀገር ብዙ የማያሳስባቸው እንዲያውም ሀገርን ከራሳቸው ጥቅም አሳንሰው የሚያዩ ባንዳዎች የሉም ማለት አይደለም።... Read more »
ሽብርተኛው ህወሓት ጥቅምት 24/2013 ዓ/ም በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊት ላይ ጭካኔ የተሞላው፣ ዘግናኝና አረመኔያዊ የክህደት እርምጃ ከፈጸመ ጊዜ ጀምሮ በተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች ከፍተኛ ሰብአዊና ቁሳዊ ጉዳት አድርሷል። ሀገርን ማፍረስ ዋነኛ ዓላማው አድርጎ... Read more »
ያሳለፍነው 2013 ዓ.ም በአንድ በኩል መልከ ብዙ በሆኑ ጦርነቶች ውስጥ የነበርንበት እና በብዙ ፈተናዎች የተፈተንንበት፤ በሌላ በኩል ደግሞ ትላልቅ ሀገራዊ ፕሮጀክቶች በስኬት በማጠናቀቅ የጀመርነው የብልጽግና ጉዞ ተስፋ ሰጪ እንደሆነ የተመለከትንበት ዓመት ነው።... Read more »
ቅዱስ መጽሐፍ ‘ሊነጋ ሲል ይጨልማል’ እንዲል በበርካታ ተግዳሮቶችና ፈተናዎች የተሞላው 2013 ዓ.ም የጊዜ ሁደቱን ጠብቆ ተሸኝቷል። የኮቪድ ተሻጋሪ ተግዳሮት፣ የህዳሴ ግድባችን ላይ ያለአግባብ ለመፍጠር የተሞከረው ጫና፣ የዓለም ፖሊስ ነን ባይ አገራት በአገራችን... Read more »
እነሆ ዛሬ ከብዙ ጭንቅና መከራ በኋላ የተቀበልነው የ2014 አዲስ ዓመት ራሱን ለሌላ ተተኪ አሳልፎ በመስጠት እሱም በተራው ከአሮጌዎች ተርታ ሊሰለፍ ሩጫውን ተያይዞታል።ይህንን ሩጫ ለመቅደም ዋነኞቹ ተፎካካሪዎች ደግሞ እኛ ነን።ምክንያቱም ዘመን የሚለካው በስራችን... Read more »
ህልማችን የገዘፈ፣ ጎዳናችን በእሾህ የተከበበ፣ መዳረሻችን እጅጉን የራቀ ቢመስልም፤ ህልማችንን አስበን ጉዞ ከጀመርን፣ መንገዳችንን አስተውለን ከተራመድን እና መዳረሻችንን አውቀን ከተጋን ያሰብነው የማይሳካበት፣ ያለምነው የማይሰምርበት፣ ከግባችን የማንደርስበት አንዳችም ምክንያት አይኖርም። ይህ እንዲሆን ደግሞ... Read more »