መንግስት በፍጥረታዊ ባህሪው የህዝብ ኃላፊነት ያለበት የአስተዳደር መዋቅር ነው። በተለይም በለውጥ የታሪክ ምዕራፍ ውስጥ በሚገኙ ሀገሮች የመንግስት ኃላፊነት ከተለመደው በብዙ መልኩ ከፍ ያለ እንደሚሆን፤ ለዚህ የሚሆን ሁለንተናዊ ዝግጁነት መፍጠርም ትልቁ የቤት ስራው... Read more »
ኢትዮጵያውያን ለድህነት ፣ ለፍትህና ለዴሞክራሲ እጦት የዳረጓቸውን አምባገነን ሥርዓቶች ለመጣል ያልከፈሉት ዋጋ የለም። አንዱን አምባገነናዊ ሥርዓት ጣልነው ሲሉ ሌላ አምባገነን እየበቀለ በአምባገነኖች መዳፍ ለመውጣት ሲታገሉ ኖረዋል። ከሶስት ዓመት በፊት እውን እስከ ሆነው... Read more »
አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ፣ የአፍሪካ መዲና፤ የሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች መኖሪያ፣ የትንሿ ኢትዮጵያ መገለጫ ከተማ ናት። የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ እና የማህበራዊ ጉዳዮች ቁልፍ ስፍራ በመሆኗ ልዩ ትኩረትን የምትሻ፣ የዓለም አቀፍ ተቋማትና ዲፕሎማቶች መቀመጫ... Read more »
ኢትዮጵያውያን በወሳኝ የዘመቻ ወቅት ላይ ናቸው። ጀግኖች አባቶች ያስረከቧቸውን ነጻነቷ የተጠበቀ ሀገር ላለማስደፈር እጅ ለእጅ ተያይዘው ሀገራቸውን ከከሀዲዎችና ተላላኪ ባንዳዎች ለመታደግ “የሀገራቸውን ህልውና ለማስጠበቅ መቼም የትም በምንም “ በሚል ቁርጠኝነት ሆ ብለው... Read more »
ባንዳነት በሀገርና በህዝብ ላይ የሚደረግ የክህደት ተግባርና ከፍ ያለ መንጀልም ነው። ከራስ ወዳድነት እና ገደብ አልባ ከሆነ የስግብግብነት ፍላጎት የሚመነጭ፣ በህዝብና በሀገር ጥቅም የሚወራረድ ከፍ ያለ ክህደት ነው፡፡ በታሪክም ብዙ ሀገራትን ዋጋ... Read more »
የክርስትና እምነት ድርሳናት እንደሚያሳዩት አይሁድ በሮማውያን ላይ እስከ አመጹበት እና እየሩሳሌም ከክርስትና በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ እስከጠፋችበት እስከ 70 ዓ.ም ድረስ ክርስቶስ የተሰቀለበት መስቀል በክርስቲያኖች እጅ እንደ ነበር ይታመናል።በኋላ ግን ክርስቲያኖቹ የሮማውያንን እና... Read more »
ባለፈው ዓመት ሰኔ 14 ቀን ሀገርን አሸናፊ ያደረገ ምርጫ ተካሄዷል። ምርጫው በሀገሪቱ ታሪክ ከፍ ያለ ቁጥር ያለው መራጭ ህዝብ የተሳተፈበት፤ ይወክሉኛል ብሎ ያመነባቸውን ወኪሎቹን በነጻነት መምረጥ የቻለበት ታሪካዊ ምርጫ እንደነበር ይታወሳል። በምርጫው... Read more »
የኢትዮጵያ ህዝብ ከመጣባት ውጣ ውረድ የተሞላበት መንገድ አንጻር ለውጥ ፈላጊነቱ ለማንም ሊሰወር የሚችል እውነት አይደለም። ለለውጥ ሲልም ብዙ ዋጋ መክፈሉ እንዲሁ የአደባባይ ሚስጥር ነው። ይህም ሆኖ ግን ያሰበው ተሳክቶለት የስኬቱን ፍሬ ለመብላት... Read more »
አንድን ሀገር እንደ ሀገር በዓለም የፖለቲካ መድረክ ላይ የተሻለ ተፎካካሪና ውጤታማ ከሚያደርጉት ጉዳዮች አንዱና ዋንኛው ለዓለም አቀፍ ህግጋቶችና መርሆዎች ያለው ተገዥነት እንደሆነ ይታመናል። ከዚህ የተነሳም ሀገራት በውጪ ፖሊሲዎቻቸው ለእነዚህ ጉዳዮች ከፍ ያለ... Read more »
ኢትዮጵያውያን ከጥንት ከጠዋቱ በሀገራቸው ጉዳይ ቀልድ አያውቁም። የሀገራቸውን ሉአላዊነት ሊዳፈር ለመጣ በአገራቸው ላይ እጁን ላነሳ፣ ሰይፍ ለመዘዘ፣ ጥይት ለተኮሰው ሁሉ አራስ ነብር ናቸው። በቁጣ ይነሳሉ። በቁጣ ይተማሉ። እንቢን ለሀገሬ ብለው ይዋደቃሉ፤ ይቆስላሉ... Read more »