የምዕራቡ ዓለም ስለ ዴሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ፤ ስለ መልካም አስተዳደር፤ ስለ ሰብአዊ መብቶችና ለሌሎችም ሰው ሰው ስለሚሸቱ ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ እሴቶች ላለፉት ሁለት መቶ አመታት ከፍ ባለ ድምፅ ሲጮህ እንደነበር ይታወሳል። አሁን ይህ... Read more »
ዓለማችን የጉልበተኞች መሆን ከጀመረች ዋል አደር ብላለች። በተለይ ከ15ኛው ክፍለዘመን ጀምሮ የአንድ ሃገር ህዝቦች የሌላውን ሃገር ህዝቦች በቁጥጥር ስር በማዋል ግዛትን ለማስፋፋት ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ እስከ 20ኛው ክፍለዘመን አጋማሽ ድረስ የአውሮፓ ሀገሮች... Read more »
ሌብነት እና ልመና በብዙ መልኩ የሰዎች ስንፍናን፣ የራስን ትቶ የሰው መመኘትን፣ በሌሎች ላይ ተንጠልጥሎና ተጠግቶ የራስ ፍላጎትን ለማሳካት የሚደረግ የማያዋጣ ጉዞ መገለጫዎች ከመሆናቸውም በላይ ክብርን የሚያሳጡ ነገሮችም ናቸው።ሌብነት እና ልመና በሁሉም እምነቶች... Read more »
የሀገራችን የፖለቲካ ፓርቲዎች ታሪክ የሚያስገነዝበን ሀቅ የጎሪጥ ሲተያዩ እንጂ አብረው ሲሰሩ አይደለም። ገዥው ፓርቲ የተፎካካሪ ፓርቲዎችን የትኛውንም አይነት ሀሳብ በጤና አይመለከትም፤ ተፎካካሪ ፓርቲዎችም የገዥው ፓርቲን መጥፎ ጎኖች ካልሆነ በቀር ጥሩውን ጨርሶ ሲጠቅሱ... Read more »
ለኢትዮጵያውያን ቃልን ማክበር ከፍያለ ማህበራዊ እሴታችን ነው። ከዚህ የተነሳም “ የተናገሩት ቃል ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ” የሚል ዘመናትን ያስቆጠረና አብሮን የኖረ ፤ዛሬም ህያው የሆነ አባባል ባለቤቶች ነን። አባባሉ ከአንደበት የወጣን ቃል ከትውልድ ጋር... Read more »
በሁነቶች የአንድ ሀገር አሸናፊነት የሚሰላው የተገኘው ድል ሕዝብና እና ሀገርን ተጠቃሚ ማድረግ የሚያስችል አቅም ሲኖረውና ይህም በተጨባጭ መታየት ሲችል ነው። ሀገርን እንደ ሀገር ማሻገር እንዲሁም ሕዝባዊ መነቃቃት መፍጠር ሲችልና ለዚህም ዜጎች በቂ... Read more »
አፍሪካውያን እንደ አንድ ትልቅ ህዝብ ከቅኝ ግዛት ዘመን ጀምሮ እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ በራሳቸው እጣ ፈንታቸውን የመወሰን አቅም ተነፍገው ፣ሌሎች እየወሰኑላቸው ለከፋ ችግርና መከራ የመዳረጋቸው እውነታ የአደባባይ ሚስጥር ከሆነ ዘመናት ተቆጥረዋል። በእነዚህ... Read more »
የአንድ ሀገር ትንሳኤ የሚመነጨው የቀደመውን ዘመን የተሻለ የህይወት ተሞክሮ ዳግም ሕይወት መስጠት የሚያስችል መንቃትና ከዚሕ የሚመነጭ የአስተሳሰብ ልእልና መፍጠር የሚያስችል የትውልዶች መነሳሳት ሲኖር ነው። ለዚህ ደግሞ የቀደሙ ታሪኮችን በአግባቡ መረዳትና ፤ ለታሪክና... Read more »
የኦሮሞ ማህበረሰብ በየአመቱ በድምቀት ከሚያከብራቸው በዓላት አንዱ ኢሬቻ ነው፡፡ ኢሬቻ በየአመቱ በመስከረም ወር ከመስቀል በዓል ቀጥሎ ባሉት ቅዳሜና እሁድ በሆራ ፊንፊኔ እና በሆራ አርሰዲ ይከበራል፡፡ የበዓሉ መከበር ዋነኛ ዓላማም ምስጋናና ምልጃ ነው፡፡... Read more »
አገራት ከዓለምአቀፍ ተቀፍ ተቋማትም ሆነ ከአገራት ጋር የሚያደርጓቸው ግንኙነቶችም ሆኑ የሚሰሯቸው ስራዎች በመርህና በህግ የሚመሩናተጠያቂነትም ያለባቸው ናቸው። ዓለምአቀፍ ህግና መርሆዎችን መነሻ በማድረግም በኢትዮጵያ በርካታ የልማትና የሰብዓዊ ድጋፍ ሰጪ ተቋማት ተሰማርተው ይገኛሉ። ይሁን... Read more »