ሀገራችን መዳፏ ውስጥ የሚገኙና ሊገቡ የተቃረቡ አያሌ የማደግ ተስፋዎች አሏት፡፡ እነዚህን በመጠቀም በእርግጠኝነት መልማትና መበልጸገም ትችላለች፡፡ በሰፊ ህዝባዊ ተቀባይነት አገር መምራት የጀመረው አዲሱ መንግስትም ልማቷን፣ ብልጽግናዋን ለማረጋገጥ ቃል ገብቶ ስራ ጀምሯል፡፡ ብልጽግናን... Read more »
አሸባሪው ህወሓት በፍጥረቱ ከስህተቱ ከመማር ይልቅ በስህተቱ የትግራይን ህዝብ ዋጋ እያስከፈለ ዘመኑን ማርዘም የቻለና አሁንም በዚሁ መንገድ ዘመኑን ለማርዘም እየተፍጨረጨረ ያለ ቡድን ነው። ስህተቶቹን በአግባቡ ተመልክቶ ማረም የሚችልበት አጋጣሚዎችና ሁኔታዎች በተመቻቹለት ወቅት... Read more »
የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ሲዋቀር የምድር፣ የአየር፣ የባህርና የሳይበር ክፍሎች እንዲኖሩት ተደርጎ ነው። በእነዚህም ዘርፎች ሰራዊቱ ከዘመኑ ጋር የሚሄድ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ተጠቅሞ ራሱን እንዲገነባ፣ በዓላማው ላይ ግልፅነት እንዲኖረውና በውስን ሀብት ውጤታማ እንዲሆን ተደርጎ... Read more »
ለውጥ በባህሪው በብዙ ፈተናዎች የተሞላ ነው ። አሸናፊ ሆኖ ለማሻገርም ከሁሉም በላይ ራስን እንደ ግለሰብ ሆነ እንደ ማኅበረሰብ ማዘጋጀት ከፍያለ ትኩረት የሚሻ ነው ። የዝግጁነቱ መጠንም ለለውጡ ስኬት ወሳኝ አቅም እና ምዕራፍ... Read more »
አፍሪካ በተፈጥሮ ሀብት የበለፀገ እና ለሰው ልጆች ምቹ የአየር ፀባይ ያለው አህጉር ነው። ከዚህም ባሻገር ከ1 ነጥብ3 ቢሊዮን በላይ በአብዛኛውም ወጣት የሆነ የሰው ኃይል አለው። እነዚህ ሁሉ ሲደማመሩ አፍሪካን በተፈጥሮ ለሰው ልጅ... Read more »
በ“እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል” ብሂል የሚጓዘው አሸባሪው ህወሓት፤ እኔ ያልመራኋት ኢትዮጵያ፣ እኔ ያልገዛሁት ህዝብ መኖርና መበልጸግ አይገባውም በሚል ትዕቢት ወደቀደመ የሽፍትነት እና የገዳይነት ምግባሩ ከገባ ሰነባብቷል። ይህ ቡድን እንደፈለገ ማድረግ በሚችልበት የ27... Read more »
የትግራይ ሕዝብ በኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ምስረታ ውስጥ ከፍ ያለ ስፍራ ያለው ሕዝብ ነው። በየትኛውም ዘመን በኢትዮጵያዊነቱ ተደራድሮ የማያውቅ፤ ወደ ፊትም በነጻ ህሊናው ሊደራደር የሚችል የማንነት ዝንፈት ውስጥ የሚገባ ሕዝብ አይደለም። በኢትዮጵያዊነቱ የሚኮራና... Read more »
አዳዲሶች የካቢኔ አባላት የብሔር ተወካይ እንዳልሆኑ ፤ መሆንም እንደማይገባቸው ፤ ውክልናቸው የመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ማስገንዘባቸው ይታወሳል። የካቢኔ አባላት በአካባቢ መንፈስ ታጥረው የሚንቀሳቀሱ ከሆነ የምናስባትን የበለጸገች ኢትዮጵያ የመፍጠሩን... Read more »
ባለንበት ዘመን ዲፕሎማሲና ከዲፕሎማሲ ጋር ተያያዥነት ያላቸው ጉዳዮች ከፍ ያለ ትኩረት የሚሹ ሆነዋል። በዓለም አቀፍ መድረክም ራስን ለመግለጽና ተቀባይነት ለማግኘት የሚኖራቸውም ተጽእኖም ከፍ ያለ እንደሆነ ይታመናል። ይህንን ታሳቢ ያደረገ ሁለንተናዊ ዝግጁነትም ለነገ... Read more »
“የኩሩ ህዝቦች መኖሪያ፣ የህብረ ብሔር ቡቃያ፤ የሰላም ተምሳሌት ዓርማ፣ የቀለሞች ህብር ኢትዮጵያ፤” በሚል የአገር መከላከያ ሰራዊታችን ህዝባዊ መዝሙር የሚገልጻት አገራችን ኢትዮጵያ፤ መላ ህዝቦቿ በደም አሻራ አትመው ከትውልድ ትውልድ በቅብብሎሽ ያሻገሯት፤ የገናና እና... Read more »