የትግራይ ሕዝብ እንደ ሕዝብ ከመቼውም ጊዜ ይልቅ ቆም ብሎ በሰከነ መንገድ ላለፉት 50 ዓመታት የመጣባቸውን መንገዶች መመርመር የሚገደድበት ታሪካዊ ወቅት ላይ ይገኛል። በዚህ ግማሽ ምእተ አመት ባስቆጠረ ዘመን ውስጥ እንደ ሕዝብ ምን... Read more »
ዓለም አቀፉ ኅብረተሰብ ላስቀመጣቸው መርሆች ተገዥ የመሆን የሕግም ሆነ የሞራል ኃላፊነትና ተጠያቂነት አለበት። በተለይም በዓለም ፖለቲካ ውስጥ ራሳቸውን ዋነኛ ተዋናይ አድርገው የሚያቀርቡ ሀገራት መሪዎች ዓለም አቀፍ ክስተቶችን ከፍ ባለ የኃላፊነት መንፈስ ማየትና... Read more »
የህልውና ጉዳይ ከመኖርና ካለ መኖር ጋር የተያያዘ፤ በታሪክ ውስጥ ያለን ማንነት ከማስቀጠልና ከመጥፋት ጋር የተቆራኘ ነው። ነገን ግራ በተጋባ ማንነት ከመጠበቅና ነገን ከትናንት ማንነት ላይ ተመስርቶ አሳድጎ ከማስቀጠል ጋር የተያያዘ እውነታ ነው።... Read more »
አሸባሪው ሕወሓት በትግራይ ክልል መሽጎ በሰሜን እዝ ላይ የፈጸመውን ክህደት ተከትሎ በተከፈተበት የህግ ማስከበር ዘመቻ በመረጠው የመሳሪያ ትግል በጦርነት ቋንቋ በድል ተጠናቅቋል፡፡ ቡድኑ ወደ ተፈጠረበት ዋሻ ተመልሶ መግባቱም ይታወሳል፣ አብዛኞቹ መሪዎቹም በወረንጦ... Read more »
በአሸባሪው ሕወሓት ኢ-ሞራላዊ እንቅስቃሴዎች ምክንያት እጅግ መራር መስዋዕትነት እያስከፈሉን ያሉ በርካታ ጉዳዮች አሉ። ከባለፉት ሦስት ዓመታት ወዲህ ዓበይት የመንግሥት ለውጦች ከተመዘገቡ ወዲህ ከብልጽግና ጉዟችን ሊያደናቅፉን ያሰቡ ከውስጥም በውጭም የኢትዮጵያ ጠላቶች ተነስተዋል። በእነዚህ... Read more »
ኢትዮጵያ የብልጽግና ተስፋዋን ማለምለም ስትጀምር በክፉ የተነሱባት የውስጥና የውጭ ጠላቶች ከመቼውም ጊዜ በላይ ፈተና ሆነውባታል፡፡ ከጉያዋ የበቀለውና ለግማሽ ምዕተዓመት ሰቅዞ የያዛት አሸባሪው ህወሓት ዛሬም ከመንገዷ ላይ ቆሞ ከጉያዋ የበቀለ ክፉ አረም ሆኖባታል፡፡... Read more »
በትኛውም መልኩ ስለፍትሕ የሚደረግ ትግል የቱንም ያህል ዋጋ ያስከፍል፤ የቱንም ያህል ጊዜ ይፍጅ በአሸናፊነት የመጠናቀቁ እውነታ ብዙም ለጥያቄ የሚቀርብ አይደለም። ፍትሐዊነት በራሱ ከፍያለ ሰብዓዊ እሴት በመሆኑ በትግል ወቅትም በራሱ ከፍ ያለ አቅምና... Read more »
አገራችን ኢትዮጵያ በዘመናት ታሪኳ የሰው ድንበር ተሻግራ ወረራ የፈጸመችበት ምንም ታሪክ የላትም። ይልቁኑ ከውስጥ በባንዳነት ከውጭ የተፈጥሮ ሀብቷ ያስጎመጃቸው ጠላቶቿ በተደጋጋሚ ሉኣላዊነቷንና ህልውናዋን ለመዳፈር መሞከራቸው ደጋግሞ የተስተዋለ ሐቅ ነው። ከውጭ ጣልያን፣ ሶማሌ... Read more »
በክብር ኖሮ በክብር መሞትን ብዙዎች ይመኙታል፤ ግን የተመኙትን ኖረው የተመኙትን ዓይነት አሟሟት የሚያገኙት ጥቂቶችና የታደሉቱ ናቸው። ለዚህም ነው ሰዎች በተለይም በዕድሜ ገፋ ያሉ አዛውንቶች በነጋ በጠባ ቁጥር “አሟሟቴን አሳምርልኝ” ሲሉ የሚደመጡት። ይህ... Read more »
የአገር ሉአላዊነትን የማስከበር ተልዕኮ የተሰጠው የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት በዘመናዊ መልኩ ከተደራጀበት ጊዜ አንስቶ የተሰጠውን ሀገራዊ ኃላፊነት በስኬት ለመወጣት ከፍ ያሉ መስዋዕትነቶችን ሲከፍል ቆይቷል፤ አሁንም እየከፈለ ይገኛል። በዚህም የሀገርና ህዝብ ኩራት ምንጭ መሆኑን... Read more »