አሸባሪው ሕወሓት የፈጸማቸው ግፎች ከኢትዮጵያውያን አእምሮ መቼም ሊፋቁ አይችሉም!

ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም የሕወሓት አሸባሪ ቡድን በመከላከያ ሠራዊት ላይ የጥቃት እጁን ካሳረፈ በኋላ ልክ በዛሬዋ ዕለት ጥቅምት 30 ቀን ደግሞ ሳምሪን በሚል ስም የተደራጁ የትግራይ ወጣቶች ደቡብ ምዕራብ ትግራይ ማይካድራ... Read more »

ዘመነኛውን የእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝ ቀንበር በመስበር የተጋድሎ የታሪክ ምዕራፍ ላይ እንገኛለን!

 እኛ ኢትዮጵያውያን የአሸባሪውን የሕወሓት መንግሥት በሕዝባዊ ትግል ከሥልጣን ካስወገድን ማግስት ጀምሮ ለመላው አፍሪካዊ አዲስ መነሳሳት የሚፈጥር ታሪካዊ የለውጥ ምዕራፍ ውስጥ ገብተናል። ይህንንም ተከትሎ በተለይም ምዕራቡ ዓለም የተከፈተብን ጦርነት ሁለንተናዊ እየሆነ መምጣቱም የአደባባይ... Read more »

ሕዝባችን እየከፈለ ያለው የሕይወት መስዋእትነት አገርን የማስቀጠል ትልቅ ተልዕኮን ለስኬት የሚያበቃ ነው!

ኢትዮጵያውን በየዘመኑ ስለአገር ከፍ ያለ ዋጋ በመክፈል የሚታወቁ፤ በዚህም የሚዘከሩ ሕዝቦች ናቸው። በተጋድሎ ታሪካቸውም ነጻነታቸውን፣ ብሎም ባህል እና ሃይማኖታቸውን ጠብቀው መኖር የቻሉ፤ በብዙ የግዞት ጨለማ ውስጥ ላሉ ሕዝቦችም ብርሃን ፈንጣቂ ፤ ፋና... Read more »

የትግራይ ህዝብ የአሸባሪው ህወሓት ዋሻ አይሁን!

የሰው ልጅ በፈጣሪ አምሳያ የተፈጠረ ክቡር ፍጡር ቢሆንም አሸባሪው ሕወሓት ግን ይህንን የሚቀበል አለመሆኑን ለሰው ልጅ ህይወት ባለው ዝቅተኛ ግምት አሳይቷል።ይህ ቡድን ለስልጣኑ ሲል የትግራይን ህዝብ በማይጠቅመው ጦርነት እና ስቃይ እየማገደ ነው።ከዚህም... Read more »

ወደ ሽብር ነዢነት የተሸጋገረውን የውጭውን ዓለም አሳፋሪ የሀሰት ፕሮፖጋንዳ ልንዋጋው ይገባል!

መረጃ የድል ነሺነት ትልቅ አቅም እንደሆነው ሁሉ ለውድቀትም አደገኛ መንገድ ነው። በዚህ ስልት ውስጥ ተወልደው የኖሩትና ያረጁት አሸባሪው ህወሓትና ቡድኖቹ መረጃን የፕሮፖጋንዳ ዋና መሳሪያቸው አድርገው እየተጠቀሙበት ይገኛል። ይህ ሲባል ግን መረጃን ለፕሮፖጋንዳ... Read more »

የክተት አዋጁ ባንዳነትን ታሪክ ያደርጋል !

አገር የህልውና አደጋ ውስጥ ስትገባ የክተት አዋጅ አውጆ ስጋቶችን መቀልበስ የተለመደ አሰራር ነው፤ በተለይለኢትዮጵያውያን እውነታው በብዙ የድል ታሪኮች የተጀበ ፤ በታሪክም ውስጥ ጎልቶ የሚነበብና የሚሰማየአሸናፊነት መንፈሰ መገንቢያ ክስተት ነው። በአንድም ይሁን በሌላ... Read more »

በሰብዓዊ መብት ምርመራ ሪፖርቱ በመንግሥት ላይ በተቀናጀ መልኩ ሲካሄዱ የነበሩ ውንጀላዎች መሰረተ ቢስ መሆናቸው በተጨባጭ ታይቷል!

አሸባሪው ሕወሓት የዛሬ ዓመት በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊት ላይ የሰነዘረውን የክህደት ጥቃት ተከትሎ አደጋ ውስጥ ገብቶ የነበረውን የሀገር ህልውና የህግ ማስከበር ዘመቻ በማካሄድ አደጋውን መቀልበስ ችሏል። የህግ ማስከበር ዘመቻውን አስመልክቶም እውነታውም የሚያጠለሹ... Read more »

አገርን ከአጥፊዎች ለመታደግ አቅሙም ብቃቱም አለን!

 የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሰሜን ዕዝ የተጣለበትን ሀገራዊና ህዝባዊ አደራ በመወጣት ከፍያለ ታማኝነትና ከበሬታ ያተረፈ ሠራዊት ነው፣ በግዳጅም ሆነ በሰላም ወረዳዎች ባከናወናቸው የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴው ይህንኑ እውነታ በተጨባጭ አስመስክሯል። ብዙዎችም ይህንኑ በብዙ ቃል... Read more »

ሁሉም ይዝመት፤ አዲስ ታሪክም ይሠራ!

ልክ የዛሬ ዓመት ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓም አሸባሪው የሕወሓት ቡድን የአገርና የህዝብ መከታና ኩራት በሆነው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ላይ ጥቃት መፈፀሙ የሚታወስ ነው። ይህ የሚያሳየው ይህም አሸባሪ ቡድኑ ለኢትዮጵያ ህዝቦች ያለውን... Read more »

በሚያግባቡን ጉዳዮች ላይ በጋራ በመሥራት የኢትዮጵያን ብልጽግና እናፋጥን!

እኛ ኢትዮጵያውያን ለዘመናት የመጣንባቸው መንገዶች ወጣ ገባ ናቸው፡፡ በአንድ በኩል ታሪክ የማይዘነጋቸው እና ከትውልድ ወደትውልድ ሲሸጋገሩ የመጡ በርካታ የድልና የሥልጣኔ ደማቅ አሻራዎች፤ በሌላ በኩል ደግሞ የዓለም መዘባበቻ ያደረጉን የእርስ በርስ ግጭትና ድህነት... Read more »