“ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ናት ይሏታል” እንዲሉ፤ ሊበሏት አይደለም አጥምደው ሊይዟት ያልቻሏትን፣ የማይችሏትንም ታላቋን አገር ኢትዮጵያ ላይ ዛሬ ለክፉ ምኞታቸው የሚውል ስሙር የዳቦ ስም ማፈላለግ ከጀመሩ ውለው አድረዋል። ምንም እንኳን ለመብላት የሚያስችላቸውን... Read more »
ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን በቅኝ ግዛትም ይሁን በእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝ በኩል የአገራቸውን ሉዓላዊነት ለመድፈር የመጡ የውጭ ወራሪዎችንና የአገር ውስጥ ተላላኪዎቻቸውን ቅዠት በማመከን ይታወቃሉ። በዓድዋ በጣልያን ወራሪ ኃይል ላይ አይቀጡ ቅጣት በማሳረፍ የቅኝ ገዥዎችን... Read more »
አሸባሪው ሕወሓት ከ50 ዓመታት ቀደም ብሎ ባዘጋጀው ማንፌስቶው ጭምር ያሰፈረው አማራ የሚባል ብሄር እንዳይኖር፣ ታላቋን ትግራይ መመስረት የሚል ሀገርን የማፈራረስ ቅዠት ነበር። ይሄንን ዕቅዱን ለማሳካት ደግሞ ሲከተለው የነበረው አካሄድ አንዱን ብሄር በሌላው... Read more »
ኢትዮጵያ እየተዋጋች ያለችው አሸባሪነትን ነው። አሸባሪነትን የምትዋጋው ደግሞ የህዝቦቿን ሰላምና ደህንነት ለማስጠበቅ ነው። አሸባሪነት በባህርይው ሀገር አፍራሽ ድርጊት ነው፤ አሸባሪነት የተረጋጋ ሀገርና ሰላሙ የተጠበቀ ህዝብን ማየት አይመኝም። ሀገር የሁሉም ነገር መሠረት በመሆኗ... Read more »
ኢትዮጵያውያን በዓድዋ የአፍሪካውያንን ጦርነት ተዋግተው በማሸነፍ ለአሀጉሪቱ ህዝቦች የነፃነት ትግል ፋና ወጊ ሆነዋል። እውነታው ለብዙዎች የማይዋጥ መራራ ታሪክ ቢሆንም ኢትዮጵያውያን ግን ከፍ ያለ መስዋዕትነት በመክፈል የታሪኩ ባለቤት መሆን ችለዋል። በአንድ በኩል ለዘመናት... Read more »
ኢትዮጵያ አሁን እያደረገች ያለው ጦርነት ከአንድ ወገን ጋር ብቻ የሚደረግ ጦርነት አለመሆኑ በተደጋጋሚ ሲገለፅ የቆየ እውነታ ነው። በተለይ በሀገር ውስጥ በግልጽ ጦርነት ከከፈቱት አሸባሪዎቹ ሕወሓት እና ሸኔ ባሻገር በስውር የሚሰሩ ሌሎች የውስጥ... Read more »
አገራችን ኢትዮጵያ በአዲስ የለውጥ ምዕራፍ ውስጥ ከገባች እነሆ ዓመታት እያስቆጠረች ነው። በነዚህ ዓመታትም ለውጡን የሚፈታተኑ ተግዳሮቶች ከውስጥም ከውጪም በተቀናጀና በተናበበ መልኩ በስፋት እየተስተዋሉ ነው። በዚህም አገርና ሕዝብ ከፍ ባለ ፈተና ውስጥ ይገኛሉ።... Read more »
ጉዳዩ፣ በወታደራዊ ሰልፍ ውስጥ እንዳለው “ባለህበት ሂድ” የሚሉት ዓይነት ነው፤ ወደፊት የለ ወደኋላ፤ ብቻ ባሉበት መርገጥ፤ ትናንት በነበሩበት ቦታና መስመር ላይ ዛሬም እዚያው መርገጥ፡፡ ባሉበት ደጋግሞ መርገጥ ደግሞ ሲያዩት ያምራል፤ ይስባል፡፡ በአንጻሩም... Read more »
ኢትዮጵያ ከውስጥ እና ከውጭ ህልውናዋን የሚገዳደር አደጋ ተጋርጦባታል ። አሸባሪው ሕወሓትና ሸኔ በሞግዚትነት ከሚያስተዳድሯቸው ከአሜሪካና ምዕራባውያን ጋር በመሆን ሀገራችንን ለማፍረስ እና ዜጎቿን ለስደት ለመዳረግ አልመውና አቅደው እየሰሩ ናቸው። ሀገርን ለማፈራረስ የተነሳውን አሸባሪ... Read more »
እውነት አቧራ ትለብስ ይሆናል እንጂ ተቀብራ አትቀርም። ሐሰት ግን የቀን ጉዳይ ይሆናል እንጂ ይጋለጣል። በሐሰተኛ መረጃ እና በጥቅም ተጋሪነት ላይ በመመስረት እውነታን እየሸፈኑ መዝለቅ አይቻልም። በኢትዮጵያ እየታየ ያለውም ይሄው ነው! አሸባሪው ሕወሓት... Read more »