መንግሥት ለትግራይ ክልል የሰብዓዊ ርዳታ በበቂ መጠን እያቀረበ ነው

አዲስ አበባ፡- መንግሥት ፕሮጀክቶቹን አጥፎ አስፈላጊውን በጀት መድቦ የሰብዓዊ ዕርዳታን ከሌሎች አካባቢዎች በተሻለ ብቻ ሳይሆን በበቂ መጠን ለትግራይ ክልል እያቀረበ እንደሚገኝ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)... Read more »

በፈተና የበረታ ማንነት

የአያት ልጅ… የተወለደው ደቡብ ክልል ሆሳዕና ከተማ ነው:: ልጅነቱ ምቹ የሚባል አልነበረም:: ወላጆቹ በፍቺ የተለያዩት ገና ልጅ ሳለ ነበር:: ይህ እውነት ደስታ ይሉት ፈገግታን አሳጥቶታል:: የእሱ ልጅነት እንደ እኩዮቹ አይደለም:: እናት አባቱን... Read more »

‹‹ኢትዮጵያ በድርድሩ ላይ የአካሄድ ለውጥ ማድረግ ይጠበቅባታል›› -አቶ ግርማ ባልቻ- ዲፕሎማትና ደራሲ

አቶ ግርማ ባልቻ በግብ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ውስጥ ለስድስት ዓመታት በዲፕሎማትነት አገልግለዋል። ከዚያ በፊትም በዜግነትና የኢሚግሬሽን መሥሪያ ቤት ውስጥ በተለያዩ የሥራ መደቦች ለሀገራቸውን ግልጋሎት ሰጥተዋል። እኚህ ዲፕሎማት ከግብጽ ተልዕኳቸው መልስ “ናይልና እና የግብጽ... Read more »

አዲስ ዘመን  ጥቅምት 1 ቀን 2016 ዓ.ም

Read more »

 የመደጋገፍ ባህልን በማጎልበት ችግሮችን መሻገር ይገባል

አዲስ አበባ፡– የእርስ በእርስ የመደጋገፍ ባህልን በማጠናከር ችግሮችን መሻገር እንደሚገባ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በ2015 ዓ.ም በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 በአፍንጮ በር አካባቢ ባለሀብቶችን በማስተባበር ያስገነባቸውን... Read more »

 አዲስ ዘመን ሐሙስ መስከረም 3 ቀን 2016 ዓ.ም

Read more »

የሀገራዊ ምክክሩ ተስፋና ተግዳራቶች

በኢትዮጵያ እየተስተዋሉ ያሉ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታትና ሀገራዊ መግባባት ለመፍጠር ሀገራዊ ውይይት ማድረግ አስፈላጊ መሆኑ ታምኖበታል። ይህንን ሀገራዊ የውይይት መድረክ የሚያመቻችና የሚመራ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ተቋቁሙ ወደ ሥራ ከገባ ዓመት ከመንፈቅ ገደማ ሆኖታል።... Read more »

 ድሬ ያቺን ሌሊት

የታሪክ አንዱ ጠቀሜታው ጥሩ ነገሮችን ለማስቀጠል፣ ከመጥፎ አጋጣሚዎች ደግሞ ለመማር ክስተቶችን ማስታወሱ ነው። በተለይም የክስተቶች ታሪክ ደግሞ በወቅቱ የነበሩ ሁነቶችን ስለሚያስታውስ ሰዎች ወደ ኋላ መለስ ብለው ‹‹ለካ እንዲህ ሆኖ ነበር›› ይላሉ። ከእነዚህ... Read more »

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አቅም የፈተሸበት የመውጫ ፈተና

የዘንድሮው ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና በብዙ መልኩ ከበፊቱ ይለያል:: ከዚህ ውስጥ አንዱና ዋነኛው በሁሉም የትምህርት መስክ ለሚመረቁ ተማሪዎች ፈተናው መሰጠቱ ነው:: ከዚህ በፊት ፈተናው ለጤናና ለሕግ ትምህርት ክፍል ተማሪዎች ይሰጥ ነበር::... Read more »

በስልጤ ዞን ከሰባት ሚሊዮን በላይ የቡና ችግኞች ለመትከል ታቅዶ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡– በደቡብ ክልል ስልጤ ዞን በ2015 ዓ.ም ከሰባት ነጥብ ስድስት ሚሊዮን በላይ የቡና ችግኝ ለመትከል አቅዶ እየሰራ መሆኑን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ:: በበልግ ወቅት ብቻ ሁለት ነጥብ አንድ ሚሊዮን የቡና ችግኝ... Read more »