
እንደ መግቢያ ኢትዮጵያ ታሪክም ባለታሪክም የሆነችበት፤ ኢትዮጵያውያንም የታሪክም የባለታሪክም አካል የነበሩበት፤ የሀገርና ሕዝብ የየመውጣትም የመውረድም፣ የማጥፋትም የማልማትም፣… ቁርኝቶች በብዙ መልኩ የተገለጡበት፤ የአንድም የሌላም ገጽ መከሰቻ ሆኖ የከፍታንም የዝቅታንም ምዕራፎች እንደ ሀገርና ሕዝብ... Read more »

የአንድ ሀገር እና ሕዝብን የለውጥ መነሳሳት ትርጉም ወዳለው ለውጥ በማሻገር ሆነ ለውጡን ውጤታማ በማድረግ ሂደት ውስጥ ጋዜጠኝነት ትልቅ አቅም ነው። የለውጥ አስተሳሰቦችን በተደራጀ መንገድ በሕብረተሰቡ ውስጥ በማስረጽ፤ ከዛም ባለፈ የለውጡን ሂደት በተጨባጭ... Read more »

አዲስ አበባ፦ በአዲስ አበባ ከተማ ቅድመ አንደኛ ትምህርት ቤት የሚገቡ ሕጻናት ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአፍሪካ ቀዳማይ ልጅነት ልማት ማዕከል አስታወቀ። በአሁኑ ጊዜም ከ310ሺ በላይ ሕጻናት በትምህርት ገበታ ላይ... Read more »
ክሬምሊን፣ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ስሜታዊነት እየታየባቸው ነው አለ። ሩሲያ ይህን ያለችው ፕሬዚዳንት ትራምፕ ሰሞኑን የሩሲያውን አቻቸውን ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲንን በኃይለ ቃል መናገራቸውን ተከትሎ ነው። ሩሲያ በዩክሬን ላይ ከባድ የአየር ጥቃት መፈጸሟን ተከትሎ... Read more »

ሩሲያና ዩክሬን አንድ ሺህ የጦር እስረኞችን ለመለዋወጥ ተስማሙ። የዩክሬን መከላከያ ሚንስትር ረስተም ኡሜሮቭ እንዳስታወቁት፤ ሩሲያና ዩክሬን በሁለቱ ሀገራት መካከል ግጭት ከተፈጠረ በኋላ ትልቁን የጦር እስረኞች ልውውጥ ለማድረግ መስማማታቸውን አስታውቀዋል። ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ... Read more »

ኢትዮጵያ ዲጂታል ኢኮኖሚን ለመገንባት በትኩረት እየሰራች ትገኛለች። ለእዚህም የአምስት አመት ስትራቴጂ ነድፋ በመተግበር በርካታ ለውጦችን ማስመዝገብ ችላለች። በዲጂታል መሰረተ ልማት ግንባታ፣ አገልግሎት ማስፋፋትና ማዘመን የሚታዩ ለውጦች ይህን ተከትለው የመጡ ናቸው። በሀገሪቱ የኦንላይ... Read more »