አዲስ ዘመን ድሮ

 አዲስ ዘመን ትናንት እንደምን ሰነበተ እያልን ከትውስታ ማህደሩ ቀንጨብ በማድረግ በአዲስ ዘመን ድሮ እናስታውሳቸው ዘንድ ወደናል፡፡ 1965ዓ.ም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነውን የቦይንግ አውሮፕላን የመጥለፍ ሙከራ ስላደረጉት ወንበዴዎች ከፖሊስ የተሰጠ መግለጫ፣ ባላገሮችን... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

ኢትዮጵያ ታሪክና ትውስታዋን ጥላ ያላለፈችባቸው አቀበትና ቁልቁለቶች የሉም። እኚህ ሁሉ የኢትዮጵያ ታሪክና ትውስታዎች የአዲስ ዘመንም ናቸው፡፡ ዛሬ “አዲስ ዘመን ድሮ” እያለ የድሮውን ሀገርና ሕዝባችንን ያስታውሰናል። በመዲናችን አዲስ አበባ የመንግሥት ገንዘብ በነፃ ልስጣችሁ... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

እንደ ዓባይ ዥረት ፈሶ፤ እንደ ጣና ሐይቅም ተንጣሎ፤ ትናንትናን ከዛሬ አጋምዶ አዲስ ዘመን በትውስታዎቹ ያመላልሰናል። አንዴ ወደ ትናንት ደግሞም ወደዛሬ እየመለሰ የሕይወት ዘመን መስታየታችን ነው። ዓባይ አልነጠፈም፤ ጣናም አልደረቀም። የአዲስ ዘመን የትውስታ... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

ማታ ሊሰርቀን ከቤታችን የገባውን ሌባ፤ ጠዋት ሀገር ሰላም ብለን ማልደን ስንነሳ ከሳሎናችን ተኝቶ ብንመለከተው ምን ይሆን የሚሰማን? ይዞ የሚሄደውን ዕቃ እየተመለከተ ሲያሰላስል ድንገት በጠጅ የተሞላውን በርሜል ቢያገኝ ጊዜ፤ መጠጡ አስጎመዠውና ለቅምሻ ብሎ... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

የሰሜን ኬንያ ሶማሌዎች ያብጣሉ፡፡ ምን ይሆን የሚያሳብጣቸው? ምላሹን “አዲስ ዘመን” ድሮ ይነግረናል። ካቲካላ ያስከተለው ጠንቅ በህጻናቱ… በሌላ በኩል ደግሞ ጓደኛውን ገድሎ ለጅብ ስለሰጠው ግለሰብ የወጣ መረጃም አለ፡፡ “…እንዲያው ሴቶች በድፍረትና በይሉኝታ ማጣት... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

 አዲስ ዘመን ድሮ፤ ዛሬም ለየት ያሉና ‘ወቸው ጉድ!’ የሚያስብሉ ብዙ ጉዳዮችን ይዞ ቀርቧል። በደቡባዊው የአፍሪካ ክፍለ ሀገራት የሚገኙ ባለሥልጣናት የስብሰባ አጀንዳቸው አቦሸማኔ የተሰኘው የዱር አራዊት ሆኗል። አቦሸማኔ የስብሰባው ርዕሰ ጉዳይ ለመሆን ያበቃውስ... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

በሆነ ወቅት የተፈጠረን አንድ ጉዳይ ጥሩም ይሁን መጥፎ ዛሬ ላይ ዳግም ባልጠበቅነው አጋጣሚ ድንገት ስንሰማው ወይም ተጽፎ ስናገኘው ቀልባችንን መግዛቱ አይቀሬ ነው። ጉዳዩና ወይም ሁኔታው ሲፈጠር ከነበርን ደግሞ ‘ኧረ እኔም እኮ ነበርኩ…’... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

በቀደሙት ዓመታት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ሲወጡ የነበሩ የመረጃና የመዝናኛ ርዕሰ ጉዳዮች የቀድሞዋን ኢትዮጵያ በኋልዮሽ መነጽር አጉልተው የሚያሳዩን የማንነት ቅርሶች ናቸው። እነዚህ ዓለም አቀፋዊ፣አህጉራዊና በተለይ ደግሞ ሀገራዊ ትውስታዎች የትናንቷን ኢትዮጵያ እንድናውቃት ከማድረጋቸውም በላይ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

አፍሪካ እንደምን ሰነበተች? በቅኝ ግዛት የጠላት ወረራ ድንበሯ ተደፍሮ እጇ በሰንሰለት ሲጠፈር፤ እምቢ…አሻፈረኝ ስትል ነጻነቷን አውጃ ለተቀሩት ሁሉ የነጻነትን ፍኖት ያሳየችው ኢትዮጵያ የአፍሪካ ባለውለታ ነች። በሌሎቹ የነጻነት ማግስትም አለሁላችሁ ስትል በሃሳብ ጫፍና... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

አዲስ ዘመን ድሮ ዛሬም ተመዘው የማያልቁ ብዙ የትናንት ትውስታዎች አሉት። ከእነዚህም መካከል ለዛሬ ቆየት ያሉና በይዘታቸው ወጣ ያሉ አስገራሚ ክስተቶችን ከጋዜጣው የዘገባ ማህደሮች መዘን እናስታውሳለን። በአለቃው አይን ሚጥሚጣ ጨምሮ በጩቤ የወጋው ግለሰብ... Read more »