
የዛሬው አዲስ ዘመን ወደ 1969 ዓ.ም ይወስደናል። ወንጀል ማኅበራዊና ልዩ ልዩ ጉዳዮችን ያስቃኘናል። ያለምንም ምክንያት በእብሪት ተነሳስቶ በአንድ ጀንበር ሦስት ሰዎችን የገደለው ወንጀለኛ፤ በአንድ ሰዓት ብቻ አንድ ሺህ 649 ሰዎችን ጢም የላጨው... Read more »

አንጋፋውን የአዲስ ዘመን ጋዜጣ አንባቢያን የእውነት ጠይቀውበታል፤ እየተማሩም አስተምረውበታልና ሁሌም ከአንባቢያን ሃሳብና ጥያቄዎች ላይ ለትውስታ ማቅረባች ከግርምትና ከመዝናኛነት ባሻገር ባለፈው ትውልድና በዛሬው መካከል ያሉትን ልዩነቶችም ጭምር የሚያሳይ ነው:: ቆየት ካሉ የመረጃ ማህደሮች... Read more »

አዲስ ዘመን የታሪክ ቋት መሆኑ ይታወቃል። በብዙዎች እንደ ተመሰከረለት ከሆነ ደግሞ የታሪክ ቋት ብቻ ሳይሆን ራሱ ታሪክ ነው። ይህንን ስንል ዝም ብለን ሳይሆን ባስቆጠራቸው ከ80 ምናምን አመታት በላይ ውስጥ ታሪክን ምንም ሳያስቀር... Read more »

ተወልዶ፤ እያደገና አድጎ በመጣባቸው ዘመናት ሁሉ አዲስ ዘመን ያለ አንዳች መታከት በትጋት እያለፈ ዛሬን ደርሷል። ዛሬ ላይም ወደ ኋላ ዘወር ብሎ በሄደባቸው መንገዶች ሁሉ ያሳረፋቸውን አሻራዎች በ”አዲስ ዘመን ድሮ” ዳግም ያስታውሰናል። “ጎጂ... Read more »

አዲስ ዘመን ትናንት እንዴትስ አለፈ፤ ትናንትን በዛሬ በአዲስ ዘመን ድሮ ትውስታዎች የአጭር ቀሚስ ቁጥጥር፤ የ40 ዓመቷ ሴት፤ 22 ጠንቋዮች የሳምንቱ አጋጣሚና ሌሎች ጉዳዮችም ተካትተዋል። የአጭር ቀሚስ ቁጥጥር በሐረር ሐረር፡- (ኢ-ዜ-አ-) በሐረር ከተማ... Read more »

መቼም በገና ጨዋታ አይቆጡም ጌታ ነውና ነገሩ ፤“ገና እንዴት አለፈ?” ይለናል የ1964ቱን የገና በዓል አከባበርን ለዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ሲተርክልን ∙ ∙ ∙ የበዓሉን ድምቀት ከነ ዶሮና ጠጁ ከትረካው ጋር በምናብ ትውስታ... Read more »

የዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ወደ 1964ዓ.ም ይወስደናል። በወቅቱ ተከስተው ካለፉ፤ አለፍ ሲሉም ግርምትን የሚያጭሩብን ጉዳዮችን እናስታውሳለን። በጆሞ ኬንያታ የተሰየመው የአዲስ አበባው ጎዳና፤ የጉማሬው ንክሻና በቁማር ሰው ያጋደለውን ኮት ጨምሮ ሌሎች ጉዳዮችንም በማከል... Read more »

የትናንቱን አዲስ ዘመን አስገራሚና ታሪካዊ ዘገባዎች በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ መለስ ብለን እንመለከተዋለን። አንድ የቆየ የጋዜጣው ዘገባ ሌባይቱን ሌባ ሰረቃት ይለናል፤ የሀገር ባህል አልባሳት እያሉ አጭር ቀሚስ ለምኔ ሲል የሐረር ከተማ ፖሊስ... Read more »

ኢትዮጵያን ይዞ በኢትዮጵያ ያልታገደ፤ አፍሪካን ብሎ በአፍሪካ ያልተወሰነ፤ አድማሰ ሰፊው አዲስ ዘመን ዓለም አቀፍ ሁነትና ክስተቶችንም በእኩል እየሮጠ ሁሉንም በጊዜና ሰዓቱ ከማኅደሩ ላይ አስፍሮታል። የዛሬው አዲስ ዘመን ድሯችንም ከእነዚሁ ትሩፋቶች መካከል በዋነኛነት... Read more »

አዲስ ዘመን ትናንት፤ ዛሬና ነገም ጭምር ነው። ታሪክና ክስተት ሁነትና አጋጣሚዎች ሁሉም ከአዲስ ዘመን ትናንቶች ይቀዳሉ። አዲስ ዘመን ድሮ ዛሬም የሚነግረን ይህንኑ ነው። 1960ዎቹ በተለይም 1966 የዛሬው ምንጫችን ግዙፍ ኩሬ ነው። ኢትዮጵያ... Read more »