
አቤል ተስፋዬ ይባላል፡፡ በሀገር ውስጥ የሚሰሩ ልብሶችን በማምረት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ያከፋፍላል። የልብስ ዲዛይንም ያወጣል፡፡ እናት እና አባቱ በተሰማሩበት ሙያ እሱና ወንድሙም ተስበው የስራው አንድ አካል ሆነዋል፡፡ ወላጅ እናቱ አረጋሽ ተሾመ በጨርቃጨርቅ... Read more »

በሀገራችን በዓል ደምቅ፣ ሽብርቅ እንዲል ከሚያደርጉት መካከል የባህል አልባሳት ይጠቀሳሉ። ኢትዮጵያውያን ከሚታወቁባቸው እና ራሳቸውን ከሚገልጹባቸው መንገዶች መካከልም እንዲሁ የባህል አልባሳት ይገኙበታል። በሀገሪቱ በርካታ ብሄሮችና ብሄረሰቦች እንደመኖራቸው የባህል አልባሳቱም አይነት በዚያው ልክ እጅግ... Read more »

በኢትዮጵያ የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ኢንዱስትሪን ለማስፋፋት ሲሰራ ቆይቷል፤ በእዚህም በተለይ የውጭ ምንዛሬ ሊያስገኙ ለሚችሉ የጨርቃ ጨርቃ ኢንዱስትሪዎች ትኩረት መሰጠቱ ይታወቃል። ዓለም አቀፍ ብራንድ ያላቸው የውጭ ባለሀብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ገብተው አልባሳትን በማምረት ለውጭ... Read more »

ኢትዮጵያውያን ክርን በመጠቀም በእጅ ለሚሰሩ የሹራብ አልባሳት አዲስ አይደለንም። ከመዘነጫነት ባለፈ እናቶቻችን የቤት እቃዎቻቸውን ለማስዋብ ኪሮሻቸውን (ጥበቡን ለመሥራት የሚጠቅሙበትን መሳሪያ) ተጠቅመው፣ ሹራቦችን በተለያዩ ዲዛይኖች ይሰራሉ። ሙያውን ከራሳቸው አልፎ ለልጆቻቸው ያስተምራሉ። ይህ የእጅ... Read more »

የሞዴሊንግ ሙያ የእድሜ ገደብ ያልተቀመጠለት የሙያ ነው። ለሙያ ፍቅር ያለው ማንኛውም ሰው አስፈላጊ የሆኑ መስፈርቶችን አሟልቶና ተምሮ የሙያው ባለቤት መሆን ይችላል። ይሁን እንጂ እስካሁን ድረስ በሀገራችን የተለመደውና ወደ ሙያውን ሲገቡ የምናያቸው አብዛኛዎቹ... Read more »

የሀገራችን የአልባሳት ዘርፍ መነቃቃት እየታየበት ነው፤ በተለይ የባህል አልባሳት እና የቆዳና ቆዳ ውጤቶች ምርቶች በስፋት እየተመረቱ ለገበያ እየቀረቡ ናቸው፤ በሀገር ውስጥ በሀገር ባህል አልባሳት አጠቃቀም ላይ የአመለካከት ለውጥ መምጣቱን ይጠቁማሉ፡፡ የአልባሳቱ ለተለያዩ... Read more »

በሀገራችን አብዛኛዎቹ ሰዎች ለማጌጥ ከሚመርጡት የማዕድን ዓይነቶች ወርቅና ብር በብዛት ይጠቀሳሉ። ሆኖም ግን በዓለም አቀፍ ደረጃ ብዙ የማዕድን ዓይነት ለጌጣጌጥ ይውላሉ። ማዕድናቱ የተለያዩ ዓይነት ሲሆኑ ጌጣጌጦችን በማስዋብ ሥራ ላይ የተሰማሩ ባለሙያዎች ወቅቱን... Read more »

ወጣት ሃያት ጀማል ትባላለች፡፡ ትውልድና እድገቷ በጎንደር ከተማ ነው፡፡ በሀገር ባህል አልባሳት ሥራ ላይ የተሰማራችው ሃያት ሙያውን ከአባቷ ነው የቀሰመችው። አሁንም ከአባቷ እና ከወንድሟ ጋር በመሆን ሙያውን በማዘመን ለማሳደግ ጥረት እያደረገች ትገኛለች፡፡... Read more »

የኢትዮጵያ የቆዳ ምርቶች በዓለም ገበያ ተቀባይነታቸው እየጨመረ እንደሆነ ይነገራል፡፡ በተለይ ከቆዳ የሚሰሩ ቦርሳዎች በዓለም ገበያ ላይ ተወዳዳሪ ሆነው መቅረባቸው ተመራጭ እያደረጋቸው መሆኑን በዘርፉ የተሰማሩ አምራቾች ይጠቁማሉ። የሀገር ውስጥ የቆዳ ምርቶች ጥራታቸውን ጠብቀው... Read more »

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ የፋሽን ኢንዱስትሪው ዘርፍ መነቃቃት እያሳየ መጥቷል፡፡ ለዚህም በቅርብ በኢትዮጵያ የተካሄደውን ዘጠነኛውን የአፍሪካ ሶርሲንግና ፋሽን ዓለም አቀፍ (ASFW) የንግድ ትርዒት በማሳያነት ማንሳት ይቻላል፡፡ በዚህ ዓለም አቀፍ ንግድ ትርዒት ላይ... Read more »