
‹‹እንሶስላ›› ወይም ‹‹ሂና›› በመባል የሚታወቀው መዋቢያ እንደየአካባቢ መጠሪያው ይለያያል። በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ‹‹እንሶስላ›› በመባል የሚጠራ ሲሆን፤ በተለያዩ አካባቢዎች ደግሞ ‹‹ሂና›› በሚል መጠሪያ ይታወቃል። ‹‹እንሶስላ›› በተለይ በሰሜኑ የሀገራችንን ክፍል የሚበቅል ተክል ሲሆን፤ ለመዋቢያነት... Read more »

አሁን ላይ የአገር ባሕል አልባሳቶች ዘመኑን በሚፈልገው ልክ በተለያየ ዲዛይን ውብ በሆነ መልኩ ተሰርተው በተለያዩ አማራጮች እየቀረቡ ነው። በዘርፉ የተሰማሩ ባለሙያዎችም የአገር ባሕል አልባሳቶቹ በማንኛውም ሥፍራ ዘወትር መለበስ እንዲችሉ ቀላልና ምቹ በማድረግ... Read more »

‹‹ሽፎን›› የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል፡፡ ከኢትዮጵያውያን ሴቶች የአለባበስ ልማድና ባሕል ጋር ተስማምቶ ቀርቧል። ጥሬ እቃው ከውጪ ይገባል። በትከሻ ልክ ተሠርቶ፣ ከወገብ ጥንቅቅ ተደርጎ በልብስ ስፌት ባለሙያዎች ይስተካከላል፣ ከጉልበት እስከ እግር ጣት ዝርፍፍ ብሎ... Read more »

ለውበት መጨነቅ ፣ ቆዳን መንከባከብ የሚባሉ ርዕሶች በቀጥታ ከሴቶች ጋር የሚገናኙ ይመስላል:: እንደ ሀገራችን ባህልም ብዙ አይነት መዋቢያዎች ሴቶች በቤታቸው ቆዳቸውን የሚንከባከቡባቸው የሚያሳምሩባቸው በውበታቸው ጎልተው እንዲታዩ የሚያደርጉባቸው ልማዶች ብዙ ናቸው:: ታዲያ ሰለጠነ... Read more »
‹‹የሴት ልጅ ውበቷ ጸጉሯ ነው›› እንደሚባለው ሁሉ አሁን አሁን ደግሞ ሴቶች ለእጆቻቸውና ለእግሮቻቸው ጥፍር አብዝተው ሲጨነቁና ሲጠበቡ ማስተዋል ተለምዷል፡፡ የእጅም ሆነ የእግር ጥፍሮችን በንጽህና መጠበቅ ወንዱንም የሚመለከት ጉዳይ ቢሆንም፣ ሴቶችን ግን የጥፍራቸው... Read more »

ብዙዎች በህይወት ዘመናቸው ሁሉ እጅግ የተደሰቱበትን ቀን አስታውሱ ቢባሉ የሠርግ ቀናቸውን እንደሚያነሱ ይገለጻል። ወላጆችም ቢሆኑ ልጅ ከወለዱበት ቀን ያልተናነሰና እጥፍ ድርብ የሆነ ደስታን የሚጎናጸፉት ልጆቻቸውን አሳድገው አስተምረውና ለቁምነገር ከማድረስ ባለፈ በወግ በማዕረግ... Read more »

‹‹ካባ›› ቀደም ሲል የክብር መገለጫ፣ በንጉሣውያን ቤተሰብ የሚዘወተር፣ የሀብት መገለጫም ተደርጎ ይወሰድ ነበር። በአብዛኛው ሕዝብ ዘንድ የሚለበስም አይደለም፤ የሚለብሱት ቢኖሩም በየቀኑ የሚለበስ አይደለም። አሁን አሁን ከባሕላችን አንዱ በሆነው የሠርግ ሥነ-ሥርዓት ወቅት ለመለስ... Read more »

አቤል ተስፋዬ ይባላል፡፡ በሀገር ውስጥ የሚሰሩ ልብሶችን በማምረት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ያከፋፍላል። የልብስ ዲዛይንም ያወጣል፡፡ እናት እና አባቱ በተሰማሩበት ሙያ እሱና ወንድሙም ተስበው የስራው አንድ አካል ሆነዋል፡፡ ወላጅ እናቱ አረጋሽ ተሾመ በጨርቃጨርቅ... Read more »

በሀገራችን በዓል ደምቅ፣ ሽብርቅ እንዲል ከሚያደርጉት መካከል የባህል አልባሳት ይጠቀሳሉ። ኢትዮጵያውያን ከሚታወቁባቸው እና ራሳቸውን ከሚገልጹባቸው መንገዶች መካከልም እንዲሁ የባህል አልባሳት ይገኙበታል። በሀገሪቱ በርካታ ብሄሮችና ብሄረሰቦች እንደመኖራቸው የባህል አልባሳቱም አይነት በዚያው ልክ እጅግ... Read more »

በኢትዮጵያ የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ኢንዱስትሪን ለማስፋፋት ሲሰራ ቆይቷል፤ በእዚህም በተለይ የውጭ ምንዛሬ ሊያስገኙ ለሚችሉ የጨርቃ ጨርቃ ኢንዱስትሪዎች ትኩረት መሰጠቱ ይታወቃል። ዓለም አቀፍ ብራንድ ያላቸው የውጭ ባለሀብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ገብተው አልባሳትን በማምረት ለውጭ... Read more »