አካል ጉዳተኞችና ፋሽን

አካል ጉዳተኞች በህብረተሰቡ ዘንድ በኢኮኖሚው፣ በፖለቲካው፣ በማህበራዊ እና በሌሎችም አስተዋጽኦ እያበረከቱ ቢገኙም ካለባቸው አካላዊ እክል የተነሳ ያሉባቸው ችግሮች አሁንም አልተቀረፉም፡፡ ለዚህም በዋነኛነት እንደ ምክንያት የሚጠቀሰው በህብረተሰቡ ዘንድ ስለአካል ጉዳተኞች ያለው የተሳሳተ አመለካከት... Read more »

ፋሽን- ሰው የወደደው ገበያ የለመደው

በዓለማችን በአብዛኛው ለሰው ልጅ ልብስ መልበስ ሰብዓዊ፣ ሞራላዊና መንፈሳዊ ግዴታው ነው፡፡ አዳምና ሔዋንን ዕጸ በለስ አትብሉ የተባለውን ትዕዛዝ ሲጥሱ ዕርቃናቸውን መሆናቸው ታወቃቸው፤ ተፋፈሩ የበለስ ቅጠል ቀነጣጥሰው ለራሳቸው ግልድም አደረጉ፡፡ እነሆ ከዚያም በኃላ... Read more »

“ሙያውን ማወቅ ለሚፈልግ ሰው ደራሽ መሆን እፈልጋለሁ” -ሜካፕ አርቲስት ሰዓዳ አበበ

ልጅ ሆና ጥልቅ የሆነ የኪነጥበብ ፍቅር ነበራት:: ትምህርት ቤት ሳለች በኪነጥበብ ክበቦች ንቁ ተሳታፊ ነበረች:: የኪነጥበብ ፍቅር ሙያዊ ጉዳዮችን ለመመልከትና ወደወደደችው አንድ ሙያ ለመሳብ ምክንያት ሆኗታል:: ይህም በሆሊውድ የሚቀርቡ የተለያየ ዘውግ ያላቸው... Read more »

ትኩረት የሚሻው የፋሽን ኢንዱስትሪ

የፋሽን ኢንዱስትሪው ዕድገት ለአገራዊ ኢኮኖሚ ያለው ሚና እጅግ ከፍተኛ ነው። በዓለማችን እጅግ ትኩረት ከሚሰጣቸው መስኮች መካከል አንዱ የሆነው ፋሽን፤ አገራት በየዓመቱ ቢሊዮን ዶላሮች ያፍሱበታል። በዚህም በዓለም አቀፍ ደረጃ በዓመት ከ 1 ነጥብ... Read more »

 ኢሬቻና አዲሱ የፋሽን አልባሳት አብዮት

 ካለፉት ሶስት ዓመታት ወዲህ በኦሮሞ ሕዝብ ዘንድ በተለይም በአዲስ አበባ በድምቀት እየተከበረ የሚገኘው የኢሬቻ በአል የፋሽን አልባሳት ዲዛይነሮችን ቀልብ በስፋት እየሳበ እንደሚገኝ ይታወቃል። በዚህም ባለፉት በርካታ ዓመታት ተዘውትረው ሲለበሱ ከማይታዩ በርካታ የኢትዮጵያ... Read more »

ፋሽን በወንዶች ጸጉር ቁርጥ

የወንዶች ጸጉር እንክብካቤና ቁርጥ ቀድሞ በቤተመንግስትና በከፍተኛ ባለስልጣናት እንደተጀመረ ይነገራል፡፡ ነገስታትና የነገስታት ልጆች ጸጉራቸውን በተለየ መልኩ አሳምረውና አበጅተው ህዝብ ፊት ይቀርቡ እንደነበርም የታሪክ መዛግብት ያስረዳሉ፡፡ይህ የጸጉር ቁርጥ ልምድም ቀስ በቀስ ከቤተ መንግስት... Read more »

 “ሁሌም እራሴን ማብቃት ላይ ትኩረት አደርጋለሁ” – ሜካፕ አርቲስት መሰረት መኮንን

በሙያው ከ14 ዓመት በላይ ቆይታለች:: “ስራሽ ጥሩ ነው ሽልማት ይገባሻል” ተብላ በአገር ደረጃ እውቅናና ሽልማት አግኝታለች:: በጉማ ፊልም አዋርድ ላይ የዓመቱ ምርጥ ሜካፕ አርቲስት ተብላም ተሸልማለች:: ከ32 በላይ ፊልሞች ላይ በጥበበኛ እጆቿ... Read more »

ሜካፕ ትናንትና ዛሬ

በሁለት የተለያዩ ዘመናት ውስጥ፤ ፋሽን የዘመኑን መልክ አላብሶ ጉዞውን ቀጥሏል። ትናንት በራሱ ቅኝትና ጊዜው ባስገኘለት ልኬት የራሱን ቀለም ተላብሶ አልፏል። ዛሬ ደግሞ ሌላ የራሱን መልክ ይዞና ሌላ ቀለም ለብሶ ተገኝቷል። በእርግጥ አንዱ... Read more »

የፋሽን መልክ በአዲስ ዘመን

 ዘመን በራሱ ሲፈሸን ኢትዮጵያውያን አዲስ ዘመን በመጣ ቁጥር ይዋባሉ። ታዲያ ውበታቸው በተፈጥሮም ይደምቃል። ምድር በአዲስ ዓመት ትዋባለች። በአዲስ ዓመት ኢትዮጵያ ላይ ሰው ብቻ ሳይሆን ዘመን በራሱ ይፈሽናል። ወቅቱ በራሱ አዲስነት ይላበሳል። ሜዳና... Read more »

የመጀመሪያው የተማሪዎች የጎዳና ላይ የፋሽን ትርኢት በባህርዳር

የኢትዮጵያን የፋሽን ኢንደስትሪ ለማሳደግ የተለያዩ የፋሽን ትርኢቶች የሚጫወቱት ሚና ትልቅ ነው። የፋሽን ትርኢቶች በዘርፉ የተሰማሩ የተለያዩ ባለሙያዎች ስራዎቻቸውን ለሕዝብ የሚያስተዋውቁባቸው መድረኮች ናቸው። ይሁን እንጂ በኢትዮጵያ የመድረኮቹ በስፋት አለመኖር በኢንደስትሪው አዝጋሚ እድገት ላይ... Read more »