በሁለት የተለያዩ ዘመናት ውስጥ፤ ፋሽን የዘመኑን መልክ አላብሶ ጉዞውን ቀጥሏል። ትናንት በራሱ ቅኝትና ጊዜው ባስገኘለት ልኬት የራሱን ቀለም ተላብሶ አልፏል። ዛሬ ደግሞ ሌላ የራሱን መልክ ይዞና ሌላ ቀለም ለብሶ ተገኝቷል። በእርግጥ አንዱ... Read more »
ዘመን በራሱ ሲፈሸን ኢትዮጵያውያን አዲስ ዘመን በመጣ ቁጥር ይዋባሉ። ታዲያ ውበታቸው በተፈጥሮም ይደምቃል። ምድር በአዲስ ዓመት ትዋባለች። በአዲስ ዓመት ኢትዮጵያ ላይ ሰው ብቻ ሳይሆን ዘመን በራሱ ይፈሽናል። ወቅቱ በራሱ አዲስነት ይላበሳል። ሜዳና... Read more »
የኢትዮጵያን የፋሽን ኢንደስትሪ ለማሳደግ የተለያዩ የፋሽን ትርኢቶች የሚጫወቱት ሚና ትልቅ ነው። የፋሽን ትርኢቶች በዘርፉ የተሰማሩ የተለያዩ ባለሙያዎች ስራዎቻቸውን ለሕዝብ የሚያስተዋውቁባቸው መድረኮች ናቸው። ይሁን እንጂ በኢትዮጵያ የመድረኮቹ በስፋት አለመኖር በኢንደስትሪው አዝጋሚ እድገት ላይ... Read more »
ፋሽን ዛሬ የገዘፈ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ የሚያስገኝ ዘርፍ በመሆኑ ብዙ አገራት ትኩረት ሰጥተው ይሰሩበታል። በዚህም የፋሽን ኢንዱስትሪዎቻቸው ትልቅ የሆነ ኢኮኖሚያዊ አድገት አስገኝቶላቸዋል። አገራዊ ገቢያቸውንም አሳድገውበታል። ሰፊ የስራ እድል ፈጥረውበታል። በዚህም በዘርፉም የሚፈልጉትን ማሳካት... Read more »
ንቅሳት ድሮ ድሮ የገጠር ሴቶች ማጌጫ፣ ውበትን አጉልቶ ማሳያና የተለያዩ አካባቢዎች ባህላዊ ጌጥ ነበር። በገጠር ለኮረዳዎች የሚደረገው ንቅሳት እድሜ ልክ የማይጠፋ ኪንና ስን የታከለበት ማጌጪያ ነው። በእንቆቅልሽም ‹‹ስኖርም ስሞትም የማይለየኝ ጌጤ›› ተብሎ... Read more »
መገናኛ 24 ተብሎ የሚጠራው አካባቢ ያለው ኮከብ ሕንጻ ነበር ጉዳዬ፡፡ አካባቢውን እንጂ ሕንጻውን አላውቀውም ነበር፡፡ ዳሩ ግን ማንንም መጠየቅ ሳያስፈልገኝ የሄድኩበትን ጉዳይ የሚያመለክት ምልክት ማየት የጀመርኩት ከሕንጻው ከብዙ ርቀት ነው፡፡ የሄድኩበት ጉዳይ... Read more »
አንድ ተግባር ውጤታማ እንዲሆን ተግባሩን በትክክል በሚረዳውና ለዚያ ተግባር በቂ የሆነ እውቀት፣ ከህሎትና ሙያዊ ስነምግባር ባለው ሰው መከወን ይኖርበታል። ተግባር በእውቀት ካልታገዘ ፍሬ አልባ፤ ስራ በክህሎት ካልተሟሸ ለዛ ቢስ፤ ክንውን በሙዊ ስነ... Read more »
የፋሽን ኢንደስትሪ በዓለም ኢኮኖሚ ላይ ትልቅ ተፅዕኖ ማሳረፍ የቻለ ግዙፍ ዘርፍ ነው። በዘርፉ የተሰማሩ ታላላቅ ዓለም አቀፍ የፋሽን ኩባንያዎች በየዓመቱ በርካታ ቢሊየን ዶላሮችን ያንቀሳቅሳሉ። ከዚህ ባሻገር ኩባንያዎቹ የሚፈጥሩት ሰፊ የስራ እድል ዘርፉ... Read more »
የአገራችን ሰው «የዕለት ጉርሱን የአመት ልብሱን» ይላል ወግ ሲያወጋ። በዚህች ምሳሌያዊ አባባል ውስጥ የሚታየው አንድ ነገር ምን ያህል አነስተኛ ፍጆታ ተጠቃሚ እንደሆንን ነው። በኢትዮጵያውያን ቤት ውስጥ ብዙ ነገር መሰብሰብ የተለመደ አይደለም። የአቅም... Read more »
ህንድ ውስጥ የሚገኝ የፋሽን እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እንዲሁም በሌሎች አገራት በፋሽን ላይ የተለያዩ ምሁራን ጥናት ሰርተዋል፤ ብያኔዎችንም አስቀምጠዋል። እነዚህ ብያኔዎች ጠቅለል ተደርገው ሲተረጎሙ፤ ፋሽን ማለት በአጭሩ ራስን መግለጽ ማለት ነው። ራስን መግለጽ... Read more »